ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
272 343
订阅者
-1924 小时
+3617
+1 50830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋርናቾ 2x እና ፔድሮ ኔቶ አስቆጥረዋል። ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ቼልሲዎች ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
显示全部...
star reaction 2 194👍 35👎 14🔥 10😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
90 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 3 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል             ⚽ ጋርናቾ                                  ⚽ ፔድሮ ኔቶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
👏 33 20👎 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 2 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) ⚽ ተርንቡል             ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
28👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
78 ' ካርዲፍ ሲቲ 1 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )                    ⚽ ጋርናቾ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
😁 27 11🤔 5
照片不可用在 Telegram 中显示
57' ካርዲፍ ሲቲ 0 - 1 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
🔥 20 10👎 5😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ካርዲፍ ሲቲ 0 - 0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
😁 30 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያ በፊፋ የአመቱ ምርጥ ማንን መረጠች ? ከደቂቃዎች በፊት በተደረገው የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ሀገራችን ኢትዮጵያ በምርጫው ምርጥ ሶስት ተጫዋቾችን መመርጧን ለመመልከት ተችሏል። ሀገራችንን የወከሉት እነማን ነበሩ ? 1️⃣. ሀይደር ሸረፋ ( አምበል )  :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ እና ፔድሪ 2️⃣. አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ( የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ) :- ኑኖ ሜንዴዝ ፣ ኡስማን ዴምቤሌ እና ሞሀመድ ሳላህ 3️⃣. ሁሴን አብድልቀኒ ( ጋዜጠኛ ) :- ኡስማን ዴምቤሌ ፣ ላሚን ያማል እና አሽራፍ ሀኪሚን በቅደም ተከተል መምረጣቸው ይፋ ሆኗል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
183😁 68👍 25👎 14👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
7 ' ካርዲፍ ሲቲ 0-0 ቼልሲ ( ካራባኦ ካፕ )
显示全部...
👍 19 14👎 6😁 5
ሊዮኔል ሜሲ ደቦል 🦁 በስሙ ተሰየመለት ! አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በህንድ ሀገር ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ሊዮኔል ሜሲ በዛሬ ዕለት በህንድ የሚገኘውን የዱር እንሰሳት ጥበቃ እና ማገገሚያ ማዕከል ቫንታራ መጎብኘቱ ተገልጿል። በጉብኝቱ ወቅት የእንሰሳት መንከባከቢያ ተቋሙ መስራች የሆኑት ህንዳዊ ቢሊየነር ጥንዶች በሊዮኔል ሜሲ ስም አንበሳ ሰይመዋል። ቢሊየነሮቹ አንዱን የአንበሳ ደቦል “ ሊዮኔል “ ብለው መሰየማቸውን ተናግረዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
366😁 126👎 13👏 12🔥 6🥰 4👍 3
👍 34😁 24 15👎 4
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ይሄ ኢፍትሐዊ ነው “ የራፊንሀ ባለቤት የባርሴሎናው ተጨዋች ራፊንሀ ባለቤት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ራፊንሀ በምርጥ አስራ አንድ ውስጥ አለመካተቱን ተቃውማለች። በኢስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገጿ መልዕክቷን ያጋራችው ባለቤቱ “ ኢፍትሐዊ ነው “ በማለት ገልፃለች። “ 62 የግብ ተሳትፎ አድርጓል ነገርግን ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ መግባት አይገባውም ኢፍትሐዊ ነው “ ስትል አጋርታለች። አክላም “ ራፊንሀ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ነወይ ? “ ስትል ጠይቃለች። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
👍 579😁 125 89😢 15💯 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ! የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ይፋ ተደርጓል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈው ፒኤስጂ ስድስት ተጨዋቾች ተካተዋል። ከፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ቨርጅል ቫን ዳይክ ተካቷል። ብራዚላዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊንሀ በስብስቡ ሳይካተት ቀርቷል።
显示全部...
