uz
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

Kanalga Telegram’da o‘tish

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Ko'proq ko'rsatish
142 933
Obunachilar
-2824 soatlar
+4187 kunlar
+1 17230 kunlar
Postlar arxiv
Hammasini ko'rsatish...
❤ 1
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ👌
የዘማሪ አቤል መክብብን ምርጥ የንስሃ እና የቸብቸቦ ዝማሬዎችን ለማግኘት 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
❤ 1
እንደ እኔ የማርከው 😥
😊 ይህችን አመት 😊
🙏ይለይብኛል🙏
ሁሉንም
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
❤ 15😍 2
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Photo unavailableShow in Telegram
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማን ትምህርቶች በቀላሉ በትንሽ MB የምታገኙበት የ Telegram ቻናል እንሆ ቤተሰብ ሁኑ👇
Hammasini ko'rsatish...
❤ 22
☑️ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ☑️
⏚ JOIN ⏚
Hammasini ko'rsatish...
❤ 8
🙏በሱባኤ ጊዜ የሚጸለዩ ጸሎቶች⁉️
🤲ምን እና እንዴት መጸለይ አለብን⁉️
👉የማይደረጉ ነገሮች ምንድናቸው⁉️
📖የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል። ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ።
Hammasini ko'rsatish...
😍1
😍2
😍3
😍4
😍5
😍6
😍7
😍8
😍9
🥰0
✞ዑራኤል መልአከ ብርሃን✞ ዑራኤል መልአከ ብርሃን(፪) ያማልደናል ከአምላካችን ዑራኤል - - መራኄ ብርሃናት ዑራኤል - - የዋህ መልአክ ነህ ዑራኤል - - ምህረት ታሰጣለህ ዑራኤል - - ለሚለምኑህ ዑራኤል - - ስምህን ስጠራህ ዑራኤል - - በጣም ሲቸግረኝ ዑራኤል - - በአክናፍህ በረህ ዑራኤል - - ፈጥነህ ድረስልኝ አዝ= = = = = ዑራኤል - - ታምሜ መጥቼ ዑራኤል - - ደጅህ ላይ ስወድቅ ዑራኤል - - ለምነህ አስማርከኝ ዑራኤል - - ስራህ ረቂቅ ዑራኤል - - ፈዋሽ ጠበልህ ዑራኤል - - እኔንም ምሮኛል ዑራኤል - - ከጤነኞች ሰዎች ዑራኤል - - እኩል አድርጎኛል አዝ= = = = = ዑራኤል - - የዕውቀትን ጽዋ ዑራኤል - - ለዕዝራ እንዳጠጣህ ዑራኤል - - ሁሉን ታሰጣለህ ዑራኤል - - ተግቶ ለለመነህ ዑራኤል - -  ክብርህም ይገለጽ ዑራኤል - - በምዕመናን ፊት ዑራኤል - - የአምላክ ባለሟል ዑራኤል - - ሰሚ ነህ ስዕለት        መዝሙር መልአከ ሰላም ቀሲስ   እንግዳወርቅ በቀለ "ዑራኤል የተባለ መልዐክ ሊረዳኝ መጣ"            መ/ዕዝ.ሱቱ ፪፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ዑራኤል መልአከ ብርሃን.mp32.24 MB
❤ 150👍 7🔥 6👏 5💯 5😍 4😇 4🏆 1
ሼር 💛
Photo unavailableShow in Telegram
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማን ትምህርቶች በቀላሉ በትንሽ MB የምታገኙበት የ Telegram ቻናል እንሆ ቤተሰብ ሁኑ👇
Hammasini ko'rsatish...
