Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Kanalga Telegram’da o‘tish
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

230 237
Obunachilar
-18724 soatlar
-1 1277 kunlar
-4 60630 kunlar
Postlar arxiv
"…አዲስ አበባማ ለጊዜው ምንም ስጋት የለም። በአዲስ አበባ ግፋ ቢል የሚያስጨንቀው የቤት ኪራይ፣ ትራንስፖርት እና የምግብ ወጪ ነው። አዲስ አበባማ ሆነህ ዘምር፣ ነጭም ልብስ ልበስ፣ ዝለል፣ ፈንጥዝ። ዝለል አልኩህ። እነሱ ሥራ ላይ ናቸው። ከሰይፋቸው ዝላይህ፣ ጸሎት፣ ስብከት፣ ወንጌል የሌለበት የካሴት ዝማሬያችሁ እንደሚያተርፋችሁ አብረን እናያለን። አሩሲዎች፣ ወለጋዎች አንገት ላይ ያረፈው የወሃቢያ ሰይፍ ለአዲስ አበባ ብዙም ሩቅ አይደለም። ዛሬ ያላገጥክ ሁላ ነገም ትደግመው ዘንድ እጠብቅህሃለሁ። ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
🙏 429❤ 129👍 69💔 15🕊 5✍ 3
• የጦስ ዶሮዎቼ…!
"…ከምር ስለ እውነት ልክ እንደ አምናው ዘንድሮም በሄኖክ ኃይሌ ጉዳይ፣ በጃንደረባው ጉዳይ ምንም ላለመናገር ነበር ዕቅዴ። የዘራሁት ዘር ፍሬ አፍርቶ ማየት እንጂ መልሼ መላልሼ በእርሻው ላይ በላዩ ላይ ዘር መዝራቱ ምንም ጥቅም ስለሌለው መጨረሻውን ማየት አለብኝ ብዬ ነበር ዝም ጮጋ ለማለት የወሰንኩት።
"…በሄኖክ ጉዳይ በጣም ያስቸግሩኝ የነበሩት የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ነበሩ። ድራፍታቸውን ቂቅ ይሉና በጭ ሲልባቸው በደንፉ ገብተው የሚያላዝኑብኝ እነርሱ ነበሩ። ትግሬዎቹ፣ የጎጃም ቅባቴና የጎንደር ስኳዶች እንዲሁም ጢቆ ጢቆ የሆኑ የጋዲሳ ልጆችም ውርውር ማለታቸው አልቀረም። ሜካፓም አስመሳይ ሞዴላ ሞዴል አክቲቪስቶችም፣ ጀማሪ ፍንዳታ ውሪ በቅርቡ በባዶ ሆዳቸው ለመሰልጠን የሚታትሩ እና ዐዋቂ ዐዋቂ ለመጫወት የሚላላጡ ፍንዳታ ጩጬ ታዳጊ ልጃገረዶች ነበሩ የሚጮሁብኝ።
"…ቡቶክሳም፣ በሜካፕ እብድ ብሎ እንደ አቢይ አሕመድ በፎቶ ፖለቲካ በመሥራት በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ቁማር ለመጫወት የተከሰተው ሄኖክን፣ ቅላቱን፣ የፊቱን ጥርት ማለት አይተው በቃ ለሃጫቸውን በልጁ ላይ የሚያዝረከርኩ አመንዝራዎች ነበሩ የሚወበሩብኝ። ቲሙ ከባድ ነው። የሚያንቀሳቅሰው ገንዘብም እንዲሁ። እነዚህን ግሪሳዎች ብቻዬን ነበር ወጥሬ የተፋለምኳቸው። የቲክቶኮቹ እነነፈለገ፣ አኬ ጭሷ ሲጨመሩበት አስቡት። የሆነው ሆኖ ግን ቆይቶም ቢሆን የቡና እና የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በራሳቸው ጊዜ ከፔጄ ተነኑ።
