uz
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Kanalga Telegram’da o‘tish

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Ko'proq ko'rsatish
30 451
Obunachilar
+224 soatlar
+477 kunlar
+19130 kunlar
Postlar arxiv
03:00
Video unavailableShow in Telegram
ወዳጄ አርቲስት ሰለሞን ሙሄ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበኘልን እናመሰግናለን !
Hammasini ko'rsatish...
27.85 MB
36👍 7
Repost from TgId: 2201561538
00:12
Video unavailableShow in Telegram
አዲሱ መፅሐፌ ዥዋዥዌን እንዴት አገኛችሁት? ዛሬ ደግሞ ከአርባ ሰባቱ ታሪኮች ውስጥ ከ‹‹የእትዬ አልማዝ ልጆች›› ታሪክ ላቅምሳችሁ፡፡ … እትዬ አልማዝን ካገኘኋት ከዐሥር ዓመት በላይ አልፏል፡፡ ገጸታዬ በዕድሜዬ ላይ የጨመርኳቸውን ዓመታት በግልጽ ይናገራል፡፡ ፈገግ ያልኩ እንደሆን ዐይኖቼን ከብቦ ሽብሽብ የሚለው ቆዳዬ ተመልሶ ለመዘርጋት ጊዜ ይፈጃል። ኮስተር ያልኩ እንደሁ የቆዳዬ ሽብሽብ ግንባሬ ላይ ዕርከን ይሠራል። ከሁሉ ከሁሉ የዕድሜዬን መቁጠር የሚያሳብቀው ኮምታራ መዳፌ፣ የዘመኔን ማለፍ አፍ አውጥቶ ይናገራል፡፡ እሷ ግን…? እትዬ አልማዝ ግን… እንዳስቀመጧት ነች፡፡ እትዬ አልማዝ እንዳማረባት የስንት ታናናሾችዋን ልጄ ልጄ እያለች ቆማ የምትቀብር ዓይነት ሴት ናት፡፡ ቡና ካፈላችልኝ በኋላ የቤተሰብ ፎቶ የያዘውን ወፍራም አልበም ከጠረጴዛ ሥር አውጥታ፣ እያንዳንዱን ፎቶ እየጠቆመች ከነታሪኩ ታጫውተኝ ጀመር፡፡ “ይህች ትርሲት ናት... የሁሉም ታላቅ እሷ ናት” አለችኝ አንደኛው ፎቶ ላይ ቆም ብላ። “አንቺ ገና ዕቃቃ ስትጫወቺ ነው ስንትና ስንት ዓመት የሚበልጣትን ፈረንጅ ያገባችው፡፡ እዚያ ዳንሶስ የሚሉት ቤት አስተናጋጅ ሆና ስትሠራ ዐይቷት ወደዳት፤ ካላገባሁሽ፣ ሀገሬ ይዤሽ ካልሄድኩ ብሎ ቁም ስቅሏን አሳያት፡፡ ጣልያናዊ ነው፡፡ ይሁን ብላ አግብታው ሄደች፡፡ አሁን ሊሞት አንድ ሐሙስ ነው የቀረው፤ ቀን ከሌት እንደ ፍየል ይስላል፡፡ የሚበላ የሚጠጣው ሁሉ በቱቦ ነው የሚሰጠው፡፡ ያው ሲሞት ሁሉንም ንብረቱን ትወርሳለች፡፡ አንድ ልጅ ብቻ ነው የወለዱት… ሁሉ ነገሩ የተመጠጠ ሽማግሌ አይደል… አንድም መውለዳቸው ተአምር ነው፡፡ ብቻ ሰውዬው እንዴት ያለ ስቁንቁን መሰለሽ… እኔም ቤተሰቤም ያልፍልናል ብላ ብታገባው፣ ይኸው እስከዛሬ ከቤት ወጪ ውጭ ድንቡሎ አይሰጣትም፡፡ እሱንም ቢሆን መዝግቦ ነው፡፡ ቤተሰብ ልርዳ ብትለው፣ እምቢ፡፡ እገሌ ታሟል ላሳክም ስትለው፣ ምን አግብቶኝ፡፡ የወጣለት ችጋራም፡፡ ሞቶ ስትገላገለው ሀብቱን እንደልቧ ታዝዝበታለች…! ያኔ ለእኔም እንዳሻት መላኳ አይቀርም… እንደው ሰው ተይዞ ክፉ መናገር ደግ አይደለም እንጂ፣ በጣም መጥፎ ሰው ነው…” ወደሚቀጥለው ገጽ ገለጠች፡፡ “ይህ ሲሳይ ነው፣ ታስታውሽው ይሆናል… ከወንድምሽ ከደበበ ጋር ምኒልክ ነው የተማረው። አሁን ስዊድን ነው ያለው። ሁለት ልጆች አሉት፤ ትዳሩ ግን ፈርሷል፡፡ ከባለቤቱ ጋር ተፋትተዋል። ምን የመሰለች ኤርትራዊት ልጅ ነበር ያገባው መሰለሽ፡፡ ከመልክ ብትዪ መልክ፣ ከጸባይ ብትዪ ጸባይ የታደለች፡፡ እማዬ ነበር የምትለኝ፤ ልክ እንደወለድኳት፡፡ ለነገሩ መወለድ ቋንቋ ነው! ባገኘችው ሰው ሁሉ ሹራብ፣ ሽቶ ወይም ምን የመሰለ ጫማ ትልክልኝ ነበር። አቤት ስወዳት! የማይነገር ነገር አደረገችኝ ብሎ ፈታት፡፡ ተው ብለው በየት በኩል ሰምቶ፡፡ ብቻ በዚህም በይ በዚያ ተበደልኩ ብሎ ፈታት፡፡ እንዴት ያለች ልጅ ነበረች… አዬ!”….
