ᗩ+ አካዳሚ
前往频道在 Telegram
🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya 🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy
显示更多79 574
订阅者
-8524 小时
-5007 天
-2 08730 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
በ2018 ዓ. ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጥሪ አለማድረጉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ እንደሚገኝ ለማወቅ መቻሉን ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምንም አይነት ጥሪ አለማድረጉን ያረጋገጠው ዩኒቨርሲቲው፤ ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን ጊዜ በቅርቡ የሚገልፅ መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡
@tikvahuniversity
❤ 1
📣 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ግቢ
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
❤ 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጉአል
በ2018 በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል (𝖱𝖾𝗆𝖾𝖽𝗂𝖺𝗅) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው ፈተና አማካይ ውጤት 50% እና በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ ጥቅምት 17 እና 18፣ 2018 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
❤ 1
#NobelPeacePrize
" በዓለም ላይ ግጭቶችን በማስቆም ሰላም እና መግባባት እንዲሰፍን ባደረኳቸው ጥረቶች የኖቤል ሰላም ሽልማት ለእኔ ይገባኛል " በማለት ሲናገሩ የነበሩትና የተለያዩ የሀገራት መሪዎችም " የዘንድሮው ሽልማት ለእሳቸው ይገባቸዋል " ያሉላቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል የሰላም አሸናፊ ሳይሆኑ ቀሩ።
የ2025 የኖቤል የሰላም ሽልማት ለቬንዝዌላዊቷ የተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ ተበርክቷል። ማቻዶ በቬንዙዌላ ለዲሞክራሲ እና ለሰብዓዊ መብት መከበር አድርገውታል በተባለ ያላሰለሰ ትግል ነው ተሸላሚ የሆኑት።
@tikvahethiopia
❤ 4😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ይጠንቀቁ!
የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡
“ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡
በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም ትምህርት ሚኒስቴር #በአካል በመሔድ ቅሬታዎን ያቅርቡ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 1
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
@tikvahethiopia
❤ 4❤🔥 1👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከ82 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ይወስዳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2018 የትምህርት ዓመት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ከ82 ሺህ በላይ ተፈታኞች ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
82,838 ተፈታኞች በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ለመውሰድ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገቡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም መቁረጫ ነጥብ ትናንት ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በግልም ሆነ በመንግሥት ተቋማት የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚችሉት፣ እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንደሆኑ መግለፁ ይታወቃል፡፡
@tikvahuniversity
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
#MoE
@tikvahethiopia
❤ 2
Python Tips &Trics
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
Python Tips & Trics.pdf3.01 MB
Python Data Structures and Algorithms.pdf11.51 MB
Python Complete Manual.pdf127.40 MB
Python Complete Guide-2.pdf2.58 MB
❤ 1
python programming reference book The best book for beginners in programming.
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
Python-Programming reference book.pdf3.32 MB
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔
🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯
📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።
✈️ የቻናሉ Link👇
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/3778
በነፃ ይማሩ 📖