"…ነገሩ እንዲህ ነው። እኔን የሚሰድቡ ቀንደኛ የሔኖክ ደጋፊዎች የሚያደንቁትን ሔኖኬን በጨዋ ደንብ በጣም ቀላል ጥያቄ በፌስቡክ ይጠይቁታል። ሄኖኬ።ደግሞ አድናቂዎቹን፣ ዶላር የሚልኩለትን፣ ናይኪና አዲዳስ አስኒከሮችን የሚልኩለትን እንጂ ጥያቄ የሚልኩለትን አይታገሳቸውም። ወዲያው ነው በብሎክ የሚያጠናግራቸው። ይሄኔ በሙሉ የቡናና የጊዮርጊስ ደጋፊ የሄኖኬ ደጋፊዎች ምንሼ ብለው ወዲያው ተሸበለሉ። ያራዳ ልጅ ጣጣ አለው እንዴ? በል ንካው አሉት። እኔም ሰላሜን አገኘሁ።
"…እናም ዘንድሮ እኔም ዝም አልኩ። ከእኔ ይልቅ ሌላው ሕዝብ ጥያቄ መጠየቅ ጀመረ። በተለይ እንደነ የኔታ ገብረ መድኅን እና ሌሎችም መምሕራነ ወንጌል ጠንካራ ጥያቄዎችን ማቅረብ ጀመሩ። እኔም አጋዥ አገኘሁ። የዘራሁትም ዘር ፍሬ አፈራ ብዬ አምላኬን አመስግኜ ጥጌን ይዤ ተቀመጥኩኝ። ከሕዝብ የሚሰድበኝ ሲጠፋ ከኦሮሞ አንድ የጋዲሳ ልጅ። እሱም ቢሆን በማዕዶት ጊዜ ወዳጄ የነበረ ሰው ነው። ከእሱም ሌላ ሌሎች መንበጫበጭ ጀመሩ።
"…ያለፈው እሁድ ዕለት ከመምህር ፋሲካ ካሳው ጋር በዘመድ ቴቪ በነበረን ቆይታ ላይ "በዚህ ወቅት የአእላፋት ዝማሬ ተብሎ ባይወጣ መልካም ነበር። ከተወጣም ደግሞ ሰማዕታቱ በሚታሰቡበት መልኩ ቢሆን የሚል ሚጢጢዬ ሃሳብ በዲያቆኑ ሲነሣ እኔም በላዩ ላይ አከል አድርጌ ሓሳብ ሰጠሁ። በተለይ በአሩሲ ጉዳይ የደከሙትን በሙሉ ቢንያም ሽታዬንም ጭምር አመስግኜ፣ በዚያውም ቢንያም ሽታዬም እንዲረጋጋ፣ ቀደም ቀደም ማለቱን እንዲያቆም። አንዳንዱን ጉዳይ ለእኛ ቢተወው። ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እንዳይሆንበት አስረግጬ ነገርኩትና በቃ በዚያው ነገሩ አበቃ።
"…ወዲያው መንጋው ከየአቅጣጫው መንጫጫት ጀመረ። ፈላው፣ ቲክቶከሩ፣ የካምቦሎጆ ታዳሚዎች አልነበሩም እንደድሮው የጮሁብኝ። አዳዲስ የጦስ ዶሮዎቼ ነበሩ የተከሰቱት። ቢኒ ሽታዬ አራስ ነብር ሆኖ ከች አለ። በታዋቂ ሰባኪው ተደፍራና ክብረ ንጽሕናዋን በግፍ ተነጥቃ የተሃድሶ ደጋፊ የሆነችው የወዳጄ የአክሱሚታ ሀጎስ ባልተቤት የሆነው ዲያቆን ዶፍተር ፈቃደሥላሴ ኃይሌ በጋራ ጥምር ጦር ከፍተው ዘመቱብኝ። እነሱን ተከትሎ ከጥንት ጀምሮ በየጊዜው ቅርሻቱን የሚያቀረሽብኝ ዶር አረጋ አባተ የተባለ ለፈደድ ቅሌታም መከበር የማይፈልግ ቀሊል የሆነ ሰገጤ ይወርድብኝ ጀመር። አረጋን አይቼ ዞር ስል ከጎንደር አባ ዮሴፍ በፌስቡኩ ላይ ሚሳኤሉን ሲያስነጭፍ አየሁት።
"…በቀጣይ… አረጋ አባተ ከአባ ዮሴፍ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን። አረጋ አባተን ከመቼ ጀምሮ አፉን በእኔ ላይ መክፈት እንደጀመረ አንድ ሁለት ብዬ ቆጥሬ እስከመጨረሻው አስቀጽዬ ሌላ ዶፍትሬት ራሴው አበረክትለታለሁ። አስረስ መዓረይ ያድንህ እንደሁ አይሃለሁ። ኦነጉ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴም ያስጥልህ እንደሁ አያለሁ። አንተ ዶፍቶር ሆነህ ስትሞልጨኝ ኖረህ እኔ በዲፕሎማዬማ በጥቂቱ ካላስነጠስኩህ ምኑን ዘመድህ ሆንኩት አሳይሃለሁ።
