uz
Feedback
ᗩ+ አካዳሚ

ᗩ+ አካዳሚ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya 🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy

Ko'proq ko'rsatish
79 574
Obunachilar
-8524 soatlar
-5007 kunlar
-2 08730 kunlar
Postlar arxiv
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
General_Physics_Ch7_ByDr_Endalkachew.pdf3.64 KB
1
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
General_Physics_Ch6_ByDr_Endalkachew.pdf5.22 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
GeneralPhysics_Ch5_ByDr_EndalkachewM.pdf4.35 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
GeneralPhysics_Ch5_ByDr_EndalkachewM.pdf4.35 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
General_Physics_Ch4_ByDr_Endalkachew.pdf4.94 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
GeneralPhysics_Ch3_ByDr_EndalkachewM.pdf4.21 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
GeneralPhysics_Ch3_ByDr_EndalkachewM.pdf4.21 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
General_Physics_Ch2_ByDr_Endalkachew.pdf3.71 KB
✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
General_Physics_Chap_1_by_DrEndalk.pdf5.28 KB
Photo unavailableShow in Telegram
📣የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት 👇 በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot 👍 @keleme_2013
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በየትኛውም የትምህርት ከፍል የሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮግራም ስልጠና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የፕሮግራሙ አፈጻጸምና ስልጠናውን የወሰዱ መምህራን እና ተማሪዎች በጾታ ተለይተው ሳምንታዊ ሪፖርት እንዲላክለትም ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡ (በትምህርት ሚኒትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
1
📚 General phsyics PowerPoint ግቢ ውስጥ በ ተፈጥሮ ሳይንስ ለምትቀጥሉ ተማሪዎች በመጀመሪያው Semester የሚሰጥ Course ነው። ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
Physics Lecture Notes 1 (Chapters 2–6 wo 5).pdf6.64 MB
Physics Lecture Notes 2 (Chapters 1–6 wo 5).pdf6.64 MB
Physics Lecture Notes 3 (Chapters 2 & 3).pdf4.28 MB
General Physics.pdf4.55 MB
1
📢 እንዴት እናጥና 🤔❓ በእነዚህ ምክሮች መሠረት የማስታወስ ችሎታችሁንና የትኩረት አቅማችሁን ታዳብራላችሁ። 📌 1. ቁርስና ጠቃሚ ምግቦች ሰውነታችን በአግባቡ ሥራውን እንዲሰራ ኃይል ያስፈልገዋል፤ አንጎላችን ደግሞ ትኩረት እንዲኖረውና የማስተዋል አቅማችን እንዲጨምር በቂ የሆነና ያልተቆራረጠ የኃይል አቅርቦት ይፈልጋል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቁርሳቸውን ተመግበው ወደፈተና የሚገቡ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ። የተመጣጠነ ምግብ ተመግበው ለፈተና የሚቀርቡት ደግሞ የበለጠ የማስታወስና የማስተዋል አቅም ይኖራቸዋል። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ፈተና ያለባቸው ተማሪዎች እንደ የገብስ ገንፎ፣ ዳቦ፣ ሩዝና ድንች ያሉ በካርቦሃይድሬት የበለጸጉ ምግቦችን በቁርስ ሰዓት ተመግበው ቢወጡ ይመከራል። እርጎ፣ እንቁላል፣ አሳ፣ ጎመን፣ ቲማቲምና አቮካዶ ዓይነት ምግቦችም እጅጉን ጠቃሚ ናቸው። 