በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Kanalga Telegram’da o‘tish
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
Ko'proq ko'rsatish222 982
Obunachilar
-11024 soatlar
-2627 kunlar
-87330 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '25
Dekabr '25
+1 854
0 kanalda
Noyabr '25
+2 483
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+1 334
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+4 525
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+4 210
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+4 092
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+4 812
0 kanalda
Get PRO
May '25
+5 156
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+6 670
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+5 399
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+8 468
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+8 299
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+11 204
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+16 184
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+10 682
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+12 947
2 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+16 269
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+16 052
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+10 915
0 kanalda
Get PRO
May '24
+10 342
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+7 795
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+7 759
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+7 334
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+9 066
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+11 696
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+13 543
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+5 301
1 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+1 506
11 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+2 832
8 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+1 727
5 kanalda
Get PRO
May '23
+2 379
22 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+1 734
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+2 607
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+1 558
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '220
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+166
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+1 327
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+1 822
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+2 068
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+2 171
0 kanalda
Get PRO
May '22
+1 895
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+1 125
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+1 356
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+92 461
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 17 Dekabr | 0 | |||
| 16 Dekabr | +20 | |||
| 15 Dekabr | +36 | |||
| 14 Dekabr | +88 | |||
| 13 Dekabr | +270 | |||
| 12 Dekabr | +25 | |||
| 11 Dekabr | +183 | |||
| 10 Dekabr | +167 | |||
| 09 Dekabr | +48 | |||
| 08 Dekabr | +24 | |||
| 07 Dekabr | +177 | |||
| 06 Dekabr | +276 | |||
| 05 Dekabr | +49 | |||
| 04 Dekabr | +197 | |||
| 03 Dekabr | +149 | |||
| 02 Dekabr | +91 | |||
| 01 Dekabr | +54 |
Kanal postlari
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
5900
| 2 | 🚨እድሜዎ ስንት ነው ? | 60 |
| 3 | የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 54 |
| 4 | No text | 78 |
| 5 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች? | 119 |
| 6 | 🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇
👤 Mikaya Behailu
👤 Minyeshu Kifle
👤 Muluken Melesse
👤 Neway Debebe
👤 Nati Haile
👤 Nhatty Man
👤 Sami Dan
👤 Sayat Demissie
👤 Seleshe Demissie
👤 Shewandagne Hailu
👤 Tamrat Desta
👤 Teddy Afro
👤Aster Awoke
👤Abnet Agonafr
👤Geremew Asefa
🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 144 |
| 7 | 🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 | 199 |
| 8 | ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 | 250 |
| 9 | የታፈነ ፍቅር እንዴት ነበር?
@bewketuseyoum19 | 540 |
| 10 | ሰላማዊት እስር ቤት መግባቷን የሰሙ አክስቷ በነገሩ አዝነው ከእንግዲ ምኔም አይደለችም ብለው ጠልተዋታል አንድም ቀን ሊጠይቋት አልመጡም ፣ ጀርመን የሚገኙት እናቷ የሆነውን ሲሰሙ በጣም ነበር ያፈሩት ፣ ምን ብትከፋ እንዲ አይነቱን ነገር ታደርጋለች ብለው አላሰቡም ፣ ነገር ግን የእናት አንጀት ነውና ከጀርመን በመምጣት ሲጠይቋት ነበር ። ከዛ እሳቸውም አፅናንተዋት ተመለሱ ፣ እናቷ ጠይቀዋት ከተመለሱ በዋላ ተስፋ ቆረጠች እራሷን ጠለች ሕይወት አስከፊ ጎኗን በገዛ ስእተቷ ታሳያት ጀመር አስጠላት መኖር መመኘት ተስፋ ማድረግ ....... ሁሉም ነገረ ክፍያ አለው ክፉም .....መልካሙም.......................
