ar
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

إظهار المزيد
272 337
المشتركون
-1924 ساعات
+3617 أيام
+1 50830 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
70 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ              ⚽ ኢቫኒልሰን                                  ⚽ ታቬርኔር @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 62 14👎 5👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
64 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ              ⚽ ኢቫኒልሰን                                  ⚽ ታቬርኔር @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 61 12👎 9👏 8😱 3😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
57 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ              ⚽ ኢቫኒልሰን                                  ⚽ ታቬርኔር @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 85 27😢 10🤩 9👎 8🤬 6👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
46 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 3 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 194😱 24 17👍 14👎 6
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 2 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 108 12😢 11👏 8😱 4👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
#PremiereLeague ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ አመት ለማንችስተር ዩናይትድ ሰባት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል ቀዳሚው የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋች ነው። ከአውሮፓ ሊጎች በዚህ አመት ከብሩኖ ፈርናንዴዝ በላይ አመቻችቶ ያቀበለው ተጨዋች ኦሊሴ ( 8 ) ነው። ፈርናንዴዝ ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ ወዲህ በሁሉም ውድድሮች 192 የጎል ተሳትፎ አድርጓል። አንቶይን ሴሜንያ ማንችስተር ዩናይትድ ላይ በሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ኦልድትራፎርድ ላይ እየተጫወተ የመጀመሪያውን አጋማሽ እየመራ የወጣባቸውን ተጨዋቾች አልተሸነፈም።
إظهار الكل...
102👏 8😁 6🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
147👍 27🥰 9😁 4👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
45+3 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ ⚽ ካሴሚሮ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
128🔥 25😁 13🤩 5👍 3👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
45 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 2 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ        ⚽ ሴሜኒዮ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
40 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
😁 129 31🤬 15👎 9👌 3👏 2🎉 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
37 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
41👍 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
23 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ ⚽ አማድ ዲያሎ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
🔥 58 20👍 13🥰 5👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
2 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 በርንማውዝ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
126🔥 26😁 11🤬 6👏 4👍 1👎 1😢 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
2 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 በርንማውዝ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
40😁 9
Photo unavailableShow in Telegram
“ አሰላለፉን ጨዋታው ሲጀምር እዩት “ ሩበን አሞሪም የቀያዮቹ ሰይጣኖች አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድናቸውን የጨዋታ አሰላለፍ ጨዋታው ሲጀምር ማየት ይቻላል በማለት ተናግረዋል። የቡድኑ አሰላለፍ ምን ይመስላል የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አሰልጣኙ “ ያንን ጨዋታው ሲጀምር ማየት ትችላላችሁ “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። “ በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ሁለት የክንፍ ተጨዋቾች እናጣለን ስለዚህ ባሉን ተጨዋቾች መጫወት መላመድ አለብን “ ሩበን አሞሪም የበርንማውዙ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ በበኩላቸው “ አስቸጋሪ ጨዋታ ይሆናል እነሱ ተሻሽለዋል ጥሩ ቁመና ላይ ናቸው ብለዋል።
إظهار الكل...
😁 152 109👍 20🔥 5👎 3👏 3
135😁 18😢 13👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
ዩናይትድ የተጫዋቾቹን ግልጋሎት ያገኛል ! ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ የአማድ ዲያሎ እና ብሪያን ምቤሞን ግልጋሎት ያገኛል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾቹ በጨዋታው እንዲሰለፉ ከኮትዲቯር እና ካሜሮን እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ጋር ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። በሌላ በኩል የናስር ማዝራዊ በጨዋታው መሰለፍ እስካሁን አለመረጋገጡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሞሮኮ የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዋን እሁድ ከኮሞሮስ እንደምታደርግ ይታወቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
374👍 45😁 20🔥 14👎 9👏 9
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንተር ሚያሚ በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ ኢንተር ሚያሚ ስፔናዊውን ተከላካይ ሰርጅዮ ሬጉይሎን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ኢንተር ሚያሚ ስፔናዊውን የግራ መስመር ተሰላፊ ሰርጂዮ ሬጉይሎን ለአንድ ተጨማሪ አመት የመቆየት አመራጭ ባካተተ የአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰርጅዮ ሬጉይሎን ባለፈው ክረምት ከቶተንሀም ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ያለ ክለብ ይገኝ ነበር። ኢንተር ሚያሚ ጆርዲ አልባ ጫማ መስቀሉን ተከትሎ የግራ መስመር ተሰላፊ ለማስፈረም ሲያፈላልጉ እንደነበር ይታወቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
168👍 21👏 13😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
NUR TECHNOLOGIES አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ የሆኑ ላፕቶፓች ☑️HP ☑️Lenovo ☑️Dell ☑️Microsoft Surface ☑️MacBook ☑️Gaming Laptops ☑️Iphone & Samsung Phones ☑️Tablets በተመጣጣኝ ዋጋ ከሙሉ ዋስትና ጋር እናቀርባለን። ለበለጠ መረጃ ከስር የሚገኘውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ Join Our Telegram Channel for more Information 📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 https://t.me/NurTechnologies 📞0911646359 አድራሻ - ቦሌ መድኃኒለም ሰላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት ለአሚር ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
إظهار الكل...
36
Photo unavailableShow in Telegram
ቀጣዩ የማድሪድ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ትላንት ካስመዘገቡት ድል በኋላ ለአሁኑ ከሀላፊነታቸው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል። ይሁን እንጂ ቀጣዩ የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር ለአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ ቆይታ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ተነግሯል። አሰልጣኙ በእይታ ውስጥ መሆናቸው ሲገለፅ ቆይታቸው በቀጣይ ሳምንታት እና ቀጣይ ውጤት ይወሰናል። አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚሰናበቱ ከሆነ ቀጣዩ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ የሚሆኑት የወጣት ቡድኑ አሰልጣኝ አልቫሮ አርቤሎኣ እንደሆኑ ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ ከአሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን አና የርገን ክሎፕ ይልቅ አሰልጣኝ አልቫሮ አርቤሎኣን ይመርጣል ተብሏል። የዘገባው ባለቤት ፋብሪዝዮ ሮማኖ ነው።
إظهار الكل...
157😁 32👎 13👍 7🔥 1