"…አባ ዮሴፍ ወዳጄ የነበሩ። በጎንደር ፋኖ ጉዳይ አብረን በብዙ የደከምን። ቀን ከሌሊት የለፋን። መጨረሻ ላይ ምን እንደነካቸው ሳይታወቅ የዝናሽ ታያቸው ካዳሚ፣ የአብይ አሕመድ አምላኪ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ፋኖ ሆነው የተከሰቱ። የጎንደር ሥራ አስኪያጅ ሆነው ሊቃውንቱን ከጎንደር መነቃቅለው የጣሉ። በምትኩ ወጠጤ ፓስተሮች በጎንደር ገብተው ጎንደሬን መሬት ላይ ከነማዕተቡ እያንደባለለ እንዲሳለቅበት ያደረጉ አፈ ጠባብ መነኩሴ ናቸው ደርሰው የጀንደረባው ደጋፊ ሆነው የተከሰቱት። • ይፍቱኝ ይባርኩኝ። ከዚያ እንተያያለን።
"…እናም ወዳጆቼ ዘንድሮ ወደ ጃንደረባው ዝባዝንኬ የገባሁት ተገድጄ ነው። ተገፋፍቼ። በእነ ፓስተር ቢንያም፣ በእነ ዶፍተሮቹ፣ እና በጎንደሩ እስኳድ ተገፋፍቼ ነው። እስቲ በየፖስቱ ስር የሚሰድቡኝን ተመልከቷቸው አብዛኛዎቹ የጎጃም ቅባቶች፣ የአገው ሸኔዎች ካልሆኑ ከምላሴ ጠጉር ይነቀል።
• ራሴን መከላከል ደግሞ ሕገ መንግሥታዊ መብቴ ነው። አይደለም እንዴ…?
Photo unavailableShow in Telegram
• ትግሌን ለፍዳዶችን በማራገፍ ነው የምጀምረው።
"…ሰሞኑን የአእላፋት ዝማሬ ተብዬው የቤተ ክርስቲያኒቱ ትልቅ የወደፊቱ ድማሚት የሆነው የጃንደረባው ትውልድ ፓርቲ መንቀሳቀስ ሲጀምር እነዚህ ሁለት ሰዎች ነበሩ እኔን በነገር በመጎንተል፣ በቲክቶክ መንደሩ ውርውር ሲሉ የከረሙት። ዲያቆን ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ እና አቶ ቢንያም ሽታዬ። ቢንያም ሽታዬን ትንሽ አቆየዋለሁ። አስኪበስል ብዙም ምንም አልለውም። እስኪደክመው ይንጣጣ። ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ሄኖክ ኃይሌ ያዋጡት እንደሆነ አብረን እናያለን።
"…ቢንያም ስደት ላይ ነው። መጀመሪያ ወደ ዱባይ ሄደ። ዱባይ በሯን ጠረቀመችበት። ከዚያ ወደ ኡጋንዳ መጣ። ኡጋንዳም ስደቱ ቤተሰብ ለመርዳት አያመችም። እና ኑሮ ከብዶት እኔን በመሳደብ እንጀራ የሚያገኝ ከሆነ ምንገዶኝ። የቀነሰው ቪው ከጨመረለት። በዚያም ደግሞ ትንሽ ዶላር ለዕለት ካገኘ በደስታ ነው የምሰደብለት። እኔ የምሰጠው ወርቅና ብር ሳንቲምም ባይኖረኝ በስደት ያለው ቢኒ እኔን በመስደብ፣ ለሄኖክ ኃይሌ ፕሮጀከት ጥብቅና በመቆም የዕለት ችግሩን ከተሻገረ በደስታ ነው የምሰደብለት። እነ አረጋን እና እነ ፈቃደ ሥላሴን ግን ያው ኮርኮም አደርጋቸዋለሁ።
• ቢኒ ግን ቶሎ ቶሎ Live ግባብኝ። በትኩሱ በትኩሱ ሸቅልብኝ። አሁንም ቶሎ ፍጠን።
ሀ፦ ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ።
"…ዲያቆን ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ የቢንያም ሽታዬ ካዳሚ ናቸው። የቲክቶክ ጉባኤውን በጸሎት የሚከፍቱ የሚዘጉም እሳቸው ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ ናቸው። ብዙዎች ዘመዴ ምንአድርገሃቸው ነው ዶፍቶሩ እኚኝኝ የሚሉብህ ይሉኛል። እኔም ምንአውቄላቸው በማለት ተውአቸው ይለፍልፉ ብዬም ስማቸውንም አንስቼ አላውቅም። በቀደም ግን አበዙት። አበዙትና ሲለፋደዱ ያዩ ወዳጆቼ ኧረ ዘመዴ አንድ ነገር በላቸው እንጂ በማለት ወተወቱኝ። ባለቤታቸውን ታውቃታለህ? ሲሉኝም እንደማላውቃት ነገርኳቸው። እገሌ እኮ ናት። አክሱሚታ ሀጎስ አይሉኝም። ደነገጥኩ። ይህቺ ልጅ አልተፋታችኝም ማለት ነውና ብዬ እነሆ ዛሬ ልመክራቸው ወደድኩ። ከምር እኔ እኮ አልምከር።
