272 367
订阅者
-1924 小时
+3617 天
+1 50830 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+1 197
在1个频道中
十一月 '25
+2 768
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+2 053
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+4 084
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+3 721
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 549
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+1 518
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+2 160
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+3 242
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+2 044
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 587
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+3 948
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+5 128
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4 887
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+4 574
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 022
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+13 426
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+6 958
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+3 674
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+6 505
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+9 144
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+7 067
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+4 749
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+3 943
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+3 898
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 512
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2 335
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 652
在2个频道中
Get PRO
八月 '23
+6 122
在1个频道中
Get PRO
七月 '23
+1 115
在1个频道中
Get PRO
六月 '23
+5
在1个频道中
Get PRO
五月 '23
+1 633
在1个频道中
Get PRO
四月 '23
+1 948
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+104
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+13 190
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+1 656
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1 964
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+3 021
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+4 290
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+2 218
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7 113
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+1 787
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+2 316
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+1 606
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+151 510
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 16 十二月 | +35 | |||
| 15 十二月 | +61 | |||
| 14 十二月 | +111 | |||
| 13 十二月 | +141 | |||
| 12 十二月 | +44 | |||
| 11 十二月 | +50 | |||
| 10 十二月 | +119 | |||
| 09 十二月 | +63 | |||
| 08 十二月 | +36 | |||
| 07 十二月 | +30 | |||
| 06 十二月 | +215 | |||
| 05 十二月 | +32 | |||
| 04 十二月 | +61 | |||
| 03 十二月 | +96 | |||
| 02 十二月 | +82 | |||
| 01 十二月 | +21 |
频道帖子
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል።
የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋርናቾ 2x እና ፔድሮ ኔቶ አስቆጥረዋል።
ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ቼልሲዎች ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
4 41610
| 2 | 90 '
ካርዲፍ ሲቲ 1 - 3 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
⚽ ተርንቡል ⚽ ጋርናቾ
⚽ ፔድሮ ኔቶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 4 633 |
| 3 | 78 '
ካርዲፍ ሲቲ 1 - 2 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
⚽ ተርንቡል ⚽ ጋርናቾ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 4 865 |
| 4 | 78 '
ካርዲፍ ሲቲ 1 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
⚽ ጋርናቾ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 4 895 |
| 5 | 57'
ካርዲፍ ሲቲ 0 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 5 227 |
| 6 | እረፍት
ካርዲፍ ሲቲ 0 - 0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 7 479 |
| 7 | ኢትዮጵያ በፊፋ የአመቱ ምርጥ ማንን መረጠች ?
ከደቂቃዎች በፊት በተደረገው የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ሀገራችን ኢትዮጵያ በምርጫው ምርጥ ሶስት ተጫዋቾችን መመርጧን ለመመልከት ተችሏል።
ሀገራችንን የወከሉት እነማን ነበሩ ?
1️⃣. ሀይደር ሸረፋ ( አምበል ) :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ እና ፔድሪ
2️⃣. አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ( የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ) :- ኑኖ ሜንዴዝ ፣ ኡስማን ዴምቤሌ እና ሞሀመድ ሳላህ
3️⃣. ሁሴን አብድልቀኒ ( ጋዜጠኛ ) :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ ላሚን ያማል እና አሽራፍ ሀኪሚን በቅደም ተከተል መምረጣቸው ይፋ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 11 023 |
| 8 | 7 '
ካርዲፍ ሲቲ 0-0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) | 11 449 |
| 9 | ሊዮኔል ሜሲ ደቦል 🦁 በስሙ ተሰየመለት !
አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በህንድ ሀገር ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።
ሊዮኔል ሜሲ በዛሬ ዕለት በህንድ የሚገኘውን የዱር እንሰሳት ጥበቃ እና ማገገሚያ ማዕከል ቫንታራ መጎብኘቱ ተገልጿል።
በጉብኝቱ ወቅት የእንሰሳት መንከባከቢያ ተቋሙ መስራች የሆኑት ህንዳዊ ቢሊየነር ጥንዶች በሊዮኔል ሜሲ ስም አንበሳ ሰይመዋል።
ቢሊየነሮቹ አንዱን የአንበሳ ደቦል “ ሊዮኔል “ ብለው መሰየማቸውን ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 20 357 |
| 10 | No text | 22 641 |
| 11 | “ ይሄ ኢፍትሐዊ ነው “ የራፊንሀ ባለቤት
የባርሴሎናው ተጨዋች ራፊንሀ ባለቤት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ራፊንሀ በምርጥ አስራ አንድ ውስጥ አለመካተቱን ተቃውማለች።
በኢስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገጿ መልዕክቷን ያጋራችው ባለቤቱ “ ኢፍትሐዊ ነው “ በማለት ገልፃለች።
“ 62 የግብ ተሳትፎ አድርጓል ነገርግን ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ መግባት አይገባውም ኢፍትሐዊ ነው “ ስትል አጋርታለች።
አክላም “ ራፊንሀ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ነወይ ? “ ስትል ጠይቃለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 29 340 |
| 12 | የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ !
የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ይፋ ተደርጓል።
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈው ፒኤስጂ ስድስት ተጨዋቾች ተካተዋል።
ከፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ቨርጅል ቫን ዳይክ ተካቷል።
ብራዚላዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊንሀ በስብስቡ ሳይካተት ቀርቷል። | 31 898 |
| 13 | ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የፒኤስጂው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የ 2025 የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ክብርን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀዳጀት ችሏል።
ኡስማን ዴምቤሌ በአመቱ ውስጥ ምን አሳካ ?
- የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ
- የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ
- የ ኮፕ ዴ ፍራንስ አሸናፊ
- የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች
- የባሎን ዶር አሸናፊ
በሴቶች ስፔናዊቷ የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተሰላፊ አይታና ቦንማቲ ማሸነፍ ችላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 33 592 |
| 14 | የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ማሸነፍ ችለዋል።
ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በአመቱ ፒኤስጂን እየመሩ የሶስትዮሽ ዋንጫ በማሸነፍ ስኬታማ የውድድር አመት አሳልፈዋል።
በሴቶች የእንግሊዝ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰሪና ዊግማን ማሸነፍ ችለዋል። | 31 798 |
| 15 | የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ታውቋል !
የ ፊፋ የ 2025 የውድድር ዘመን የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን መመረጥ ችሏል።
ጂያንሉጂ ዶናሩማ ባለፈው አመት ከፒኤስጂ የሶስትዮሽ ዋንጫ ማሸነፉ አይዘነጋም።
ዶናሩም ከሽልማቱ በኋላ “ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሽልማት ማሸነፍ ትልቅ ክብር ነው “ በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 34 193 |
| 16 | የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ?
በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል።
የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ ቡድን 4 ሚልዮን ዶላር እንዲሁም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች 2.5 ሚልዮን ዶላር ያገኛሉ።
ካፍ በውድድሩ ለሚሳተፉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች አጠቃላይ 32 ሚልዮን ዶላር ያከፋፍላል።
በተያያዘ ዜና ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ለውድድሩ እስከአሁን ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ ትኬቶች መሸጣቸው ተገልጿል። | 39 819 |
| 17 | “ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ
የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል።
“ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ መመልከት እፈልጋለሁ “ ሲል ጆን ቴሪ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ብራዚላዊው የኋላ መስመር ተሰላፊ ቲያጎ ሲልቫ
ከፍሉሚኔንስ ጋር በመለያየት ወደ አውሮፓ ለመመለስ ማሰቡ መዘገቡ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 41 315 |
| 18 | ቤን ዋይት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?
እንግሊዛዊው የአርሰናል የኋላ መስመር ተሰላፊ ቤን ዋይት በ ሀምስትሪንግ ጉዳት ምክትል ቢያንስ ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል።
ተጨዋቹ በቅዳሜው የዎልቭስ ጨዋታ የ ሀምስትሪንግ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ወጥቶ እንደነበር የሚታወስ ነው።
ቤን ዋይት በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለአርሰናል አስራ አንድ ጨዋታዎች ሲያደርግ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
ቤን ዋይት ከጋብሬል ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ክርስቲያን ሞስኬራ በመቀጠል ጉዳት የገጠመው ሌላኛው የመድፈኞቹ ተከላካይ ሆነዋል። | 41 287 |
| 19 | “ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ሊመለስ ይችላል “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ጄርሚ ዶኩ በጉዳት ምክንያት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
ተጨዋቹ በቀጣይ ማንችስተር ሲቲ ከብሬንትፎርድ ፤ ዌስትሀም እና ኖቲንግሃም ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ያመልጡታል።
“ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ይመለሳል የሚል እምነት አለኝ በትክክል አላውቅም “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አክለውም በነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ ከዶኩ በተጨማሪ ሮድሪ እና ስቶንስ አለመኖራቸውን አሳውቀዋል። | 41 624 |
| 20 | ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን ተቀላቀለ !
የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመስመር ተሰላፊ ታኬሂሮ ቶሚያሱ የኔዘርላንዱን ክለብ አያክስ ተቀላቅሏል።
ከአርሰናል ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ የነበረው ቶሚያሱ በነፃ ዝውውር አያክስን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።
ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ለስድስት ወራት መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 41 206 |
