ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
181 385
订阅者
+22324 小时
+1 5117
+3 24930
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 08፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 17, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
7
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 16, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
42👍 11👌 7😱 6🤔 3🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሣሠር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ መመሪያ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም. አውጥቷል። በመሆኑም፣ አዲስ አበባ፣ ሐረር እና በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የዞን ዋና ከተሞች የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የወረዳ ከተሞች የምትኙ ደንበኞች እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲሁም በሁሉም ክልሎች በሚገኙና ከወረዳ ዋና ከተሞች በታች ያሉ ከተሞች እና የገጠር ወረዳዎች/ቀበሌዎች ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ አቅራቢያ ወደሚገኝ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይንም በቀጣይ በስልካችሁ በሚደርሳችሁ የጽሑፍ መልእክት ላይ ያለን ሊንክ በመጫን ባላችሁበት ቦታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መለያ ቁጥርን በመጠቀም የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እንድታጣምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማያያይዙ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት መስጠት የማይቻል መሆኑንም በአክብሮት እናሳስባለን:: አቢሲንያ ባንክ የሁሉም ምርጫ!
显示全部...
75👍 33😁 8🔥 6
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 06፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 15, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
29👍 16👏 5
00:25
视频不可用在 Telegram 中显示
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
CONTENT 1 (1).mp4145.27 MB
98👍 57😁 13👌 10😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 04፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 13, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
27👍 6🤔 4👏 2😁 1😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2 ዘመናዊ ስልኮች እና 2 ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን እነኾ - ለጠነከረ ደንበኝነት ታኅሣሥ 6 ቀን 2018ዓ.ም. በዕጣ ከአቢሲንያ ባንክ እንሸልማለን! ይፍጠኑ - አገልግሎታችንን በመጠቀም ኩፖንዎን በዕጅዎ ያስገቡ! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
63👍 57🥰 12🤔 7
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 12, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
45👍 4👌 1
ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የዲጂታል ግብይት በሃገራችን የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል። ብሔራዊ ባንክ በዚህ ጉባዔ ላይ የቀጣይ አምስት ዓመታት የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ረቂቅ ስትራቴጂ ሰነድ ለተሰብሳቢዎች ይፋ ያደረገ ሲሆን በረቂቅ ሰነዱ ላይም የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በዚህ ጉባዔ ላይ ባንካችን መለያ ምልክቱን (Brand) እና የተለያዩ አገልግሎቶቹን የበለጠ ለማስተዋወቅ የቻለ ሲሆን፣ በሃገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ላይ ያለውን ሚናም ለማሳየት ችሏል። በዚህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ኢትስዊች በጋራ ባዘጋጁት ጉባዔ ላይ ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከተለያዩ ባንኮች፣ ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከተለያዩ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተወከሉ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
显示全部...
66👏 32🤩 4🤔 3👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 02፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 11, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
40👍 5👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
63👍 29😁 9🤔 8
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 10, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
38👏 7👍 2🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 30፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 09, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
52👍 11👌 7😁 5
use telegram as landing page
显示全部...
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁሌም ቅርንጫፎቹን ለሃገር ውለታ በዋሉ ታላላቅ ሰዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ በአዲስ አበባ ሰሚት ኮንዶሚንየም ሰንሻይን የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ሕንጻ ላይ በስሙ ቅርንጫፍ በመሰየሙ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማዋል። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
71👍 17
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 29፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 08, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
46👍 15🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 27፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 06, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
显示全部...
98👍 18😁 8🔥 7👏 3🤔 3🤩 2
የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል። በዚህ ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ የዋናው መ/ቤት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣የዋናው መ/ቤትና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የባንኩ ሠራተኞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ታማኝነት አቢሲንያ ባንክ ካስቀመጣቸው አብይ እሴቶች ውስጥ አንዱ መሆኑን በመግለጽ “ታማኝነት የማንነታችን መገለጫ የተግባር ማሳያ ነው፡፡ ታማኝነት ሥራን በሐቀኝነት እንዲሁም በሚዛናዊነት ማከናወን እና ለምናከናውናቸውም ተግባራት ኃላፊነት ወስዶ መሥራት መቻል ነው ” በማለት አብራርተዋል፡፡ አቶ በቃሉ አክለውም ታማኝነት ባንካችን ከማንም ጋር የማይደራደርበት አብይ እሴቱ በመሆኑ፣ የባንካችን ሠራተኞች ሁሌም በተግባር ልንኖረው ይገባል በማለት አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ በዝግጅቱ ላይም ከፌደራል ስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በዓሉን አስመልክቶ በድምፅ ተዘጋጅቶ የተላከ ሰነድም የተደመጠ ሲሆን ውይይትም ተደርጎበታል፡፡በተጨማሪም የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችም የሃብት ምዝገባ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሃገራችን የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን ዘንድሮም ለ22ኛ ጊዜ “ትውልድን በስነ ምግባር ፣ ተቋምን በአሰራር !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡
显示全部...
95👏 21👍 17👌 9😁 6🔥 3
00:20
视频不可用在 Telegram 中显示
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመመዝገብ በሽልማት ይንበሽበሹ! ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ በርካታ ቴሌቪዥኖች እና ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ስማርት ስልኮች እና ሌሎች ስጦታዎች ዕድለኛ ይሆናሉ! መልካም ዕድል !! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ ይመዝገቡ ! ከአቢሲንያ ጋር ይጀምሩ ያድሱ እና ይደጉ ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
Copy of Copy of አፖሎ 2 (1080 x 1080 px) (6).mp47.14 MB
77👍 14🤔 11😁 5🔥 4