🙏አበቃ 🙏
🙏ተፈፀመ🙏
ኪዶ መልካም ጊዜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19 | 583 |
| 11 | ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 24✨✨✨
የመጨረሻ ክፍል
...ፖሊሱ ሰላማዊት ወደዋላ ስትመለስ ለማምለጥ እንዳሰበች ስላወቀ ነበር ፈጥኖ ቅርቧ የሆነው ፣ እናም ወደውስጥ እንድትገባ ጋበዛት ፣
"ምነው ልጁ አንድ ዘመድ አገኘ ብለን ስንጠብቅ ትመለሻለሽ እንዴ ገብተሽ እይው እንጂ "አላት በማልመጥ
"እንዴ የየምን ልጅ ማለቴ ማንጋር እንደ መጣው በበምን አውቀህ ነው እኔ ....."አለች ደንገጥገጥ ብላ
"ተይው ብዙ አትቸገሪ ፣ ችግር የፈጠርሽበት ሰው ትላንት ላይ ተደውሎልን ስናገኘው አስቸጋሪ ሁኔታላይ ነበረ ነገር ግን በአኪሞች እርብርብ ደና ሊሆን ችሏል ፣ እናም ስለ አንቺና ስለሱ ግንኙነት ምንም ነገር ሳይደብቅ ለምርመራ ቡድናችን ተናግሯል የሱንም ሆነ ያንቺን አጥያት አንድ ሳይቀናንስ ነው ያወራው ፣ እዚ ምንም እንዳላወቀ ሆነን የጠራንሽ በምክንያት ነው ፣ ስራችንን ለማቅለል እንዲመቸን ፣ ምን አልባትም መትረፉን ምንም እንዳልሆነ ከነገርንሽ ፣ ልታመልጪ እድሉን እንዳንሰጥሽ ብለን በመፍራት ነው ። ተባባሪሽም ያለን ይሄንኑ ነው ። ደና መሆኔን ካወቀች ፣መሰወሯ አይቀርም ነበር ያለን ፣ እእእ ታውቂያለሽ የሙከራሽ አድናቂ ነኝ ትንሽ ብልጠጥ እንደሚጎለው ግን ሳልነግርሽ አላልፍም ! " ብሎ አይኖቿ ውስጥ በትኩረት ተመለከታት .
"ስለምን እንደምታወራ አላውቅም ፖሊስ ። ያልጅ እብድ ነው በግድ ፍቅረኛው ሊያደርገኝ ሞክሮ ነበር እኔ ግን አይሆንም እያልኩት ነበር ፣ እና ዛሬም በስልክ መልህክት ሲገባልኝ ግራ ስለገባኝ ነው የመጣውት ...."
"ተይ እንጂ ? ለማንኛውም ጣቢያ ሄደሽ ቃልሽን ትሰጫለሽ ፣ መቼም አሁን እንደማይሽ ከሆነ እሱን ደንነቱን የመጠየቅ ፍላጎት ያለሽ አይመስለኝም "አላት
"እኔ ምንም አላደረኩም "አለች
"እሱን እዛው ጣቢያ እናወራለን ፣ "ብሎ ምላሿን ሳይጠይቅ ከቡድኖቹ አንዱን ጠርቶ ይዟት እንዲንቀሳቀስ ነገረው ። ሰላማዊት የልብምቷ ጨመረ ዕንባዋን አወረደች ማናቸውም ሊሰሟት ፍቃደኛ አልሆኑም .......
ሰላማዊት መርማሪውን ለማደናገር ብትሞክርም ሊሆንላት አልቻለም ፣ ሦስተኛው ቀን ላይ መርማሪው ድጋሚ አስጠርቶ ፣ በትክክል ቃሏን መስጠት እንዳለባት አበክሮ ነገራት ፣ አይኔን ግንባር ያርገው ስትል ፣ ከግዛው ብዙ መረጃ እንዳሰባሰበ እና ሰው ለማጥፋት የመጀመሪያዋ እንዳልሆነና የቀድሞ ባለቤቷን ጓደኛ ጭምር ለማስገደል እንደሞከረችና ጉዳት እንደደረሰባት ነገር ግን በፈጣሪ ፈቃድ እንደተረፈች እራሱ ግዛው እንደነገረው አብራራላት ፣ ውሸቱን ነው ብላ ተከራከረች መርማሪው እንግዳውስ በስልክ ያወራችውን እንዳለ ግዛው ቀድቶ እንዳስቀመጠ ነገራት ። በዚ ጊዜ ደነገጠች ፣ መናገር አቃታት ፣ ግዛውን ቀለል አድርጋ ማሰቧ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሆነ አወቀች ፣ .............