📌 2. በጠዋት ወደ ጥናት መግባት ሁሌም ቢሆን ነገሮችን አስቀድሞ መጀመርን የመሰለ ነገር የለም። ለፈተናም ቢሆን ጥናት በጠዋት ተነስቶ መጀመር በፈተና ወቅት የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖረን ይረዳል። ጠዋት ላይ ጭንቅላታችን እረፍት አድርጎ በአዲስ መንፈስ ሁሉንም ነገር ስለሚጀምር፤ በዚህ ሰዓት ማጥናት ውጤታማ ያደርጋል። በተለይ ደግሞ የክለሳ ጥናቶችን ለከሰዓት ማሸጋገር ተገቢ አይደለም። ጠዋት ጥናት የምንጀምርበትና የምናበቃበት ሰዓት ከፈተናው በፊት ባሉት ሁለት ወይም ሦስት ሳምንታት ውስጥ ተመሳሳይ ለማድረግ መሞከርም ውጤታማ ያደርጋል። 📌 3. ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ ወስኑ በመጀመሪያ ፈተናው የጽሁፍ ነው ወይስ የተግባር? ወይስ ቃለመጠይቅ ነው የሚለውን መለየት ወሳኝ ነው። ሁሉም ዓይነት ፈተናዎች የራሳቸው የሆነ የተለያየ አይነት አቀራረብ አላቸው። በምሳሌ አስደግፎ ማብራሪያ መስጠት የሚጠይቅ ዓይነት ፈተና ከሆነ ከዚህ በፊት የተሠሩ ፈተናዎችን እያመሳከሩ ጥቂት ቦታዎች ላይ በትኩረት መዘጋጀት። ምናልባት ፈተናው ምርጫ አልያም አጭር መልስ የሚፈልግ ዓይነት ከሆነ ቀለል ያለና አጠቃላይ መረጃዎችን ለመያዝ መሞከር። 📌 4. እቅድ ማዘጋጀት ምናልባት ነገሮችን ቦታ ቦታ ለማስያዝና እቅድ ለማውጣት የምናጠፋው ጊዜ የባከነ መስሎ ሊሰማን ይችላል። ነገር ግን እውነታው በተቃራኒው ነው። ምክንያቱም ምን ማጥናት እንዳለባችሁና መቼ ማጥናት እንዳለባችሁ እቅዳችሁ ይነግራችኋል። ከዚህ በተጨማሪም ምን ያክል እንደተጓዛችሁ ለመመዝገብና ለመከታተል ይረዳል። የትኞቹን ማስታወሻ ደብተሮች መቼ መመልከት እንዳለባችሁ፣ የትኞቹን መጻህፍት ለተጨማሪ ማብራሪያ እንደምትጠቀሙ እንዲሁም የፈተና ጥያቄዎችን መቼ መለማመድ እንዳለባችሁ በእቅድ ውስጥ ማስገባት ውጤታማ ያደርጋል። እዚህ ጋር መርሳት የሌለብን ለእረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴም ቦታ መስጠት እንዳለብን ነው። 📌 5. ከፋፍሎ ማጥናት የክለሳ ጥናትን ከፋፍሎ ማካሄድን የመሰለ ነገር የለም። አንድ የትምህርት ዓይነት ላይ 10 ሰዓት ሙሉ ከማሳለፍ በየቀኑ አንድ ሰዓት በማጥናት በ10 ቀን መጨረስ ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል። ያጠናነውን ነገር ለማስታወስና በቀላሉ ለመሸምደድ ጭንቅላታችን ጊዜ ይፈልጋል። ከፋፍሎ ማጥናት ደግሞ ለዚህ ፍቱን መድሃኒት ነው። ከፋፍሎ ማጥናት እጅግ ውጤታማው መንገድ እንደሆነም በመላው ዓለም የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያለመክታሉ። 📌 6. ራሳችሁን ቶሎ ቶሎ ፈትኑ የሥነ አዕምሮ ጥናት ባለሙያዎች እንደሚሉት የማስታወስ ችሎታን ለማዳበርና በራስ መተማመናችንን ለመጨመር ራስን መፈተን ውጤታማ ያደርጋል። ከዚህ በተጨማሪ እየተዘጋጀንበት ያለነውን ጉዳይ በደንብ እንድናውቀው ከማድረጉ በተጨማሪ የረሳናቸው  የረሳናቸው አልያም የዘለልናቸው ርዕሶችን ለመለየት ይረዳናል። 📌 7. መምህር መሆን ከባዱን የክለሳና ራሳችሁን የመፈተን ሥራውን ካከናወናችሁ በኋላ ጓደኞቻችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ በጭንቅላታችሁ የሚመጣውን ነገር በሙሉ ንገሯቸው። ራሳችሁን በመምህር ቦታ አድርጋችሁ እውቀታችሁን ለማካፈል ሞክሩ። ምን ያህል እንደምታስታውሱ ለማወቅ ከመርዳቱ በተጨማሪ ጓደኞቻችሁንም ትጠቅሟቸዋላችሁ። 📌 8. ከተንቀሳቃሽ ስልካችሁ ራቅ በሉ ስልኮች በጣም ብዙ ጥቅም አላቸው። ነገር ግን በጥናት ወቅት ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ነው የሚያመዝነው። በተለይ ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያዎችን የምትጠቀሙ ከሆነ። ብዙ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ብዙ ጊዜያቸውን ስልካቸው ላይ የሚያሳልፉ ተማሪዎች የትምህርት ውጤታቸው ሁሌም ቢሆን ዝቅ ያለ ነው። ብትችሉ ስልካችሁን አጠገባችሁ እንኳን አታድርጉት። 📌 9. ሙዚቃ መቀነስና በጸጥታ ማንበብ በጸጥታ ውስጥ ሆነው ጥናታቸውን የሚያከናወኑ ተማሪዎች ሙዚቃ እየሰሙ ከሚያጠኑት ጋር ሲወዳደሩ በእጅጉ የተሻለ የማስታወስና የትኩረት አቅም እንዳለቸው ማረጋገጥ ተችሏል። 📌 10. ቋሚ እረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴ ውጤታማ የክለሳ ጥናት ማለት እረፍት አልባ ጥናት ማለት አይደለም። በጥናታችን መሀል መሀል ላይ ጥሩ አየር ለማግኘትና ሰውነታችንን ለማፍታታት ወጣ ብሎ እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታችንን በደንብ ከፍ ያደርገዋል። ከዚህ በተጨማሪ ሰውነታችን እና ጭንቅላታችን በእጅጉ የተሳሰሩ በመሆናቸው እንቅስቃሴ ስናደርግ የደም ዝውውራችን ይስተካከላል፤ ይህ ደግሞ በቂ ኦክስጅን ወደ ጭንቅላታችን እንዲሄድ ይረዳል። አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ተዘርዝሮ የማያልቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ጭንቀትን መከላከልና በራስ መተማመንን መጨመር ከነዚህ መካከል ይጠቀሳሉ። 