ar
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

إظهار المزيد
181 375
المشتركون
+22324 ساعات
+1 5117 أيام
+3 24930 أيام
أرشيف المشاركات
5👍 1
የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ ከኅዳር 22 እስከ ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ተሸላሚዎች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራና ሌሎች  የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት በዚህ መርሃ ግብር ላይ ሁለት ስማርት ስልኮችን እና ሁለት ፍሪጆችን የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች ተለይተው ወጥተዋል። በዚህም መሠረት ሁለት ስማርት ስልኮች የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች ሁለቱም ሃዋሳ ዲስትሪክት የወጡ ሲሆን እነሱም 0778300036515 እና 0405200284262 ሆነዋል። ሁለት ፍሪጆችን የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች ደግሞ የማዕከላዊ አዲስ ዲስትሪክትና የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት  ደንበኞችን ዕድለኛ ያደረጉ ሲሆን አነሱም0189900514365 እና 0106600382433 በመሆን ወጥተዋል። አዳዲስ ደንበኞችን መመልመል፣ ነበር ደንበኞችም ቁጠባቸውን እንዲያሳድጉ ማበረታታት እንዲሁም የባንኩን ተቀማጭ ማሳደግ አላማው ያደረገውና ለሁለት ወራት የሚቆየው ይህ የሽልማት መርሃ-ግብር በዋናነትዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት ሴዳን መኪና ዕጣን የያዘ ሲሆን በየ15 ቀኑ የሚወጡ በርካታ ላፕቶፖች፣ ቴሌቪዥኖች፣የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችና ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችንም አካትቷል። በመጨረሻም ባንካችን ዕድለኞችን ''እንኳን ደስ አላችሁ ! '' እያለ ሌሎች ደንበኞችም በዋናነት በፊት ገፅታ እና በጣት አሻራ የደንበኝነት ምዝገባ በማካሄድ፣  በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮች አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ፣ ነባር ሂሳብ ላይ ተጨማሪ ገቢ በማድረግ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በመጠቀም የሽልማቱ ተቋዳሽ እንዲሆኑ ይጋብዛል።
إظهار الكل...
7
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 08፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 17, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
8
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 16, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
45👍 11👌 7😱 6🤔 3🤩 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሣሠር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ መመሪያ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም. አውጥቷል። በመሆኑም፣ አዲስ አበባ፣ ሐረር እና በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የዞን ዋና ከተሞች የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የወረዳ ከተሞች የምትኙ ደንበኞች እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲሁም በሁሉም ክልሎች በሚገኙና ከወረዳ ዋና ከተሞች በታች ያሉ ከተሞች እና የገጠር ወረዳዎች/ቀበሌዎች ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ አቅራቢያ ወደሚገኝ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይንም በቀጣይ በስልካችሁ በሚደርሳችሁ የጽሑፍ መልእክት ላይ ያለን ሊንክ በመጫን ባላችሁበት ቦታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መለያ ቁጥርን በመጠቀም የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እንድታጣምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማያያይዙ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት መስጠት የማይቻል መሆኑንም በአክብሮት እናሳስባለን:: አቢሲንያ ባንክ የሁሉም ምርጫ!
إظهار الكل...
76👍 33😁 8🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 06፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 15, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
29👍 16👏 5
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
CONTENT 1 (1).mp4145.27 MB
98👍 57😁 13👌 10😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 04፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 13, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
27👍 6🤔 4👏 2😁 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
2 ዘመናዊ ስልኮች እና 2 ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን እነኾ - ለጠነከረ ደንበኝነት ታኅሣሥ 6 ቀን 2018ዓ.ም. በዕጣ ከአቢሲንያ ባንክ እንሸልማለን! ይፍጠኑ - አገልግሎታችንን በመጠቀም ኩፖንዎን በዕጅዎ ያስገቡ! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
63👍 57🥰 12🤔 7
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 12, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
45👍 4👌 1
ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የዲጂታል ግብይት በሃገራችን የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል። ብሔራዊ ባንክ በዚህ ጉባዔ ላይ የቀጣይ አምስት ዓመታት የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ረቂቅ ስትራቴጂ ሰነድ ለተሰብሳቢዎች ይፋ ያደረገ ሲሆን በረቂቅ ሰነዱ ላይም የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በዚህ ጉባዔ ላይ ባንካችን መለያ ምልክቱን (Brand) እና የተለያዩ አገልግሎቶቹን የበለጠ ለማስተዋወቅ የቻለ ሲሆን፣ በሃገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ላይ ያለውን ሚናም ለማሳየት ችሏል። በዚህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ኢትስዊች በጋራ ባዘጋጁት ጉባዔ ላይ ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከተለያዩ ባንኮች፣ ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከተለያዩ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተወከሉ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
إظهار الكل...
66👏 32🤩 4🤔 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 02፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 11, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
40👍 5👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ብርቱዎች ነገአቸውን ዛሬ ላይ ከሁነኛ አጋር ጋር ይገነባሉ! በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ምርጫዎ ሲያደርጉን - እኛ ደግሞ ለቤተሰባዊነትዎ እና ለትጋትዎ እንሸልምዎታለን! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
63👍 29😁 9🤔 8
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 10, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
38👏 7👍 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 30፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 09, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
52👍 11👌 7😁 5
use telegram as landing page
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም ቅርንጫፎቹን ለሃገር ውለታ በዋሉ ታላላቅ ሰዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ በአዲስ አበባ ሰሚት ኮንዶሚንየም ሰንሻይን የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ሕንጻ ላይ በስሙ ቅርንጫፍ በመሰየሙ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማዋል። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
71👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 29፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 08, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
46👍 15🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 27፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 06, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
إظهار الكل...
98👍 18😁 8🔥 7👏 3🤔 3🤩 2