🙏 ታሪኩ እንደ እብድ እያረገው ነበር የሰላማዊትን ጉዳይ ከሰማጀምሮ በብስጭት ነው ያሳለፈው ፣ ወይዘሮ ትርሃስ በሁኔታው ቢደናገጡም ልጃቸውን ለማረጋጋት ሲሉ እራሳቸውን ተቆጣጥረዋል ። ሁሉም እነ ታሪኩ ቤት ተሰብስበዋል ፣ ሴናም ያልጠበቀችው ነገር ነው የሆነባት ፣ ሰላማዊት ልክ ያልሆነች ሴት ናት ፣ በዚ እርቀት ግን ሄዳ እሷላይ እንዲ አይነት የግድያ ሙከራ ታደርጋለች ብላ ለማሰብ ከአይምሮ በላይ ሆነባት ። መሳይም ፣ እህቱን በአንዲት እብድ ሴት ምክንያት ሊያጣ እንደነበር ሲያስብ ዘገነነው ። በተለይ ደሞ ሰላማዊት የዚን ያክል ተከታትላቸው ፣ የሚጠቀሙበት ካፌ ድረስ በመሄድ ገዳይ መመልመሏ አስደነገጠው ፣ ሰው ማመን ከበደው ፣ ከሰላማዊት ጋር አብሎ የበላበትን ጊዜ ረገመ ፣ ታሪኩን ለምን አይነት ሴጣን እንደ ዳሩት ሲያስብ አንገሸገሸው ፣
"ልጆቼ እንኳን በዚሁ አለፈ ፈጣሪ ነው ከጉድ የጠበቃቹ ፣ እንጂማ ልጅቱ ሴጣን ተጎዳኝቷታል በጤናዋም አይመስለኝ "አሉ እናት ሎሚ በሚሰሙት ነገር ተጨንቀው
"እሱስ ልክነሽ ፣ ፈጣሪ አክሽፎልናል ፣ እኔን ከቤት እስከማስወጣት የደረስች እኮ ናት ልጄን በኔላይ ያስነሳች እኮ ናት ፣ "አሉ ወይዘሮ ትርሃስ
ሰራተኛዋ የቀዳችውን ቡና ለሁሉም ብታቀብልም ሁሉም ድንጋጤ ስለነበሩ ቡናውን አበረዱት ፣ መልሳ አንስታ ድጋሚ ስትጥደው እናት ሎሚ አይተዋት
"አይ ቡናሽን አበረድንብሽ "አሉ
"ውይ ታርዬ እስኪ ተረጋጋ ና ተቀመጠን እናውራ እነሱም ቡናውን ይጠጡ መቼም አንዴ ሆናል አይመለስ ነገር እንኳን ፈጣሪ በዚው ገላገለን ፣ ሴና በዛው ቀርታስ ቢሆን "አሉ
"እሺ እማዬ በርግጥ ፈጣሪ ጠብቆናል ፣"ብሎ ሴናን በፍቅር እያየ አጠገቧ ሄዶ ተቀመጠ ። እናቱ ሴናን ተመኙለት እርስ በእርሳቸው ሲጠባበቁ ሲተሳሰቡ ከድሮም ያያሉና ፣ አብረው ቢሆኑ አይከፋቸውም ነበር ። 'የማያውቁትን ከማልመድ ከሚያውቁት ጋር መስማማት ይሻል ነበር' አሉ ለራሳቸው