"…ዶፍተሩ ሊጠሉኝ የሚችሉት ምናልባት በአሁኗ ባለቤታቸው ምክንያት እንደሚሆን ገመትኩ ማለት ነው። የአሁኗ ባልተቤታቸው ባለቤትነቷ እውነት ከሆነ ስለ አክሱሚታ ሀጎስ ትንሽ ልበላችሁ። አክሱሚታ ሀጎስ በማኅበረ ኢያቄም ወሀና አክሱም ጽዮን ስንሄድ አብራን ሄዳ ማኅበረተኛ የሆነን እህት ናት። ለእኔ የቀድሞ ማኅበርተኛዬ፣ ደግሞም በዘመነ ተሃድሶ ደግሞ ትግሬነቷ በልጦባት ወለጋ ተወልዳ ወለጋ አድጋ አዲስ አበባ ጎላሚካኤል አምስተኛ ሰፈር ያደገችው አክሱማዊት ተለወጠች። ለተሃድሶዎቹ ተደርባም ጓ አለችብኝ። ፌስቡክ ላይ የነበራችሁ የእኔና የእሷን የኮመንት ሙግት የምታስታውሱ ይመስለኛ። በዚያው ተለያየን።
"…የዶፍተሩ ባለቤት በግል ሕይወቷ በቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች የተበደለች፣ የተገፋች፣ ነውርም፣ ግፍም የተፈጸመባት እህት ናት። እንዲያውም ዛሬ አንቱ ተብለው በሚከበሩ ታላቅ ሰባኪም ተብለው በሚሞካሹ አንድ ሰባቂም፣ ቄስም በሆኖ ሶዬ ክብረ ንጽሕናዋን በግፍ ያጣች። ብዙ ፍዳና መከራም የተቀበለች ምስኪን ልጅ ናት። አዲስ አበባ ፍልውኃ ፊንፊኔ አዳራሽ ቀጥራኝ በእንባ የነገረችኝ ነው ይሄ ታሪክ። በወቅቱ ምንም ልረዳት የማልችልበት ጊዜ ነበር። ተሃድሶነትንም የተጠጋችው በዚህ ግፍ ይመስለኛል።
"…ሌሎችም ወላጅ እንደሌላት የሚያውቁ ሰባቂም፣ ዘማሪም ነን የሚሉ በብዙ ጎድተዋታል። ደመ ግቡ ስለነበረች አይን የሚያርፍባትም ልጅ ናት አክሱሚታዬ። ባለቤቴም ታሪኩን ካጫወትኳት በኋላ በጣም ነበር የምታዝንላት። በተሃድሶ ምክንያት ተጣልተን ከስንት ዘመን በኋላ ጀግኒቷ በእግሯ አሜሪካ ገብታ ይኸው የዶፍተርዬ ሚስት ሆነች አሉኝ። እውነት ከሆነ አደንቃታለሁ።
"…እንግዲህ እነ ዘማሪ ሀዋዝንም፣ እነ እዝራንም ወዳጆቿን የሄኖክ ኃይሌው ጃንደረባ መልሶ አመጣላት ተባለ። እኔም በጣም ደስ ነው ያለኝ። እንደመጡም መድረኩ ተሰጣቸው። ይሄ ግን ልክ አይደለም። ቀኖና ቤተክርስቲያንን መሻር ነው። ነገር ግን የካዱ ጳጳሳት ተመልሰው የሚቀድሱበት። የሰው ነፍስን ያጠፉትም ጭምር መልሰው ጵጵስናቸውን ተረክበው የሚባርኩበት፣ ፓስተር የነበረው ቢኒዬም በመጣ በሳምንቱ ሰባኪ መሆን የሚችልበተየሚችልት ዘመን ስለሆነ የእነ ሀዋዝ መልሶ ዐውደ ምሕረቱን መቆጣጠር ብዙም አይደንቅም። አይ ፋንቱ ወልዴ። በጣም እኮ ነው የምታዛዝኚኝ።
"…እናልናላችሁ ዶፍተርዬው የአእላፋት ዝማሬ ተብየውን አደገኛ ድማሚት ደግፈው ከአቶ ቢንያም ጋር አብረው ጓ የሚሉብኝ ወደው እንዳልሆነ ነው የሚገባኝ። ይሄን በወያኔ ትግሬ ሠራዊት፣ በጎጃም ቅባቶች፣ በጎንደር አማቺዝሞች የሚደገፍ። ( ዛሬ አባ ዮሴፍ የጎንደሩን ሥራ አስኪያጅ የዝናሽ ታየቸውን አሽከር
አላያችሁትም?) የሄኖክ ኃይሌ ፓርቲ ደግፎ እኔ ላይ ቢያጓራ ምን ይፈረድበታል?