👎 350 126👍 13😁 13😢 5🔥 3🤬 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የፒኤስጂው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የ 2025 የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ክብርን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀዳጀት ችሏል። ኡስማን ዴምቤሌ በአመቱ ውስጥ ምን አሳካ ? - የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ - የ ኮፕ ዴ ፍራንስ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች - የባሎን ዶር አሸናፊ በሴቶች ስፔናዊቷ የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተሰላፊ አይታና ቦንማቲ ማሸነፍ ችላለች።    @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
266🔥 36👎 12👍 11🤔 6😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል ! የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የ 2025 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ማሸነፍ ችለዋል። ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በአመቱ ፒኤስጂን እየመሩ የሶስትዮሽ ዋንጫ በማሸነፍ ስኬታማ የውድድር አመት አሳልፈዋል። በሴቶች የእንግሊዝ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰሪና ዊግማን ማሸነፍ ችለዋል።
显示全部...
145👏 27👍 19👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ታውቋል ! የ ፊፋ የ 2025 የውድድር ዘመን የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የአመቱ መርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን መመረጥ ችሏል። ጂያንሉጂ ዶናሩማ ባለፈው አመት ከፒኤስጂ የሶስትዮሽ ዋንጫ ማሸነፉ አይዘነጋም። ዶናሩም ከሽልማቱ በኋላ “ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሽልማት ማሸነፍ ትልቅ ክብር ነው “ በማለት ተናግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
231👍 40👏 13👎 8🤔 5🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ? በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል። የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ ቡድን 4 ሚልዮን ዶላር እንዲሁም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች 2.5 ሚልዮን ዶላር ያገኛሉ። ካፍ በውድድሩ ለሚሳተፉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች አጠቃላይ 32 ሚልዮን ዶላር ያከፋፍላል። በተያያዘ ዜና ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ለውድድሩ እስከአሁን ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ ትኬቶች መሸጣቸው ተገልጿል።
显示全部...
182🔥 24😁 15👍 10👎 9🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል። “ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ መመልከት እፈልጋለሁ “ ሲል ጆን ቴሪ አስተያየቱን ሰጥቷል። ብራዚላዊው የኋላ መስመር ተሰላፊ ቲያጎ ሲልቫ ከፍሉሚኔንስ ጋር በመለያየት ወደ አውሮፓ ለመመለስ ማሰቡ መዘገቡ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
189🙏 20😁 14👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ቤን ዋይት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ? እንግሊዛዊው የአርሰናል የኋላ መስመር ተሰላፊ ቤን ዋይት በ ሀምስትሪንግ ጉዳት ምክትል ቢያንስ ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል። ተጨዋቹ በቅዳሜው የዎልቭስ ጨዋታ የ ሀምስትሪንግ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ወጥቶ እንደነበር የሚታወስ ነው። ቤን ዋይት በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለአርሰናል አስራ አንድ ጨዋታዎች ሲያደርግ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል። ቤን ዋይት ከጋብሬል ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ክርስቲያን ሞስኬራ በመቀጠል ጉዳት የገጠመው ሌላኛው የመድፈኞቹ ተከላካይ ሆነዋል።
显示全部...
105😢 75😁 19😱 7👏 6👎 5👍 2🤬 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ሊመለስ ይችላል “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ጄርሚ ዶኩ በጉዳት ምክንያት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ተጨዋቹ በቀጣይ ማንችስተር ሲቲ ከብሬንትፎርድ ፤ ዌስትሀም እና ኖቲንግሃም ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ያመልጡታል። “ ዶኩ በሰንደርላንድ ጨዋታ ይመለሳል የሚል እምነት አለኝ በትክክል አላውቅም “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አክለውም በነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ ከዶኩ በተጨማሪ ሮድሪ እና ስቶንስ አለመኖራቸውን አሳውቀዋል።
显示全部...
99👍 26😢 16🔥 8😁 8😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን ተቀላቀለ ! የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመስመር ተሰላፊ ታኬሂሮ ቶሚያሱ የኔዘርላንዱን ክለብ አያክስ ተቀላቅሏል። ከአርሰናል ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ የነበረው ቶሚያሱ በነፃ ዝውውር አያክስን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል። ታኬሂሮ ቶሚያሱ አያክስን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ለስድስት ወራት መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
🔥 147 61👍 28👌 1