❤ 12🕊 4
☑️ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ☑️
⏚ JOIN ⏚
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
#ጽላት_ዘሙሴ ጽላት ዘሙሴ ጽላት ዘሙሴ ፅላት (፪) ዘሙሴ ፅላት ሙሴ ከፈጣሪው የተቀበላት አሥርቱ ትዕዛዛት የተጻፉባት ፅላት ዘሙሴ ፅላት ይእቲ እፀ መድኃኒት (፪) ይእቲ እፀ መድኃኒት ማርያም ቅድስት መዝሙር ቀሲስ መገርሳ በቀለ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ጽላት ዘሙሴ.mp34.73 MB
❤ 69👏 6😍 3🕊 2😘 2
ሼር 💛
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
❤ 26
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
✞ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ✞   ጽላት ዘሙሴ ዕጸ ጳጦስ ዘሲና ፀናፅል ዘውስተ ልብሱ ለአሮን ካህን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን(፪) ውስተ አፍላገ ባቢሎን  ህየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን(፪) በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቆዋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ ጽኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዶዋልና አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ ዘምሩለት ላምላካቹ ቢያድናቹ ከመከራ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን አዝ= = = የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን  áŠ á‹= = = ሥጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም እናልፋለን ሁሉን በአንቺ  የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን ለሥጋና ለነፍሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን          ዘማሪ መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ መዝ ፻፴፯፥፩-፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche
Hammasini ko'rsatish...
ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ.mp37.48 MB
❤ 97🥰 8🕊 5👍 3🏆 1
ሼር 💛
#ማርያም_ጽዮን ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ እዝራኒ በገዳም(፪) አመ ወዓለ(፪) ውዱቁ ኧኸ(፫)     #ትርጉም በጽዮን የተመሰልሽ ማርያም ሆይ ለብርሃን (ኢየሱስ ክርስቶስ)የወርቅ መቅረዙ ነሽ (መቅረዝ ማብሪያ) እዝራ በገዳም ወድቆ በዋለ ጊዜ ለስንቁ አያስብም አንች ስንቁ ነሽና ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ማርያም ጽዮን.mp32.51 MB
❤ 67💯 7🥰 4
ሼር 💛