"…በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሰረት አንድ ዲያቆን ክህነቱ የሚጸናው ድንግሊቱን ያገባ እንደሆነ ብቻ ነው። ታቂ ሰባኪያን ነን የሚሉ ያጎደፏትን፣ እስክታስወርድ ድረስ የተጫወቱባትን ማግባት አብሮ መኖር መልካም በሰብአዊነት መልካም ነው። መልካምም አይገልጸው። ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን አንጻር ግን ዲያቆን ተብለው የሚጠሩበት፣ መቅደስ ገብተው የሚቀድሱበት አግባብ የለም። ቢንያም ሽታዬ አያገባውም። ምን ችግር አለው ስላለም አይታለፍም። ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። እንደኔ በግልፅ ዘማዊ፣ ሌባ፣ ዋሾ፣ ቀጣፊም የኃጢአተኞች፣ የወንበዴዎች አለቃ የሀነ ሰው እንዲህ ዓይነቱን የቀኖና ጥሰት በቸልታ አያልፈውም። ዶፍተርዬ በእውነት የተሃድሶዋ አክሱሚታ፣ የእነ እዝራ ወዳጅ ባልተቤት ኖትን? መልሱን እዚያው ቢኒ ሽታዬ ቲክቶክ ላይ እጠብቃለሁ። 🙏
• ስለ ኃጢአት አይደለም እያወራን ያለነው። ስለ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ነው። ይሄ በስሱ ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
• ያው ጀመርኩት…!
• የምጀምረው በጥያቄ ነው።
"…ለጥያቄዬ መነሻ የሆነኝ ደግሞ ወንድሜ ዘካርያስ ኪሮስ (እማማ ዝናሽ) በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ለጥፎት ያገኘሁት የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የሚል ዩቱዩብ ቻናል ማስታወቂያ ላይ ነው። እናም ከመጣሽ ማርያም ታምጣሽ እንዲሉ እነ ዶር አርጋ አባተ፣ እነ ደብተራ በአማን ነጸረም የመሳሰሉት ከባድ ሚዛኖች ነን ባዮቹም የዘንድሮውን ፍልሚያ ስለተቀላቀሉት እስቲ ያዋጡት እንደሆን ቀስ እያልን እንሞካከራለን ብዬ በማሰብ ፍልሚያዬን በዚህች ልጀምር ብዬ ነው።
• ከይቅርታ ጋር።
"…ለጫወታዬ እንዲያመቸኝ እነዚህ ሁለት የሄኖክ ኃይሌ ደጋፊዎች ማለትም የባንክ ባለሙያው ደብተራ በአማን ነጸረ እና ዶፍተር አረጋ ከበደ ትውልዳቸው ከወዴት ይሆን? ከጎጃም ወይስ ከየት? ቀጥሎ በማደርጋቸው ግጥሚያዎች ላይ ለማስቆጥረው ጎል ስለሚጠቅመኝ ነው።
• በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት…
ምስል ሀ ፦አቢይ አሕመድ አሊና ሄኖክ ሃይሌ በሮም
ምስል ሁ ፦የ2108 የሄኒ ኃይሌ ጃንደረባ ዝማሬ ዩቱዩብ
ምስል ሂ ፦ የ2018 የሄኒ ኃይሌ የጀንደረባው ክለብ ለ2018 በሸራተን አዲስ ታሕሳስ 1/2018 ዓም በ20 ሺ ብር የትግሬና የጎጃም እንዲሁም የጉራጌ ባለሀብቶችን ብቻ ሰብስቦ ያጨደበት የመግቢያ ትኬት ነው።
• ጥያቄዬን በጨዋ ደንብ አስከትላለሁ።
"…የሄኖክ ሃይሌ የትውልድ ሰላቢው የጀንደረባው ፓርቲ በሁለቱም ለጥፎቹ ላይ ዓመተ ምህረት የሚል ቃል አልተጠቀመም። አንደኛው ላይ እንኳን ተሳስቶ ነው ብለን በቅንነት ብንወስደው፣ ሁለተኛውና ሁሉም ላይ ግን እንዴት ተለይቶ ዓምህረት የሚለው እንዲቀር ይደረጋል?
