272 336
订阅者
-1924 小时
+3617 天
+1 50830 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
78'
ማንችስተር ዩናይትድ 4 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ ⚽ ኢቫኒልሰን
⚽ ፈርናንዴዝ ⚽ ታቬርኔር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 115🔥 22🤔 14👎 7👍 6👏 5😁 5😱 5
照片不可用在 Telegram 中显示
'
ማንችስተር ዩናይትድ 3 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ ⚽ ኢቫኒልሰን
⚽ ታቬርኔር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 91🔥 19👍 7👎 6🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
70 '
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ ⚽ ኢቫኒልሰን
⚽ ታቬርኔር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 62❤ 14👎 5👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
64 '
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ ⚽ ኢቫኒልሰን
⚽ ታቬርኔር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 61❤ 12👎 9👏 8😱 3😢 3
照片不可用在 Telegram 中显示
57 '
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ ⚽ ኢቫኒልሰን
⚽ ታቬርኔር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 85❤ 27😢 10🤩 9👎 8🤬 6👏 1🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
46 '
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 195😱 24❤ 17👍 14👎 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 2 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 108❤ 12😢 11👏 8😱 4👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
#PremiereLeague
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ አመት ለማንችስተር ዩናይትድ ሰባት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል ቀዳሚው የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋች ነው።
ከአውሮፓ ሊጎች በዚህ አመት ከብሩኖ ፈርናንዴዝ በላይ አመቻችቶ ያቀበለው ተጨዋች ኦሊሴ ( 8 ) ነው።
ፈርናንዴዝ ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ ወዲህ በሁሉም ውድድሮች 192 የጎል ተሳትፎ አድርጓል።
አንቶይን ሴሜንያ ማንችስተር ዩናይትድ ላይ በሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ኦልድትራፎርድ ላይ እየተጫወተ የመጀመሪያውን አጋማሽ እየመራ የወጣባቸውን ተጨዋቾች አልተሸነፈም።
❤ 102👏 8😁 6🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 147👍 27🥰 9😁 4👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
45+3 '
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
⚽ ካሴሚሮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 128🔥 25😁 13🤩 5👍 3👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
45 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 2 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ ⚽ ሴሜኒዮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
照片不可用在 Telegram 中显示
40 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 129❤ 31🤬 15👎 9👌 3👏 2🎉 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
37 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 41👍 1👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
23 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ
⚽ አማድ ዲያሎ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥 58❤ 20👍 14🥰 5👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 126🔥 26😁 11🤬 6👏 4👍 1👎 1😢 1💯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ አሰላለፉን ጨዋታው ሲጀምር እዩት “ ሩበን አሞሪም
የቀያዮቹ ሰይጣኖች አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድናቸውን የጨዋታ አሰላለፍ ጨዋታው ሲጀምር ማየት ይቻላል በማለት ተናግረዋል።
የቡድኑ አሰላለፍ ምን ይመስላል የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አሰልጣኙ “ ያንን ጨዋታው ሲጀምር ማየት ትችላላችሁ “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
“ በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ሁለት የክንፍ ተጨዋቾች እናጣለን ስለዚህ ባሉን ተጨዋቾች መጫወት መላመድ አለብን “ ሩበን አሞሪም
የበርንማውዙ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ በበኩላቸው “ አስቸጋሪ ጨዋታ ይሆናል እነሱ ተሻሽለዋል ጥሩ ቁመና ላይ ናቸው ብለዋል።
😁 152❤ 109👍 20🔥 5👎 3👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ዩናይትድ የተጫዋቾቹን ግልጋሎት ያገኛል !
ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ የአማድ ዲያሎ እና ብሪያን ምቤሞን ግልጋሎት ያገኛል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾቹ በጨዋታው እንዲሰለፉ ከኮትዲቯር እና ካሜሮን እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ጋር ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
በሌላ በኩል የናስር ማዝራዊ በጨዋታው መሰለፍ እስካሁን አለመረጋገጡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ሞሮኮ የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዋን እሁድ ከኮሞሮስ እንደምታደርግ ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 374👍 45😁 20🔥 14👎 9👏 9
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢንተር ሚያሚ በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ ኢንተር ሚያሚ ስፔናዊውን ተከላካይ ሰርጅዮ ሬጉይሎን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ኢንተር ሚያሚ ስፔናዊውን የግራ መስመር ተሰላፊ ሰርጂዮ ሬጉይሎን ለአንድ ተጨማሪ አመት የመቆየት አመራጭ ባካተተ የአንድ አመት ውል አስፈርሟል።
ሰርጅዮ ሬጉይሎን ባለፈው ክረምት ከቶተንሀም ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ያለ ክለብ ይገኝ ነበር።
ኢንተር ሚያሚ ጆርዲ አልባ ጫማ መስቀሉን ተከትሎ የግራ መስመር ተሰላፊ ለማስፈረም ሲያፈላልጉ እንደነበር ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 168👍 21👏 13😁 2