📌   11. እንቅልፍ ከፈተና በፊት ያለችውን ምሽት ጥሩ እንቅልፍ አግኝቶ ማሳለፍ ተገቢ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ነገር ግን ጥሩ እንቅልፍ ፈተናው ሲቃረብ ብቻ ሳይሆን ከሳምንታት በፊት ገና ዋናው ጥናት ሲደረግና ክለሳ በሚደረግበት ወቅትም እጅግ ወሳኝ ነው። ✅ በጠዋት ተነስቶ ውጤታማ የክለሳ ጥናት ካደረጉ በኋላ በጊዜ ተኝቶ ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት ሰውነታችንና ጭንቅላታችን በደንብ ተግባብተው እንዲሰሩ ይረዳቸዋል። ሌሊቱን በሙሉ ለማጥናት ሙከራ አታድርጉ ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ምክንያቱም ራሳችን ላይ ጫና እያሳደርን ስለሆነ። 👍እስካሁን የተዘረዘሩትን ነገሮች ሁሉ ተግባራዊ ካደረጋችሁ ምንም የሚያሳስባችሁ ነገር ሊኖር አይገባም። ዘና ብላችሁ ወደ ፈተና መግባት ብቻ ነው የሚቀራችሁ። ምናልባት ጥሩ ያልሆነ አጋጣሚ ቢገጥማችሁ እንኳን እሱን ረስታችሁ ለቀጣዩ በጥሩ መንፈስ ለመዘጋጀት ሞክሩ። በመጨረሻም በእያንዳንዱ ጥሩ የፈተና ጊዜ ለራሳችሁ ሽልማት መስጠት አትርሱ ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
8👍 1👌 1
#Update የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራንና የትምህርት አመራር ለፈተና ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት ፈተና የሚሸፍናቸው የይዘት አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ከፍል ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር የሚከተሉትን ያካትታል፡፡  1. የትምህርት ዓይነቶችን በተመለከተ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ኬሚስትሪ፣ - ፊዝክስና ባዮሎጂ ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ታሪክ፣ - ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2. ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ደረጃዎችን እና በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች ይሸፍናል፡፡ 3. ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል ሁሉም የትምህርት ዓይነት ፈተና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት እየተዘጋጀ ያለ ሲሆን የ9ኛ ክፍል ደግሞ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተናዎች ከቀድሞውና ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘቶችን ብቻ አካቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 4. ፈተናው ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ ከተማረው ሥርዓተ ትምህርትና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ተመስርቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 5. የፈተናው አስተዳደር በበይነ መረብና በወረቀት ጎን ለጎን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ተፈታኝ በበይነ መረብ እንዲፈተን እየተሠራ ያለ በመሆኑ ተፈታኞች እራሳቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ሊያዘጋጁ ይገባል፡፡ #EAES ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
5
Photo unavailableShow in Telegram
#WallagaUniversity በ2018 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፡- በዩኒቨርሲቲው ነቀምቴ ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ✨ Share with your  Friends       🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
#Make_Money ⚠️ በLinkedIn አካውንታቹ 100ብር እስከ 742ብር በቀን ተከፋይ ይሁኑ LinkedIn Account ካላቹ ዛሬውኑ ተከፋይ መሆን ትችላላቹ:: 👉የ Account ደህንነት ምንም የሚያያሳስብ ነገር የለም 👉 ምንም የምታወጡት ወጪ የለም 👉 የመጀመሪያ ክፍያ ወዲያውኑ ከዛም የሚቀጥሉት ክፍያ በየቀኑ 👉 የዋጋ ዝርዝር በTelegram channelችን ተመልከቱ 👉 Learn about LinkedIn from Scratch ሙሉ ማብራሪያ በዚህ Telgram channel ውስጥ አለ:: 👉@LinkedIn_Rental_channel ለማከራየት 👉 @Finolamo
Hammasini ko'rsatish...