​​✞እናታችን ጽዮን✞ በዲያቆን ኅሩይ ባየ ክፍል አንድ በቅዱሳት መጻሕፍት ጽዮን የሚለው ቃል ተደጋግሞ በነቢያቱ ተነግሯል፡፡ ሆኖም የጽዮን ትርጉም እንደተነገረበት ዐውደ ትንቢት እንደተሰበከበት መዋዕለ ትምህርት ምስጢሩ ይለያያል፡፡ በዚህ ጽሑፍ በጥቂቱ የምንመለከተው ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ እንዴት እንደመጣች፣ ኅዳር ፳፩ ቀን ስለምናከብረው ዓመታዊ በዓል፣ በታቦተ ጽዮን እና በዘመነ ሐዲስ በተገለጠችው በእመቤታችን በቅድስትድንግል ማርያም ያለውን ምስጢራዊ ትርጉም ነው፡፡"ታቦት አንቺ ነሽ" ብሏል፡፡  ታቦተ ጽዮን በፈቃደ እግዚአብሔር በነቢዩ ሙሴ አማካኝነት ለሰው ልጆች ተሰጥታ እስራኤላውያን ሲባረኩባት፣ መሥዋዕታቸውን ሲያቀርቡባት ከእግዚአብሔር ሲታረቁባት ኖረዋል፡፡ከአራት ሺሕ ሦስት መቶ ሃያ ሰባት ዓመተ ዓለም (4327 ዓ.ዓ.) ጀምሮ ለአርባ ዓመታት ያህል እስራኤላውያንን በክህነት ያገለግል የነበረው ካህኑ ዔሊ ዕድሜው ሲገፋ ሁለት ልጆቹን ጠርቶ ምሉዕና ዱግ /ዋናና ምክትል/ አድርጎ ሾማቸው፡፡ በደብተራ ኦሪት ታቦተ ጽዮንን እንዲያገለግሉ የተሾሙት ሁለቱ ወጣት ካህናት /አፍኒን እና ፊንሐስ/ ፈቃደ እግዚአብሔርን ተላልፈው ሦስት ታላላቅ በደሎችን ፈጸሙ፡፡ የመጀመሪያው በደል፤ በሙሴ ሥርዓት በቀዳማይ ሰዓተ ሌሊት በርታ በቀዳማይ ሰዓተ መዓልት የምትጠፋ መብራት እንድትቀመጥ የተሠራ ሥርዓት ነበር፡፡ ሆኖም አገልግሎት ከሌለ ሲበራ ማደሩ ለምን ? ብለው መቅረዙን አነሡ፤ መብራቱንም አጠፉ፡፡ ሁለተኛ፣ ለራሳቸው ሥጋዊ ጥቅም ቅድሚያ ሰጥተው ለመሥዋዕት እንዲሆን ከመጣው እንስሳ ታርዶ ስቡ ሳይጤስ፣ደሙ ሳይፈስ ሥጋውን እየመረጡ ተመገቡ፡፡ ሦስተኛ ጸሎት እናደርሳለን ሥርዓተ አምልኮ፣ እንፈጽማለን ብለው ወደ መገናኛው ድንኳን ይመጡ ከነበሩት እስራኤላውያን ቆነጃጅት ጋራ በዝሙት ወደቁ፡፡ አባታቸው ካህኑ ዔሊም የልጆቹን በደል እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልሰማ ቸል በማለቱ እግዚአብሔር አዘነ፡፡ በዚህም ምክንያት ፍልስጥኤማውያንን አስነሥቶ በጦርነት ቀጣቸው፡፡ ዕብራውያን በጦርነት ውሎ ያለልማዳቸው በአሕዛብ ተሸነፉ፡፡ ሕዝበ እስራኤልም ግራ ቢገባቸው "ድል የተነሣነው ታቦተ ጽዮንን ይዘን ባለመዝመታችን ነው" ብለው አፍኒን እና ፊንሐስ ጽላቱን እንዲሸከሙ አድርገው ወደ ፍልስጥኤማውያን የጦር ምሽግ ገሠገሡ፡፡ ሆኖም ያሰቡት ሳይሳካ ታቦተ ጽዮን ተማረከች፣ አፍኒንና ፊንሐስ ሞቱ፤ ዕብራውያንም በጦርነቱ ድል ተደረጉ፡፡ ፍልስጥኤማውያንም ታቦተ ጽዮንን ማርከው ዳጎን ከተባለው ጣዖታቸው ላይ አስቀመጧት፡፡ በማግስቱ ሲመለሹ ዳጎን ተገልብጦ ታቦተ ጽዮን በላይ ተቀምጣ አገኟት፡፡ በማግስቱም ተመሳሳይ ድርጊት ተፈጽሞ ዳጎን ወድቆና ተሰባብሮ አገኙት።፩ሳሙ ፭፥፬ ይኽን በተመለከተ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጽጌ ድንግል ሰቆቃወ ድንግል በተባለው ድርሰቱ፤  "ታቦተ አምላከ እስራኤል ጽዮን ዘነገደት ምድረ ኢሎፍሊ፤  ወቀጥቀጠቶ ለዳጎን ነፍሳተ ብዙኃን ማህጎሊ፤  አመ ነገደት ቁስቋመ በኀይለ ወልዳ ከሃሊ፤  ወድቁ አማልክተ ግብፅ መናብርተ ሰይጣን ሐባሊ፡፡  ወተኀጉሉ ኲሎሙ ዘቦሙ አስጋሊ. . .