ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
181 387
订阅者
+22324 小时
+1 5117
+3 24930

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+2 963
在0个频道中
十一月 '25
+1 423
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+240
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+1 674
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+233
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+199
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+259
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+435
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+158
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+366
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+263
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+3 327
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 677
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4 557
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 776
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 518
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+9 684
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 969
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+12 405
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 513
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+302
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+545
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+438
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+3 814
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+11 674
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+5 162
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+4 998
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 881
在1个频道中
Get PRO
八月 '23
+1 507
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+6 724
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+6 630
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+952
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2 966
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+18 590
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+620
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+11 510
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+12 573
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+6 366
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+8 866
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+8 955
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+7 945
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+4 735
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+5 104
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+50 762
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
17 十二月+26
16 十二月+225
15 十二月+245
14 十二月+227
13 十二月+218
12 十二月+190
11 十二月+209
10 十二月+225
09 十二月+151
08 十二月+106
07 十二月+113
06 十二月+119
05 十二月+181
04 十二月+207
03 十二月+168
02 十二月+289
01 十二月+64
频道帖子
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 16, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

13 46060

2
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሣሠር እ
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሣሠር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ መመሪያ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም. አውጥቷል። በመሆኑም፣ አዲስ አበባ፣ ሐረር እና በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የዞን ዋና ከተሞች የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የወረዳ ከተሞች የምትኙ ደንበኞች እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲሁም በሁሉም ክልሎች በሚገኙና ከወረዳ ዋና ከተሞች በታች ያሉ ከተሞች እና የገጠር ወረዳዎች/ቀበሌዎች ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ አቅራቢያ ወደሚገኝ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይንም በቀጣይ በስልካችሁ በሚደርሳችሁ የጽሑፍ መልእክት ላይ ያለን ሊንክ በመጫን ባላችሁበት ቦታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መለያ ቁጥርን በመጠቀም የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እንድታጣምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማያያይዙ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት መስጠት የማይቻል መሆኑንም በአክብሮት እናሳስባለን:: አቢሲንያ ባንክ የሁሉም ምርጫ!
19 361
3
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 06፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 06፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 15, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19 639
4
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለት
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
26 565
5
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 04፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 04፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 13, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
24 206
6
2 ዘመናዊ ስልኮች እና 2 ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን እነኾ - ለጠነከረ ደንበኝነት ታኅሣሥ 6 ቀን 2018ዓ.ም. በዕጣ ከአቢሲንያ ባንክ እንሸልማለን! ይፍጠኑ - አገልግሎታችንን በመጠቀም ኩፖንዎን በዕጅዎ
2 ዘመናዊ ስልኮች እና 2 ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን እነኾ - ለጠነከረ ደንበኝነት ታኅሣሥ 6 ቀን 2018ዓ.ም. በዕጣ ከአቢሲንያ ባንክ እንሸልማለን! ይፍጠኑ - አገልግሎታችንን በመጠቀም ኩፖንዎን በዕጅዎ ያስገቡ! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
24 828
7
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 12, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
25 147
8
ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል+5
ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የዲጂታል ግብይት በሃገራችን የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል። ብሔራዊ ባንክ በዚህ ጉባዔ ላይ የቀጣይ አምስት ዓመታት የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ረቂቅ ስትራቴጂ ሰነድ ለተሰብሳቢዎች ይፋ ያደረገ ሲሆን በረቂቅ ሰነዱ ላይም የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በዚህ ጉባዔ ላይ ባንካችን መለያ ምልክቱን (Brand) እና የተለያዩ አገልግሎቶቹን የበለጠ ለማስተዋወቅ የቻለ ሲሆን፣ በሃገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ላይ ያለውን ሚናም ለማሳየት ችሏል። በዚህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ኢትስዊች በጋራ ባዘጋጁት ጉባዔ ላይ ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከተለያዩ ባንኮች፣ ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከተለያዩ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተወከሉ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
31 091
9
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 02፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 02፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 11, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
24 861
10
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለት
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
24 849
11
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 10, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
25 731
12
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 30፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 30፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 09, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
28 819
13
use telegram as landing page
1
14
https://t.me/BoAEth
1
15
ሁሌም ቅርንጫፎቹን ለሃገር ውለታ በዋሉ ታላላቅ ሰዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ላበረከተው ከፍተኛ አ
ሁሌም ቅርንጫፎቹን ለሃገር ውለታ በዋሉ ታላላቅ ሰዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ በአዲስ አበባ ሰሚት ኮንዶሚንየም ሰንሻይን የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ሕንጻ ላይ በስሙ ቅርንጫፍ በመሰየሙ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማዋል። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
28 156
16
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 29፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 29፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 08, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
31 398
17
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 27፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 27፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 06, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
33 282
18
የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አ+9
የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል። በዚህ ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ የዋናው መ/ቤት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣የዋናው መ/ቤትና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የባንኩ ሠራተኞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ታማኝነት አቢሲንያ ባንክ ካስቀመጣቸው አብይ እሴቶች ውስጥ አንዱ መሆኑን በመግለጽ “ታማኝነት የማንነታችን መገለጫ የተግባር ማሳያ ነው፡፡ ታማኝነት ሥራን በሐቀኝነት እንዲሁም በሚዛናዊነት ማከናወን እና ለምናከናውናቸውም ተግባራት ኃላፊነት ወስዶ መሥራት መቻል ነው ” በማለት አብራርተዋል፡፡ አቶ በቃሉ አክለውም ታማኝነት ባንካችን ከማንም ጋር የማይደራደርበት አብይ እሴቱ በመሆኑ፣ የባንካችን ሠራተኞች ሁሌም በተግባር ልንኖረው ይገባል በማለት አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ በዝግጅቱ ላይም ከፌደራል ስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በዓሉን አስመልክቶ በድምፅ ተዘጋጅቶ የተላከ ሰነድም የተደመጠ ሲሆን ውይይትም ተደርጎበታል፡፡በተጨማሪም የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችም የሃብት ምዝገባ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሃገራችን የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን ዘንድሮም ለ22ኛ ጊዜ “ትውልድን በስነ ምግባር ፣ ተቋምን በአሰራር !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡
46 235
19
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመመዝገብ በሽልማት ይንበሽበሹ! ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመመዝገብ በሽልማት ይንበሽበሹ! ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ በርካታ ቴሌቪዥኖች እና ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ስማርት ስልኮች እና ሌሎች ስጦታዎች ዕድለኛ ይሆናሉ! መልካም ዕድል !! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ ይመዝገቡ ! ከአቢሲንያ ጋር ይጀምሩ ያድሱ እና ይደጉ ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
26 618
20
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 26፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 26፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 05, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
26 323