"…ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሚከሰሱት ደግሞ አንደኛው በቀን አቆጣጠራችን ጭምር ነው። እስላሞቹ ዓመተ ምህረት መባል የለበትም ካሉ ቆዩ። እነ አህመዲን ጀበልም በይፋ ዓመተ ምህረትን እየተቃወሙት አይተናቸዋል። የኢትዮጵያው አገዛዝም በአጠቃላይ የመንግሥት አሠራሩን ወደ ፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር ከቀየረው ቆይቷል። እናም ሄኖኬ ምን አስባ ነው? የምታውቁ አስረዱኝ።
"…አልፎንዙ ማንዴዝ ከሀገር ሲባረር ለጎጃም ቅባትን ሰጥቶ፣ ተክሎ ነው የሄደው። የቅባት ሃይማኖት ደግሞ ያለው በምሥራቅ ጎጃም ነው። ፓትርያርክ ሁላ መርጦ ነው ተቀምጦ ያለው። ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ጎጃም ተወላጅ ናቸው። የቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በነበሩ ጊዜ በቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር ውስጥ የሌለውን፣ የአስተዳደር ሠራተኛ ያልሆነው ሄኖክ ኃይሌን ደብዳቤ ጽፈው ሰጥተው ወደ ሮም የላኩትም አቡነ አብርሃም ናቸው። የጎጃም ባለሀብቶች ደግሞ ከትግሬ ባለሀብቶች ጋር በመሆን የሄኖክ ኃይሌ የጃንደረባው ትውልድ ፓርቲን በገንዘብ የሚደግፉት ናቸው።
"…እኔ እናንተ ማየት የማትፈልጉትን ነው የማየው። ያየሁትንም በጨዋ ደንብ እየጠየቅኩ ነው። ሄኖክ ሃይሌ ጃን ሄኒ፣ ጃንሆያችን ምን አስቦ ነው ዓመተ ምህረት ብሎ መጻፍ ቢረዝምበት እንኳ ዓም ብሎ ለመጻፍ ያልፈለገው?
• ቆይቼ እመለሰላሁ…!
Photo unavailableShow in Telegram
• መልካም ጨዋታውን እንጀምረው አይደል…?
"…የጃንደረባውን ጉዳይ እንመለስበታለን አሁን ላይ ጥንታዊው የቅዱስ ላሊበላ የእጅ ማኅተሙ የት ነው? ብለን ብንጠይቅ መልስ የሚሰጠን ይኖራል ብላችሁ ነው? …ወዳጆቼ በቅዱስ ላሊበላ ደብር እኮ አስጎብኚዎች ሳይቀር በለ 5 ኮከብ ሆቴል ባለቤቶች ናቸው። አንድ አስጎብኚ ድንገት ከመሬት ተነሥቶ ቢልዮነር ሲሆን ይታያችሁ። አቢይ አህመድ እንደተሾመ ከፈረንሳዩ መሪ ጋር ተሯሩጠው የሄዱት የት ነው? በጫማ የጠቀጠቁት ሰዎችም ገሚሱ ተቀስፏል። ገሚሱም እየባከነ ነው። ሚንስትርም፣ ኢንቬስተርም የሆኑም አሉ።
• ሰላምታዬን ረስቼው ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
መልካም…!