"አዳዬ ከዚ በዋላማ ተገላገልናት ፈጣሪ ባለችበት እዛው ይያዝልን ! ደሞ በሁለት የግድያ ሙከራ ስለሆነ የምትጠየቀው እረዘም ላለ ጊዜ ነው እስር ቤት የምትቆየው ፣ ስለዚ እንግዲ እድሜዋ ሲጨምር ተምራ ትወጣለች ፣ "አለች ሴና ያደረሰችባትን በደል ማመን ቢከብዳትም ከነሱ መራቋ ግን ምቾት ሰጥቷታል
"ልክነሽ ሴናዬ ፈጣሪ እንኳንም በዛ አሳለፈልሽ ፣ መሳዬ አንተም አትናደድ የእህትህ ጠላት ተገኝታለች ደሟ ፈሶ አልቀረም ፣ ታሪኬም አትበሳጭ ዳግም ከሕይወትህ ላትገባ ተመንግላልሃለች ፣ከዚ በዋላ በሰላም እርስ በእርሳቹ እንደድሮ እንደልጅነታቹ እየተደጋገፋቹ ፣ እኛንም ወላጆቻችሁን እያስደሰታቹ ትኖራላቹ እሱ ይጠብቃቹ ልጆቼ በጉዳያቹ ሁሉ አንድዬ ይግባበት " አላቸው ወይዘሮ ትርሃስ በዛውም የሴናንና የልጃቸውን መቀራረብ እያስተዋሉ ደስብሏቸው
"አዳዬ አሚን እናንተም ሺ አመት ኑሩልን ፣"አለ መሳይ ወደ አልቃሻ ሚስቱ ዞር ብሎ አይቶ እቅፍ እያደረጋት "የኔ ቡቡ አንቺም እንዲ ቁንጅት እንዳልሽ ኑሪልኝ "አላት ሳራ እጁን ሳም አደረገችው በስስት እያየችው
"እሰይ ነገራቹ ሁሉ ይባረክ ሳርዬ ወልደሽ ደሞ ለማሳደግ ያብቃን ልጄ"አሏት ሆዷ መግፋቱን እያዩ
"አሚን አዳዬ "አለች ሳራ አይኗን እየጠራረገች
"እማዬ በቅርቡ እኔም ወደ ትክክለኛው መንገድ ገብቼ ልጅ በልጅ እናረግሻለን ኪኪኪኪ"ብሎ ታሪኩ ፣ ሲስቅ ሴና ቀስ ብላ ቆነጠጠችው ። ዝም አለ ።አዳዬ ቀኑን ሙሉ ከተጫነው የንዴት መንፈስ ወጥቶ ፣ በተስፋ ሲስቅ የልጃቸውን ፣ በቀላሉ የሚደሰት የዋህ ፊት አይተው እሳቸውም በደስታ ሳቁ .................
ቤቱ የሰላም የፍቅር የመልካም አየር ነፈሰበት .................
