uz
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Kanalga Telegram’da o‘tish

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Ko'proq ko'rsatish
46 436
Obunachilar
-524 soatlar
-1237 kunlar
-52930 kunlar
Postlar arxiv
መጪው ጊዜ ረመዷን ነው በዚህ ወቅት የአላህ ባሪያወች ወደ መስጅድ እንዲመጡ አዛን እና ሶላት ማውጫ የግድ እስፒከር ያስፈልጋል ። ለአላህ ቤት እስፒከር /አንፕሪፍየር/ ሆርን ለመግዛት እየተንቀሳቀስን ነውና ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዲት እህታችን ለአባቴና ለእህቱ ይሆን ዘንድ ብላ 1ሺ ብር አስገብታለች ። አላህ ይማራቸው አላህ የተሻለ ሀገር ያርግላቸው አላህ በረህመቱ ይቀበላቸው ። ሌሎቻችሁም ተሳተፉ?
Hammasini ko'rsatish...
ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይወከላቹህ ። በርካቶች ቀናቸውን በሰደቃ እየጀመሩ ነው ። አብሽሩ ተሳተፉ ከሰደቃ ገንዘብ ጎሎ አያቅም ። ማነው ቀኑን በሰደቃ የሚጀምር @faysul
Hammasini ko'rsatish...
እቅዳችን ሊሳካ 50ሺ ብር ብቻ ይቀረናል ዛሬውኑ ጨርሰን ለጁመዓ ሶላት እንዲደርስ ሁላችሁም በቻላችሁት ተሳተፉ ?
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
አላሁ አክበር አላህ ብዙ ባሪያወች አሉት ሁሌም ከኸይር የማጠፍ እህት 50ሺ ብር አስገብታለች አላህ ሀጃዋን ያውጣላት ። ለአላህ ቤት እንደቆመቺው አላህ ይቁምላት ። አላህ ዱንያ አኼራዋን ያሳምርላት አላህ የተሻለ ህይወትን ይወፍቃት ። በገንዘቦ ላይ በረካን በስራዋ ላይ ትርፍን በጤናዋ ላይ አፊያን ይጨምርላት ። ከሚያስጨንቁ ነገራቶች ሁሉ አላህ ይጠብቃት ። አላህ እጣሽን ያማረ አድርጎ ሁሌም የመልካም ስራ ሰበብ ያርግሽ ።
Hammasini ko'rsatish...
1
የመስጅዳችን የማይክ ጉዳይ እንዲሳካ 218 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር ብትነይቱ 545 ሰወች እያንዳንዳቹህ 200 ብር ብትነይቱ 109 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1000 ብር ብትነይቱ 10 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር ብትነይቱ እንዲሁም አላህ ሰፍ ያለ ሪዝቅ የሰጣቹህ ሰወች ለአላህ ቤት ነይቱ ?
Hammasini ko'rsatish...
7🥰 1
በርካቶች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ ይቅር ይበላቹህ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምርላቹህ አላህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን በጤናቹህ ላይ አፊያን ይጨምርልላቹህ ። ሌሎቻችሁም ተቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
5😭 3👍 2
አቅም የለንም የምትሉ ሰወች በቻላችሁት ተሳተፉ እንዲሁም አላህ መካከለኛ ሪዝቅ ለወፈቃቹህ ሰወች ደሞ ለአላህ ቤት ነይቱ 1000429906737  መሀመድ ጁድ
Hammasini ko'rsatish...