"…ርእሰ አንቀጻችን አንብበን ጨርሰናል። በቀጣይ በቀጥታ የምንሄደው ወደ አስተያየት መስጠቱ መርሀ ግብር ነው። ወደዚያ እንሄዳለን። ከዚያ በፊት ግን ይህቺን ማስታወሻ ያዙልኝ።
• በጃንደረባው ጉዳይ የጀመርኩትን አጠናክሬ እቀጥልበታለሁ። ጥቂት ቁራጭ በቅቤ የታሸች ሥጋ ጣል በማድረጌ ምክንያት ከየቦታው ግርርር ብሎ የመጣውን ጉንዳን፣ ቁጫጭ በሙሉ አደብ አስገዛዋለሁ። ደግሞ ለጉንዳን። ለዘመሚት። ለቁጫጭ። ኬሬዳሽ።
"…ፓስተር ቢንያም እረፍ። በግድ አጀንዳ መሆን ፈልገሃል። ማን ጃስ እንደሚልህ ጠፍቶኝ አይደለም። ተረጋጋ። እኔ ለአንተ ያለኝ አክብሮት መቼም ቀንሶ አያውቅም። ወደፊትም እንዲቀንስ አልፈልግም። እኔ ለአንተ ጥብቅና የቆሙኩት፣ ድምጽ የሆንኩት አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ በኋላ አይደለም። አንተ ጴንጤ፣ ያውም ፓስተር ሆነህ ስለእውነት መከራ ስትቀበል በነበረ ጊዜ ነው። እኔንስ እሺ ቀሲስ ሳሙኤልን ግን መናገር ለአንተ መከራ በደል ቢያመጣብህ እንጂ አታተርፍም እና ቢኒዬ እረፍ። እረፍ ብዬሃለሁ። ቢያንስ አንተ ታስረህ ለቤተሰብህ ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ ባለቤትህ ምስክር ናት። እኔን በለኝ፣ ውቀጠኝ። ቀሲስ ሳሙኤል ግን ግፍ ነው የሚሆንብህ። እሱን ተወው እና ባይሆን እምቢ ካልክ እንደ ልማዴ እኔ እገጥምሃለሁ።
"…ዶክተር አረጋ ከነ ፖለቲካ ልዩነታችን አክባሪህ ነኝ። ቤተ ክርስቲያንን በብዙ የምትጠቅማት ሰው ነህ። እኔ የአንተን ፔጅ በሚዲያ ጭምር ለማስተዋወቅ እፈልግና ባለን የፖለቲካ ልዩነት ምክንያት እኔው አስተዋውቄህ በኋላ እንዲህ ዓይነት ቀን መጥቶ ወደ ፍጭት ገብተን "ዘመዴ በገዛ እጅህ እኮ ነው። አንተው ራስህ አስተዋውቀኸው ብለው ወዳጆቼ እንዳይወርዱብኝ ብዬ እንጂ አቅም ያለህ ሰው ነህና የመንደር፣ ተራ የማይመጥንህን ነገር ተወውና ተመንጭቀህ፣ ተስፈንጥረህ ይልቅ ወደፊት ውጣ። የነካሁት ሁሉ እየከሰመ ስለተቸገርኩ በብዙ ልጨክንብህ አልፈቀድኩም። ቢያንስ አንተ ዶር፣ እኔ ማይም ነን። ስድብ በእኔ እንጂ በአንተ ፈጽሞ አያምርም። ሉዘር አይባልም። አስተያየት የሚሰጡህን አክብር።
"…ተመልከት በዛሬው ርእሰ አንቀጼ ላይ አባቴ፣ ወዳጄ የሆኑት አባ ጽጌ ሥላሴ እና ዶር ቀሲስ መንግሥቱ ጎበዜ ላይ የቀረበን ቅሬታ ላብ እያላበኝ እኮ ነው ያቀረብኩት። አገልጋይ ስንሆን እንፈተናለን። እኔ የሩቆቹን እየተቸሁ፣ እየገሰጽኩ የቅርቤ ናቸው የምላቸውን ልሸፍን ካልኩኝ ተፈትኜ እወድቃለሁ። እንደ አብርሃም ነው መሆን ያለብን። ልጅህን ሰዋልኝ ሲባል ቆይ ሌላ የድሀ ልጅ ልሰዋ አላለም። በስተ እርጅና የወለደውን ልጁ ይስሐቅን ነው ለመሰዋት የወሰነው። እናም አንተ ሄኖክ ጓደኛህ ስለሆነ በማለት የምታደርገው መፍጨርጨር ግምት ውስጥ ይጥልሃል። ወንድማችን ቢንያም ሽታዬንም ስህተት ላይ አትጣለው። እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ አክባሪ ታናሽ ወንድምህ ዘመዴ ነኝ ባልተለመደ ትህትና መልእክቴን የማስተላልፍልህ።