🥀 ሰላማዊት እና ግዛው የእስር ቤት ኑሮ አቸውን ቀጠሉ ፣ በርግጥ ግዛው የሰላማዊትን ያክል እረጅም ፍርድ አልተፈረደበትም ፣ ነገር ግን በማያገባው ገብቶ ኑሮዬን እቀይራለው ብሎ እራሱን ችግር ውስጥ በመክተቱ አዝኗል ፣ ፖሊስ የያዘው ነገር ደሞ አይለቅም እክምናውን እንደጨረሰ ነበር ወደ እስር ቤት ያስገቡት ፣ ቅር አላለውም ለሰራውት ወንጀል መክፈል አለብኝ የሚል ስሜት ነበረው ...... | 540 |
| 12 | ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ | 286 |
| 13 | @bewketuseyoum19 | 1 |
| 14 | ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 23✨✨✨
ሰላማዊት ስልኩን ለማንሳት አቅም አነሳት ።ለመዝጋትም እጇን መስደድ አቃታት ፣ በአንድ እጇ ደረቷን ደገፈች ...ከስልኩ ውስጥ አንድ ሰው መጥቶ ያፍናት ይመስል እራቀች በሩ ጋር ስትደርስ የበሩ መዝጊያ ክፉኛ ጎኗላይ አገኛት ፣እንደማቃሰት ብላ ወገቧን ያዘች ፣ ስልኩም ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ....ሰላማዊት ባለማመን ተመልሳ ወደስልኳ በመሄድ እዛው አልጋው ላይ እንዳለ ቁጥሩን አየችው የግዛው የራሱ 'ወይኔ እናቴ ምን አይነት ደደብ ነኝ እንዴት ስልኩን .....'ብላ የራሷን አሳብ ሳትጨርስ መልህክት ገባ ሚሴጁን ከፍታ አነበበች 'እባክሽ እህቴ ይህን ስልክ ቁጥር ያገኘነው አንድ ታካሚ ወደሆስፒታላችን በአደጋ ምክንያት መጥቶ አድራሻውን ለማወቅ ስናፈላልግ ስልኩን አገኘነው። አቶ ግዛው ያለሔር ይባላል የመታወቂያ ስሙ ፣እና በቅርቡ ደሞ ካንቺ ጋር ነው በተደጋጋሚ ያወራ እንዲሁም ቁጥርሽን ሰላም ፍቅር ብሎ ስለያዘው የቅርቡ ሰው ትሆኛለሽ ብለን ነው። መልህክቱ እንደደረሰሽ ጥቁር አንበሳ ድንገተኛ ክፍል በመምጣት ታገኝዋለሽ 'ይላል ፅሑፉን አንብባ ስትጨርስ በራሷ ተናደደች 'እንዴት ነው ይህን መረዳት የከበደኝ ስልኩን መውሰድ አልነበረብኝም ሰላም ቀሽምምም'ብላ እራሷን ተራገመች
ስልኳን አንስታ አየችው ልደውል አልደውል 'ለምን ሳልደውል ሄጄ አልጨርሰውም ?አዎ ምንም አይነት ንግግር አያስፈልገኝም ያለበት ተነግሮኛል በቃ በቀጥታ ሄጄ ማጠናቀቅ ነው ያለብኝ አለዛ ከነቃ ያጠፋኛል ፣ በጭራሽ አይምረኝም 'ብላ ወስና በፍጥነት መሳቢያዋን ከፈተች አንዲት አነስተኛ ብልቃጥ አውጥታ ቦርሳዋ ውስጥ ከተተች ከቁምሳጥኗ ቀለል ያለ ቱታ አውጥታ ለበሰች ፣ እራሷን ካስተካከለች በዋላ ፣በፍጥነት ተቻኩላ ወጣች ..............♠️♠️♠️
🌹🍒
ታሪኩ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት መሳይ ጋር ደውሎ ቁርስ አብሮት እንዲበላ ጋበዘው
"ግብዣህን ለከሰአት ብታደርገው ወንድም ፣ ሚስቴን ቁርስ አልበላም ልላት ነው "አለው መሳይ እየገረመው