"ሰደቃ ገንዘብን አትቀንስም። ይልቁንም አላህ ይቅር ለሚል ባሪያ ክብርን እንጂ አይጨምርለትም። ለአላህ ሲል የሚተናነስን ሰው አላህ ከፍ ያደርገዋል!" ሶሂህ ሙስሊም
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም ከመልካም ስራ የማይጠፍ ሌላ ወንድም ለአላህ ቤት 5000 ብር አስገብቷል ። አላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የምትሰራቸው መልካም ስራወች ብርሀን ይሁኑህ በቤተሰብህ ላይ ውዴታን በጤናህ ላይ አፊያን በገንዘብህ ላይ በረካን አላህ ይጨምርልህ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 11ሺ ብር ደርሰናል የሚቀረን 109ሺ ብር ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ያላችሁን በዚህ አካውንት አስገቡ 1000429906737 መሀመድ ጁድ አብሽሩ ተሳተፉ @faysul
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2
የ120ሺ ብሩን ጉዳይ ወላሂ አላህ የመረጠው ብቻውን ይሸፍነዋል ። ለአላህ ቤት የሚሰጥ ሰደቃ ምነኛ አማረች በዛላይ ሰወችን አዛን ሰምተው ወደ መስጅድ እንዲመጡ መጥሪያ ሰበብ መሆን ምነኛ አማረ?
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🥰 2💯 1
ዘመቻው ተጀምሮ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 2000 ብር ደርሰናል ። አንድ ወንድማችን ስራ የለኝም ብሎ 500 ብር አስገብቷል ። ዱዓ አድርጉለት አላህ ሀጃውን ያውጣለት ። እየተሲተፍቹህ ያላችሁ ወንድምና እህቶች አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው ።
Hammasini ko'rsatish...
7
የመስጅዱ ኮሚቴ አያቅም ኢማሙን ነግሬቸዋለሁ ኢንሻ አላህ ተሳክቶ ሰርፕራይዝ እናደርገዋለን ። ረመዷን እየደረሰ ነው ነፍሶቻችን በኸይር ስራ ማጠናከር አለብን በርቱ ተሳተፉ ካላቹህ ላይ ለአላህ ቤት ነይቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 11 1
የአላህ ቤት አዛን ማውጫ አቶልና እስኪ የተመረጣቹህ ሰወች እስኪ ተሳተፉ @faysul
Hammasini ko'rsatish...
2
Repost from TgId: 2594327312
የ120ሺ  ብር የኸይር ዘመቻ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች ዛሬ አንዲት አጠር ያለች የኸይር ስራ ዘመቻ ላይ ተሳተፉ ። ከላይ የምትመለከቱት መስጅድ ለበርካታ ጊዚያት በአስቸጋሪ ሁኔታ የአንፕሪፍየር/እስቢከር/ሆርን ችግር ነበረበት ። ከወራት በፊት ደሞ ኢሄው ያላቸው ተበላሽቶ እየተሰገደ ያለው ያለ ድምፅ ከሆነ ቆይቷል ። መስጅዱን በቅርበት ስለማቀው የሚሸፍን ቢፈለግም ሰው ሳይሸፍን ቀረ እናም የዚህን መስጅድ ጉዳይ አንዴ እንጨርስ ባረከላሁ ፊኩም ። ለዚህ መስጅድ የሚያስፈልገን 120ሺ ብር ነው ። የሚያስፈልገን እቃወች 1:- አንድ አንፕሪፍየር 67ሺ ብር 2:- ሁለት አስፒከር አንዱ 9500 3:- ሁለት ሆርን 11500 በዚህ መልኩም መሳተፍ ይቻላል ለመሳተፍ @faysul 1000429906737   የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ። https://t.me/darulOmah https://t.me/darulOmah
Hammasini ko'rsatish...
18
Photo unavailableShow in Telegram
17🥰 3😡 1
አሁንም ምሽት 1:43 ሎጊያ ከተማ በድጋሜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። አላህ ሆይ አንተ እዘንልን
Hammasini ko'rsatish...
12👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ውሸት አደለም ስልካቹን ዝንጥ ለማድረግ ትክክለኛ ማራኪ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ምስሎች እና ማራኪ ፒክቸሮች አዳዲስ ጥቅሶች ለማግኘት ፈጥነው ጆይን ይበሉ
Hammasini ko'rsatish...
7😁 6
✨JOIN✨