፤" "ወደ ኢሎፍሊ ምድር ተማርካ የሔደች የእስራኤል አምላክ የቃል ኪዳኑ ታቦተ ጽዮን የብዙዎችን ነፍሳት ያጠፋ ዳጎንን ሰባበረችው፡፡ ድንግል ማርያምም ሁሉን ማድረግ ከሚችለው ከልጇ ጋር ግብፅ ወደሚባል ሀገር በሔደች ጊዜ የሐሰተኛ ሰይጣን ዙፋኖች የሆኑ የግብፅ ጣዖታት ፈረሱ ጠንቋይ አስጠንቋይ ያላቸው ሁሉ ዐፈሩ"በማለት በንጽጽር አስቀምጦታል፡፡ ኢሳ ፲፱÷፩ ኃይል እና ድል ማድረጉን በዳጎን የጀመረችው ታቦተ ጽዮን የፍልስጥኤማውያንን መንደር በአባርና በቸነፈር በእባጭም መታች፡፡ ሕዝበ ፍልስጥኤምም ታቦተ ጽዮን ወደ እስራኤል ምድር እንድትመለስ አደረጉ፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ታላቅ ክብር በሀገረ እስራኤል ትኖር የነበረችው ታቦተ ጽዮን ወደ ሀገራችን ወደ ኢትዮጵያ መምጣቷ ታላቅ የሆነ መንፈሳዊ ሐሴት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡ የታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከአርባ ሁለት ጊዜ በላይ ስሟ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር የተወደደች ለመሆኗ ነቢያቱ መስክረዋል፡፡ ከነቢያት አንዱ አሞፅም፤ "የእስራኤል ልጆች ሆይ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን ?" ብሎ እግዚአብሔር መናገሩን ጽፏል። አሞጽ ፱፥፯ ከሁሉም ከፍ ባለመልኩ ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት፤ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" ብሎ ሕዝበ ኢትዮጵያ እደ ሕሊናውን እና እደ ልቡናውን ዘወትር በአምልኮተ እግዚአብሔር፣ በጾምና በጸሎት፣ በምጽዋትና በትሩፋት፣ ዘርግቶ በሃይማኖት ጸንቶ፣ በምግባር ቀንቶ የሚኖር በመሆኑ፤ ሕዝቡ ሕዝበ እግዚአብሔር ምድሪቱ ሀገረ እግዚአብሔር ተብለዋል፤ መዝ፷፰፥፴፩ ለታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ዋናው ምክንያት በእስራኤል እና በኢትዮጵያ መካከል የነበረው የሠመረ ግንኙነት ነው፡፡ ይኽም በመሆኑ የንግሥት ሳባ እና የንጉሥ ሰሎሞን ግንኙነት ሰፊውን ታሪክ ይዞ ይገኛል፡፡የንግሥተ ሳባ ዕቃ ግምጃ ቤት የነበረው ታምሪን ወደ ኢየሩሳሌም ሔዶ ንጉሥ ሰሎሞን ያሠራውን ቤተ መቅደስ ዓይቶ፣ የሰሎሞንን ጥበባዊ ዝና ሰምቶ በፍጹም መደነቅ ወደ ሀገሩ ተመለሰ፡፡ ያየውንና የሰማውን ለንግሥቲቱ አጫወታት፡፡ እሷም የሰማችውን ለማየት ወደ ኢየሩሳሌም ሔዳ የሰሎሞንን መንፈሳዊና ሥጋዊ ጥበብ ተመልክታ እግዚብሔርን አመስግና ተመለሰች፡፡ ከንጉሥ ሰሎሞን ምኒልክን ፀንሳ ከኢየሩሳሌም ተነሥታ ባሕረ ኤርትራን ተሻግራ፣ ሐማሴን አውራጃ ስትደርስ አሥመራ ከተማ በሚገኘው ማይበላ ከተባለው ቦታ ወንድ ልጅ ወለደች፡፡ የሕፃኑንም ስም የንጉሥ ልጅ ስትል "እብነ መለክ" አለችው፡፡ ይኽ ስም በዘመን ሒደት ምኒልክ ተብሎ ተለወጠ፡፡ ምኒልክ ተወልዶ በአእምሮ እያደገ ሲሔድ አባቴ ማን ነው ? አድራሻውስ ወዴት ነው ? እያለ ጥያቄ ቢያበዛባት በሃያ ሁለት ዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም ላከችው፡፡ ምኒልክም አባቱ ንጉሥ ሰሎሞንን አግኝቶ ሕገ ኦሪትንና የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲያጠና ከቆየ በኋላ፤ ዐሥራ ሁለት ሺሕ እስራኤላውያንን አስከትሎ ከምድረ እስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን አቀና፡፡ ከቀዳማዊ ምኒልክ ጋር ለጉዞ የተነሡ ዕብራውያን ከቤተሰቦቻቸው መለየታቸው ሳያሳዝናቸው ከታቦተ ጽዮን መለየታቸው እጅግ ከበዳቸው፡፡ ወዲያው በፈቃደ እግዚአብሔር ታቦተ ጽዮንን ከመንበሯ አንሥተው በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ገቡ፡፡ ቀዳማዊ ምኒልክ እና እስራኤላውያን ታቦተ ጽዮንን ይዘው አክሱም የደረሱት ኅዳር 21 ቀን ነበር፡፡ ንግሥተ ሳባም የታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት በጣም ስላስደሰታት በክብር ተቀበለቻቸው፡፡"ወአንበርዋ ውስተ ሕፅነ ደብረ ሀገረ ማክዳ"እንዲል በአክሱም ከተማ መካከል ደብረ ማክዳ /ዛሬ ቤተ ጊዮርጊስ ከሚባለው/ ላይ ደብተራ ኦሪት ሠርተው አስቀመጧት፡፡ አሁን ያለው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በዘመናዊ ዐቅድ የታነፀው የአክሱም ጽዮን ገዳም ቅዳሴ ቤቱ ጥር 30 ቀን 1957 ዓ.ም ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ግርማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ /የታላቋ ብሪታንያ ንግሥት/ እና ልዑል ፊልፕ ከክብር ባለሟሎቻቸው ጋር በተገኙበት ተከብሯል፡፡ ኅዳር ጽዮን በአክሱም ክፍል ሁለት ይቀጥላል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
❤ 75🥰 5🕊 5👍 3🏆 3💯 2
ሼር ያድርጉ
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
❤ 23
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
✞ገብርኤል✞ አማልደን ስንልህ ስማን እዘንልን (፪) አጽናን አረጋጋን (፪) ገብርኤል የእኛ መመኪያ አባታችን እግዚአብሔር ልሹ ክብርን አቀዳጅቶህ ለተልዕኮ እንድትፈጥን ያረገህ የሾመህ እንደ ሶስቱ ሕፃናት አንተን እንደጠሩት ዛሬም አውጣን ገብርኤል ሆይ ከነፍሳችን ጠላት አዝ= = = = = እምነት አለን እያልን ንቀናል ምግባርን እባክህን ሊቀ መልአክ እንድናስብ እርዳን መላእክትን ሁሉ ያረጋጋሀችው አንተ እኮ ነህ ኃያል መልአክ ጽኑ ቁሙ ያልካችው አዝ= = = = = እኛስ እናምናለን በአምላጅነትህ በተሰጠህ የአምላክ ጸጋ ኃይላችን አንተ ነህ የምስራች መልአክ ተብለሃልና ደስ አስኘን ደስታ ስጠን ተጨንቀናልና አዝ= = = = = ኢትዮጵያንም ታደግ ተዋህዶንም ጠብቅ ሊቀ መልአከ በል ቁምልን ስይፍህንም ታጠቅ ሠራዊትህ ከበው እነርሱ ያጽናኑን ዘወትርም ሳትርቀን ሰላምን ለግስን              መዝሙር            ፋንቱ ወልዴ "እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ"                ሉቃ ፩፥፲፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ገብርኤል.mp32.70 MB
❤ 73👏 4😍 3🕊 2🏆 2
ሼር 💛
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል  ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
Hammasini ko'rsatish...
❤ 4
🔐ክፈት✅
🤰መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት  ይነሳሉ? 🧍‍♀ሴት በወር አበባ ጊዜስ❓ ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመውስ? ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ዓንፃር መልስ ይመልከቱ👇👇👇👇 https://t.me/+P205yBFlolY5YWVk https://t.me/+P205yBFlolY5YWVk
Hammasini ko'rsatish...
❤ 2🕊 1
📖ሥርዓተ ቤተክርስትያን📖
❤️ይ🀄️ላ🀄️ሉ❤️