"አንተ ደሞ አታካብድ እስኪ እኔም የማዬን ቁርስ ጥዬ እኮ ነው የምመጣው "አለው ታሪኩ
"አሃ አንተ ፈልገህ ነዋ ፣ደሞ አዳዬ ለምዳዋለች "ብሎ ሾርኒ ሲጠቀም
"ነገርኩ እጠብቅሃለው እዛው ኤርሚ ካፌ "አለው
"እሺ እንግዲ ለብርቱዐጉዳይ ፈልጎኝ ነው እላታለዋ "አለው
"ከፈለክ ለሳሪታ እኔ እደውላለው"
"አይ እንግዲ አስፈቃጅ እንኳን ይቅርብኝ መጣው በቃ ።ከንፈሯን ምጠጥጥ አድርጌ ከሳምኳት ለኔ ቁርስነው "አለው መሳይ እየቀለደ
"እሱ መብትህ ነው ኪኪኪ ወይኔ አታሳፍረኝ "ብሎ ታሪኩም ቀልዶ ስልኩን ዘጋው
ታሪኩና መሳይ ሲገናኙ እንደተለመደው ትከሻ ለትከሻ ተገጫጭተው ተቀመጡ ፣ አንዲት ሴት አስተናጋጅ ዕንባዋን እየጠራረገች ምን ልታዘዝ አለች የኤርሚ ካፌና ሬስቶራንት ተጠቃሚ ስለሆኑ እሷ ታዛቸው ባታውቅም በአይን ግን ያውቋታል ፣ ማልቀሷን ሲያዩ በቃ ተጠቅመው ሒሳብ አሳስተውባት ነው ብለው አሰቡ ፣ እናም ታሪኩ
"ምነው ማማዬ ችግር አለ"አላት
"አዎ "አለች በቀጥታ
"ምነው "አለ መሳይ ፈጥና አዎ ስትለው
"በካቹ ለናንተ የሚታዘዛቹ አስተናጋጅ መንገድ ላይ ወድቆ ተገኘ እና አሁን በሕይወት ይኑር አይኑር አላወቅንም በጣም ምስኪን ልጅ እኮ ነው "አለች
"ማ ያአጠር ያለው በቅርቡ የገባው "አላት ታሪኩ ጥድፍ ብሎ
"ኧረ አይደለም ግዛው ነው መልከመልካሙ የውሌ ደንበኞቹ ናቹ እኮ "አለችው
"እንዴ ምን ሆኖ "
"አልታወቀም ገና አሰሪያችን ሄዷል ይሙት ይዳን ከሱ ነው የምንሰማው ፣ይቅርታ እረበሽኳቹ ምን ላምጣ"
"ውይ ያሳዝናል አይዟቹ ሰላም ይሆናል "አላት ታሪኩ ፣
"እሺ አመሰግናለው ቁርስ ነው የማመጣው "አለች መሳይ አዎ በማለት የሚበሉትን አዘዘ ለታሪኩ አዘኑለት ......
"እኔ የምልህ ግን አንተ አጣድፈ የጠራኽኝ ለምንድነው ?"አለው መሳይ
"በልተን አይሻልም "አለው
"አይ መጀመሪያ ልስማው "አለው ድርቅ ብሎ ።
እሺ ብሎ ታሪኩ ለመናገር አፉን እንደመክፈት ብሎ መልሶ ዝም አለ ፣መሳይ እየጠበኩ ነው በሚል ጭንቅላቱን ነቀነቀ ፣ ታሪኩ ከረጅም ማወላወል በዋላ ፣ሴና የነገረችውን አንድም ሳያስቀር ነገረው ፣ ሴና አፍናው ነው እንጂ ከድሮም ታፈቅረው እንደነበረ እንደነገረችው እና ብዙ እንደተሰቃየች ነገረው መሳይ ግራ በመጋባትና በመገረም ሲሰማው ቆየ ፣ ሴና ለታሪኩ ያላት ነገር ልክ እንደወንድም መሆኑን ብቻ ነበረ የሚረዳው ። መሳይ ግርምት ውስጥ ስለነበረ እሱም ምላሽ ለመስጠት እና ለመጠየቅ ዘገየ ........አስተናጋጇ ምግቡን አምጥታ ስታስቀምጥላቸው ፣ ከልብ አላስተዋሉም ፣ ታሪኩ በዚ የተነሳ ጓደኛዬን ላስቀይም ነው እንዴ ብሎ ሰጋ .....መሳይ ድንገት ቀና አለ
"አንተስ "
"እኔ ምን?"
"ምን አልካት "
"እኔ ትንሽ ደንግጬ ነበረ ከዛ ግን የውስጤን ስረዳው ..."
"ስትረዳው ምን ድንገት ፍቅር ያዘህ "
"አትቆጣ እንደዛ ማለት አልችልም ሴናን እወዳታለው እሷን መጉዳት አልፈልግም እሷ ለኔ ልዩ ናት እና..."