Hammasini ko'rsatish...
zz.mp41.75 MB
30👍 2🥰 1
00:39
Video unavailableShow in Telegram
#GALAXY BOOK SERIES FOR FRESHMAN STUDENTS
Hammasini ko'rsatish...
16.09 MB
👍 4 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የደራሲ ሕይወት እምሻው የድርሰት ስራዎች ሁሉም አሉን !
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 12🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
እናመሰግናለን !
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተውና በአህመድ ሁስ የተዘጋጀው " ዶክተር ኖ ! " መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
Hammasini ko'rsatish...
🥰 8 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ከልጆችህ ጋር በመሆን ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ የከፈትነውን መደብር ስለጎበኛችሁልን እናመሰግናለን !
Hammasini ko'rsatish...
28👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ መጻሕፍት #ነገረ አበው ኢትዮጵያውያን #ኢቮሊዩሺን
Hammasini ko'rsatish...
15
Photo unavailableShow in Telegram
ት ር ኳ ሽ (ሰይድ ሙህዬ አህመድ) “ትሰማኛለህ! እዚህ የተቀመጥነው አንተን ለማጫወት አይደለም፡፡ የምትናገር ከሆነ ቶሎ ተናገር ያለበለዚያ……” ብሎ ጠረጴዛውን በሃይል “ቷ!” ሲያደርገው ከተቀመጥኩበት አግዳሚ ወንበር ላይ ነጥሬ ተመለስኩ ፡፡ በዚህ ሰዓት እውነትም ሀሰትም እኩል ሆኑብኝ ፡፡ የእነሱን ፍላጎት ለማሟላት ያላደረግኩትን አድርጌያለሁ ብዬ ልናገር ወይስ በውስጤ ያለውን እውነት ተናግሬ የተደገሰልኝን መከራ ልቀበል? በእርግጥ እውነቱን ተናግሬ በመሸበት ለማደር መጀመሪያ በህይወት መቆየት ይቀድማል፡፡ ለኔ በዚች የጭንቅ ሰዓት ለሁለቱም መልሶቼ የሚሰጠኝ ምላሽ ተመሳሳይ ነው፡፡ ያንኑ ያረጀ ያፈጀ የቂም ሂሳብ ማወራረድ ፡፡ አቃጥያለሁ ፤ ዘርፌያለሁ ፤ ብላቸውም ወንጀለኛ ብለው መውሰድ የፈለጉትን እርምጃ ሊወስዱ ተዘጋጅተዋል ፡፡ አልዘረፍኩም ፤ አላቃጠልኩም ፤ ብዬ ብመልስላቸውም “ወንጀሉን ስትፈጽም ከነማስረጃው እጅ ከፍንጅ ተይዘህ እንዴት ትክዳለህ ? ” ብለው የደገሱልኝን እርምጃ ከመውሰድ የሚያግዳቸው አንዳች ምድራዊ ሃይል እንደሌለ አውቀው ተዘጋጅተውበታል ፡፡ የትኛውን እንደምናገር በጭንቀት ተወጥሬ ሳመነታ ከእስር ቤት ያመጣኝ ፖሊስ ጣልቃ ገባና “ ሰዎቹን ልታቃጥላቸው የነበረው ምን በድለውህ ነው? ” አለኝ፡፡                    ትርኳሽ...ገፅ 188
Hammasini ko'rsatish...
