fa
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

نمایش بیشتر
272 352
مشترکین
-1924 ساعت
+3617 روز
+1 50830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '25
دسامبر '25
+1 197
در 1 کانال‌ها
نوامبر '25
+2 768
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+2 053
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+4 084
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+3 721
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+2 549
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+1 518
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+2 160
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+3 242
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+2 044
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+1 587
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+3 948
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+5 128
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+4 887
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+4 574
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+3 022
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+13 426
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+6 958
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+3 674
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+6 505
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9 144
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+7 067
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+4 749
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+3 943
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3 898
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+1 512
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+2 335
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1 652
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+6 122
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+1 115
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+1 633
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+1 948
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+13 190
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+1 656
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+1 964
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+3 021
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+4 290
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+2 218
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+7 113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+1 787
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+2 316
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+1 606
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+151 510
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 دسامبر0
16 دسامبر+35
15 دسامبر+61
14 دسامبر+111
13 دسامبر+141
12 دسامبر+44
11 دسامبر+50
10 دسامبر+119
09 دسامبر+63
08 دسامبر+36
07 دسامبر+30
06 دسامبر+215
05 دسامبر+32
04 دسامبر+61
03 دسامبر+96
02 دسامبر+82
01 دسامبر+21
پست‌های کانال
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋር
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋርናቾ 2x እና ፔድሮ ኔቶ አስቆጥረዋል። ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ቼልሲዎች ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