"ለምን ይተናነቅሃል !"አለው
"ይቅርታ ጓደኛዬ "ብሎ ተከዘ ፣ ....ከቆይታ በዋላ መሳይ መሳቅ ጀመረ
"ምን ሆንክ?.."አለው ታሪኩ ሲስቅበት
"አይዞህ ጓደኛዬ ኪኪኪኪኪኪኪ እንኳን ደስ አለህ ፣በሴና መፈቀርን አግኝተህ ነው ኪኪኪኪኪ በቃ እንደውም ከዚ በፊት ሴና የምታደረገው ነገር ባንተ ዙሪያ አሁን ተገለፀልኝ "አለውና ተነሳ ። ታሪኩ የሆነነገር ከላዩ ላይ ሲነሳ ተሰማው ደስ ብሎት አቀፈው ........
እና ወደ ቁርሳቸው በመመለስ መመገብ ጀመሩ ፣ መሳይ ለታሪኩ እንደማስጠንቀቂያ ከሰላማዊት ጋር ያለውን ነገር በትክክል መጨረሱ እርግጠኛ እንዲሆን ተናገረው ፣ታሪኩ ቃል ገባለት ። አስተናጋጇ የሚጠጣ ነገር ይዛ መጣችና በሁለቱም ብርጭቆ ማንቆርቆር ጀመረች ድምፁ ቢረብሻቸውም ፣ አዘን ላይ ስለሆነች ምንም አላሏትም ፣ አስተናጋጁን ፈጣሪ ይመረው ብለው መልካም ምኞት ተመኙ...........
♠️♠️♠️..............
ሰላማዊት በብልቃጥ የያዘችውን መርዝ ዳግም ግዛውን ልታስጎነጨው እና ልታሰናብተው ቸኩላለች ፣ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ ስትደርስ ፣ጭር ያለቦታላይ እንደመቆም ብላ 'ምን አይነት ችኩል ነኝ መዳኒቱ ፍተሻላይ ቢገኝብኝስ ደሞስ እንዴት አድርጌ ልሰጠው ነው አይበላ አይጠጣ ይሆናል አለች ፣ቆማ ስታስብ ቆይታ ብልቃጡን ከቦርሳዋ ውስጥ በማውጣት ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጥላው ወደሆስፒታሉ ገባች ክፍሉን እስክታገኘው ድረስ ከራሷ ጋር አወራች 'ትንሽዬ ትንፋሽ ከሆነች ያለችው ቀስብዬ ጭር ሲል ጠብቄ አፍኜ ፀጥ አደርገዋለው ልክ እንደፍቅረኛ አክት ማድረግ አለብኝ እንዳይነቃ እዚውም አድሬ ቢሆን ዝም ማስባል አለብኝ 'እያለች ወደተባለው ድንገተኛ ክፍል አካባቢ ልትደርስትል የታሪኩን ጎረቤት ልጅ የሆነችውን በተለምዶ ሰመመን እየተባለች የምትጠራ ፊለፊቷ ስትመጣ አየቻት ልጅቷ እናቷ ታመውባት ነው እዛ የተገኘችው እና ሰላማዊትን ስታያት ልታናግራት ስትጠጋት አልፋት ሄደች በመገረም ከዋላዋ እያየቻት አፏን ያዘች ........ሰላም ሰመመንን አልፋት ወደ ድንገተኛ ክፍል ለመግባት በሩ ጋር ስትደርስ ፖሊሶች አየች በጣም ከመደንገጧ የተነሳ ምታደርገውን አጣች ፣ አንደኛው ፖሊስ በፍጥነት መጥቶ አጠገቧ ቆመ ................
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️ | 663 |
| 15 | ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ | 306 |
| 16 | Are you single..? | 183 |
| 17 | የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያገኙበትን ቻናል ይቀላቀሉ! | 251 |
| 18 | ✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓ | 139 |
| 19 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 158 |
| 20 | 🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 | 91 |