11
01:10
Video unavailableShow in Telegram
በድጋሚ የታተሙና አዳዲስ መጻሕፍት .
Hammasini ko'rsatish...
23.32 MB
8🔥 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
በድጋሚ የታተሙና አዳዲስ መጻሕፍት .
Hammasini ko'rsatish...
6.67 MB
5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ አስገብተናል !
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 1
" ዥዋዥዌ "
Hammasini ko'rsatish...
51👍 8🔥 3
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ዥዋዥዌ የሚመረቀው ዛሬ ነው! መጽሐፌን አሰናድቻለሁ። ቅድሚያ ላዘዛችሁ ፈርሜያለሁ። ለተሸላሚዎች የሚሰጡትን ለይቼ አስቀምጫለሁ። ጮርናቄውን ገዝቻለሁ። ስኳር የበዛበት ሻይ አዘጋጅቻለሁ። ጃፋር ደግሞ ቡና ሊጋብዛችሁ ነው። ያለ ወትሮዬ ጠጉሬን ተተኩሻለሁ። የዘነጋሁትን ታኮ ጫማ አድርጌያለሁ። ዛሬ ከስምንት ሰዓት እስከ አስር ሰዓት በተመቻችሁ ብቅ እንድትሉ ለገሃር የሚገኘው ጃፋር መጽሐፍት መደብር በቤተሰብና ጓደኞቼ ታጅቤ ሽር ጉድ እያልኩ እናንተን እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ዥዋዥዌ የሚመረቀው ዛሬ ነው!
Hammasini ko'rsatish...
35
00:31
Video unavailableShow in Telegram
#የ_ቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ ገዝታቹ ለማንበብ  ያሰባችሁትን መጸሀፍ በ ስራ ጫና ምክንያት ያራዘማቹ፣በ አካል ተገኝታችሁም ሆነ ካሉበት ሆነዉ ማዘዝ ላልቻላቹ፣በተጨማሪም የወደዳቹትን መጸሐፍ ለመሸመት ቅዳሜ እና እሁድን የምትጠባበቁ ደንበኞቻችን በሙሉ በ አካል ተገኝታቹ ሆነ፣በዴሊቨሪ፣ መኪና ካላቹም ማቆሚያ ሳያሳስባቹ፣ ለራሳችሁም ይሆን ለልጆቻችሁ፣ ያሻችሁን መጸሀፍ መጥታችሁ መሸመት እንደምትችሉ ስንገልጽ በ ደስታ ነዉ። ኑ ከባለሙያ እገዛና ከ ልዩ ቅናሾቻችን ጋር እየጠበቅናችሁ ነዉ። TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Hammasini ko'rsatish...
5.89 MB
9👍 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
#አስታወሱ በ ብዙ ጉዳዮች ምክንያት ወደ መደብራችን መምጣት ለማትችሉ ዉድ ደንበኞቻችን በሙሉ የዴሊቨሪ አማራጭ አገልግሎት  መጠቀም እንደሚችሉ ያዉቃሉ?ይደዉሉ ባሉበት ቦታ  በፍጥነት እናደርሳለን። ጃዕፈር መሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Hammasini ko'rsatish...
o0kA1ivAmQYBSG2GQBZI25fkCcgiqEizoIgESG.mp41.40 MB
2
00:35
Video unavailableShow in Telegram
The Harry Potter series of books has been published locally with high quality and is available for sale at reasonable prices. The books are available at all Jaafar Bookstores.
Hammasini ko'rsatish...
13.64 MB
🔥 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሰይድ ሙህዬ አህመድ የተደረሰው " ትርኳሽ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሁሉም መደብራችን ይገኛል !
Hammasini ko'rsatish...
9👍 3🥰 1
00:08
Video unavailableShow in Telegram
የደራሲ ሕይወት እምሻው የድርሰት ስራዎች ሁሉም በመደብሮቻችን ይገኛሉ ::
Hammasini ko'rsatish...
7.79 MB
21👍 3