uz
Feedback
ᗩ+ አካዳሚ

ᗩ+ አካዳሚ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya 🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy

Ko'proq ko'rsatish
79 574
Obunachilar
-8524 soatlar
-5007 kunlar
-2 08730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ. ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጥሪ አለማድረጉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ እንደሚገኝ ለማወቅ መቻሉን ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል። ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምንም አይነት ጥሪ አለማድረጉን ያረጋገጠው ዩኒቨርሲቲው፤ ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን ጊዜ በቅርቡ የሚገልፅ መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
1
📣 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ግቢ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማሳሰቢያ፤ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡ • የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ • ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ • አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ • የስፖርት ትጥቅ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
Hammasini ko'rsatish...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጉአል በ2018 በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል (𝖱𝖾𝗆𝖾𝖽𝗂𝖺𝗅) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው ፈተና አማካይ ውጤት 50% እና በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ ጥቅምት 17 እና 18፣ 2018 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
Hammasini ko'rsatish...
1
#NobelPeacePrize " በዓለም ላይ ግጭቶችን በማስቆም ሰላም እና መግባባት እንዲሰፍን ባደረኳቸው ጥረቶች የኖቤል ሰላም ሽልማት ለእኔ ይገባኛል " በማለት ሲናገሩ የነበሩትና የተለያዩ የሀገራት መሪዎችም " የዘንድሮው ሽልማት ለእሳቸው ይገባቸዋል " ያሉላቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል የሰላም አሸናፊ ሳይሆኑ ቀሩ። የ2025 የኖቤል የሰላም ሽልማት ለቬንዝዌላዊቷ የተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ ተበርክቷል። ማቻዶ በቬንዙዌላ ለዲሞክራሲ እና ለሰብዓዊ መብት መከበር አድርገውታል በተባለ ያላሰለሰ ትግል ነው ተሸላሚ የሆኑት። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
4😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ይጠንቀቁ! የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡ “ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡  በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም ትምህርት ሚኒስቴር #በአካል በመሔድ ቅሬታዎን ያቅርቡ፡፡ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አዲሱ ሀገር አቀፍ ታርጋ🔥 A- Abiy A-Ahmed A-Ali   😊 እኔ አላልኩም ደሞ🙈
Hammasini ko'rsatish...
4😁 2
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦ ➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል። የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
4❤‍🔥 1👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
82 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ይወስዳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዓመት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ከ82 ሺህ በላይ ተፈታኞች ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ 82,838 ተፈታኞች በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ለመውሰድ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገቡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም መቁረጫ ነጥብ ትናንት ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በግልም ሆነ በመንግሥት ተቋማት የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚችሉት፣ እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንደሆኑ መግለፁ ይታወቃል፡፡ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 #MoE @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
2
Python Tips &Trics ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
Python Tips & Trics.pdf3.01 MB
Python Data Structures and Algorithms.pdf11.51 MB
Python Complete Manual.pdf127.40 MB
Python Complete Guide-2.pdf2.58 MB
1
python programming reference book The best book for beginners in programming. ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
Python-Programming reference book.pdf3.32 MB
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Hammasini ko'rsatish...
🇨🇦JOIN🇨🇦
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
Hammasini ko'rsatish...
በነፃ ይማሩ 📖