8 10820

2
90 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 3 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል ⚽ ጋርናቾ ⚽ ፔድሮ ኔቶ @tikvahethsport @kidusyoftahe
90 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 3 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል             ⚽ ጋርናቾ                                  ⚽ ፔድሮ ኔቶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 026
3
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 2 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport @kidusyoftahe
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 2 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል             ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 173
4
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport @kidusyoftahe
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )                    ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 145
5
57' ካርዲፍ ሲቲ 0 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport @kidusyoftahe
57' ካርዲፍ ሲቲ 0 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 440
6
እረፍት ካርዲፍ ሲቲ 0 - 0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት ካርዲፍ ሲቲ 0 - 0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 033
7
ኢትዮጵያ በፊፋ የአመቱ ምርጥ ማንን መረጠች ? ከደቂቃዎች በፊት በተደረገው የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ሀገራችን ኢትዮጵያ በምርጫው ምርጥ ሶስት ተጫዋቾችን መመርጧን ለመመልከት ተችሏል። ሀገራችንን
ኢትዮጵያ በፊፋ የአመቱ ምርጥ ማንን መረጠች ? ከደቂቃዎች በፊት በተደረገው የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ሀገራችን ኢትዮጵያ በምርጫው ምርጥ ሶስት ተጫዋቾችን መመርጧን ለመመልከት ተችሏል። ሀገራችንን የወከሉት እነማን ነበሩ ? 1️⃣. ሀይደር ሸረፋ ( አምበል )  :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ እና ፔድሪ 2️⃣. አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ( የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ) :- ኑኖ ሜንዴዝ ፣ ኡስማን ዴምቤሌ እና ሞሀመድ ሳላህ 3️⃣. ሁሴን አብድልቀኒ ( ጋዜጠኛ ) :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ ላሚን ያማል እና አሽራፍ ሀኪሚን በቅደም ተከተል መምረጣቸው ይፋ ሆኗል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
13 920
8
7 ' ካርዲፍ ሲቲ 0-0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
7 ' ካርዲፍ ሲቲ 0-0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
14 352
9
ሊዮኔል ሜሲ ደቦል 🦁 በስሙ ተሰየመለት ! አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በህንድ ሀገር ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ሊዮኔል ሜሲ በዛሬ ዕለት በህንድ የሚ+1
ሊዮኔል ሜሲ ደቦል 🦁 በስሙ ተሰየመለት ! አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በህንድ ሀገር ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ሊዮኔል ሜሲ በዛሬ ዕለት በህንድ የሚገኘውን የዱር እንሰሳት ጥበቃ እና ማገገሚያ ማዕከል ቫንታራ መጎብኘቱ ተገልጿል። በጉብኝቱ ወቅት የእንሰሳት መንከባከቢያ ተቋሙ መስራች የሆኑት ህንዳዊ ቢሊየነር ጥንዶች በሊዮኔል ሜሲ ስም አንበሳ ሰይመዋል። ቢሊየነሮቹ አንዱን የአንበሳ ደቦል “ ሊዮኔል “ ብለው መሰየማቸውን ተናግረዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
22 830
10
No text+1
No text
24 905
11
“ ይሄ ኢፍትሐዊ ነው “ የራፊንሀ ባለቤት የባርሴሎናው ተጨዋች ራፊንሀ ባለቤት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ራፊንሀ በምርጥ አስራ አንድ ውስጥ አለመካተቱን ተቃውማለች። በኢስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገጿ መልዕክ
“ ይሄ ኢፍትሐዊ ነው “ የራፊንሀ ባለቤት የባርሴሎናው ተጨዋች ራፊንሀ ባለቤት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ራፊንሀ በምርጥ አስራ አንድ ውስጥ አለመካተቱን ተቃውማለች። በኢስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገጿ መልዕክቷን ያጋራችው ባለቤቱ “ ኢፍትሐዊ ነው “ በማለት ገልፃለች። “ 62 የግብ ተሳትፎ አድርጓል ነገርግን ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ መግባት አይገባውም ኢፍትሐዊ ነው “ ስትል አጋርታለች። አክላም “ ራፊንሀ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ነወይ ? “ ስትል ጠይቃለች። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
30 350
12
የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ! የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ይፋ ተደርጓል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈው ፒኤስጂ ስድስት ተጨዋቾች ተካተዋል። ከፕሪሚየር
የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ! የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ይፋ ተደርጓል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈው ፒኤስጂ ስድስት ተጨዋቾች ተካተዋል። ከፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ቨርጅል ቫን ዳይክ ተካቷል። ብራዚላዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊንሀ በስብስቡ ሳይካተት ቀርቷል።
33 339
13
ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የፒኤ
ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የፒኤስጂው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የ 2025 የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ክብርን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀዳጀት ችሏል። ኡስማን ዴምቤሌ በአመቱ ውስጥ ምን አሳካ ? - የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ - የ ኮፕ ዴ ፍራንስ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች - የባሎን ዶር አሸናፊ በሴቶች ስፔናዊቷ የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተሰላፊ አይታና ቦንማቲ ማሸነፍ ችላለች።    @tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 336
14
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል ! የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ማሸነፍ ችለዋል። ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በአመቱ ፒኤስጂን እየመሩ
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል ! የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ማሸነፍ ችለዋል። ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በአመቱ ፒኤስጂን እየመሩ የሶስትዮሽ ዋንጫ በማሸነፍ ስኬታማ የውድድር አመት አሳልፈዋል። በሴቶች የእንግሊዝ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰሪና ዊግማን ማሸነፍ ችለዋል።
32 516
15
የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ታውቋል ! የ ፊፋ የ 2025 የውድድር ዘመን የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን
የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ታውቋል ! የ ፊፋ የ 2025 የውድድር ዘመን የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን መመረጥ ችሏል። ጂያንሉጂ ዶናሩማ ባለፈው አመት ከፒኤስጂ የሶስትዮሽ ዋንጫ ማሸነፉ አይዘነጋም። ዶናሩም ከሽልማቱ በኋላ “ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሽልማት ማሸነፍ ትልቅ ክብር ነው “ በማለት ተናግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 476
16
የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ? በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል። የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ
የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ? በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል። የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ ቡድን 4 ሚልዮን ዶላር እንዲሁም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች 2.5 ሚልዮን ዶላር ያገኛሉ። ካፍ በውድድሩ ለሚሳተፉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች አጠቃላይ 32 ሚልዮን ዶላር ያከፋፍላል። በተያያዘ ዜና ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ለውድድሩ እስከአሁን ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ ትኬቶች መሸጣቸው ተገልጿል።
40 608
17
“ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል። “ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ
“ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል። “ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ መመልከት እፈልጋለሁ “ ሲል ጆን ቴሪ አስተያየቱን ሰጥቷል። ብራዚላዊው የኋላ መስመር ተሰላፊ ቲያጎ ሲልቫ ከፍሉሚኔንስ ጋር በመለያየት ወደ አውሮፓ ለመመለስ ማሰቡ መዘገቡ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 756
18
ቤን ዋይት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ? እንግሊዛዊው የአርሰናል የኋላ መስመር ተሰላፊ ቤን ዋይት በ ሀምስትሪንግ ጉዳት ምክትል ቢያንስ ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል። ተጨዋቹ በቅዳሜው የዎልቭስ ጨ
ቤን ዋይት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ? እንግሊዛዊው የአርሰናል የኋላ መስመር ተሰላፊ ቤን ዋይት በ ሀምስትሪንግ ጉዳት ምክትል ቢያንስ ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል። ተጨዋቹ በቅዳሜው የዎልቭስ ጨዋታ የ ሀምስትሪንግ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ወጥቶ እንደነበር የሚታወስ ነው። ቤን ዋይት በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለአርሰናል አስራ አንድ ጨዋታዎች ሲያደርግ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል። ቤን ዋይት ከጋብሬል ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ክርስቲያን ሞስኬራ በመቀጠል ጉዳት የገጠመው ሌላኛው የመድፈኞቹ ተከላካይ ሆነዋል።
42 004
19
“ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ሊመለስ ይችላል “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ጄርሚ ዶኩ በጉዳት ምክንያት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ተጨዋቹ በቀጣይ ማንችስተር
“ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ሊመለስ ይችላል “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ጄርሚ ዶኩ በጉዳት ምክንያት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ተጨዋቹ በቀጣይ ማንችስተር ሲቲ ከብሬንትፎርድ ፤ ዌስትሀም እና ኖቲንግሃም ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ያመልጡታል። “ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ይመለሳል የሚል እምነት አለኝ በትክክል አላውቅም “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አክለውም በነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ ከዶኩ በተጨማሪ ሮድሪ እና ስቶንስ አለመኖራቸውን አሳውቀዋል።
41 991
20
ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን ተቀላቀለ ! የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመስመር ተሰላፊ ታኬሂሮ ቶሚያሱ የኔዘርላንዱን ክለብ አያክስ ተቀላቅሏል። ከአርሰናል ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ የነ
ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን ተቀላቀለ ! የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመስመር ተሰላፊ ታኬሂሮ ቶሚያሱ የኔዘርላንዱን ክለብ አያክስ ተቀላቅሏል። ከአርሰናል ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ የነበረው ቶሚያሱ በነፃ ዝውውር አያክስን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል። ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ለስድስት ወራት መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 736