"…በተረፈ እሳት ለብሼ፣ እሳት ጎርሼ በጀንደረባው ጉዳይ ላይ በሰፊው እመጣበታለሁ። ዝግጅቱ ይቋረጣል ብዬ አይደለም። አይቋረጥም። መንግሥት የሚደግፈው። በጀት የሚመድብለት። ፈንድ ያለው። ለፖለቲካ ሥራው የሚጠቅመውን፣ የክርስቲያኖችን ጭፍጨፋ በነጭ ልብስና በካሴት መዝሙር የሚደብቀውን፣ መኒ ላውደሪ የገንዘብ አጠባ የሚካሄድበትን፣ የወያኔ፣ የጎጃም ቅባት፣ የብልጽግና ወንጌል አማኞች የሚደግፉትን፣ የመንግሥት ሚዲያ የአየር ሰዓት የሚሰጠውን የበለጸገ ጃንደረባ በምን አቅሜ አስቆመዋለሁ። አልችልም።
"…ብችልማ በዝግ 20 ሺ ብር መግቢያ እየተከፈለ ሸራተን የተዘጋጀውን ዝግጅት ገንዘብ የት ደረሰ? የት ገባ ብዬ እጠይቅ ነበር? ኮሜዲያን እሸቱ መለስ የሰበሰበው የጃንደርባው ያ ሁሉ ሚልየን ብር የት ገባ ብዬ እጠይቅ ነበር። አልችልም አባ። አሁን ላይ አልችልም። ሄኖክን ስተቸው የጎጃም ቅባት፣ የጎንደር እስኳድ እና የወያኔ ትግሬ መንጋ የሚንጫጫብኝ ለምን ይመስልሃል? 😁
"…እንዳልኩት ነው። የእኔ ሥራ ሓሳብ መስጠት ነው። ሓሳቤ ገዢ ካገኘ እሰየው። ገዢ ካላገኘ ኪሳራዬን ተከናንቤ መቀመጥ ነው። እንደ ምህረተ አብ የምሳሳለት ወንድም አልነበረም። የተፈተንኩበት ወንድሜ ነው። እኔ አልኩት ምህረተ አብን ያጠገበህን የዐውደ ምህረት ገንዘብ እንዲቋረጥ አደርግብሃለሁ። የእኔ ቀላል ነው። አገዛዙ ግን ከነ አካቴው ድምጥማጥህን ያጠፈዋል አልኩት። በብዙ ተሰደብኩበት፣ ተረገምኩበት። በስተ መጨረሻ ግን የእኔ ሓሳብ ገዢ ሲያገኝ ያ ልጁን ያቀበጠው ገንዘብ ከዐውደ ምህረት ደረቀ። የእኔ ሲያልቅ አገዛዙ መጣለታ። ቤተ መንግሥት ጠርቶ ራሱ አቢይ አሕመድ የሚታየውን አሳይቶ "በቦሌም ባባሌም ጥፋ" አለው። ምህረተ አብ የአሜሪካ ቪዛ ስላለው በቦሌ ጠፋ። ጠፋ ጠፋ፣ ጠፋ። ያ ሁላ መንጋ የምህረተ አብ የግሉ ቲፎዞ ግን ምህረተ አብ የት ወደቀ ብሎ አንዱም አልፈለገውም።
"…አስረግጬ የምነግርህ አለ ሞጣ። አስረግጬ የምነግራችሁ ግን እኔ ሓሳቤን፣ መልእክቴን፣ በገባኝ መጠን ሳስተላልፍ የምጠብቀው ሚልዮኖች ሓሳቤን እንዲገዙ አይደለም። ቢያንስ ሁለት ሦስት ሳው ካገኘሁ በቂዬ ነው። መክሊቴን አልቅበር እንጂ ለሕዝብ ጋጋታ አልጨነቅም። ግዴም አይደለም።
"…ነገርን ነገር አምጥቶት ነው እንጂ ወደ ሌላ የገባሁት ዛሬ የምንነጋገረው በቅዱስ ላሊበላ ደብር የመጪው ጊዜ ፈተና ላይ ነበር። አሁንም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ በመረጣችሁት ጉዳይ ላይ ሓሳባችሁን ትሰጡ ዘንድ ጋበዝኩ።
• ጀምሩ… ✍✍✍
👆④✍✍✍ "…ከመሪጌታም፣ ከቄስም፣ ከጋይድ ማኅበርም፣ ከዲያቆናትም፣ ከመሪጌታዎችም በቅርስ ዘረፋው ፕሮጀክት የሚሳተፉ ሌሎችም አሉ። እነዚህ የደብሩ ሠራተኞች ሕዝብ በአንድ ሆኖ እንዳይወያይ፣ በየዕድሩ በመከፋፈል ፈርሙ፣ ወስኑ፣ ፋኖ አንድ ጥይት ቢተኩስ ሓላፊነቱ የእናንተ ነው በማለት ሕዝብን በማስጨነቅ በመጠቆም፣ በማሳሰር፣ አፍኖ በማስወሰድ፣ በማስገደል ተልዕኳቸውን ለመፈጸም ያለ ዕረፍት እየሠሩ ያሉ ናቸው። በተጨማሪም የላሊበላ ከተማ ከንቲባ መሳይ ወዳጄ፣ የላሊበላ የቱሪዝም ሓላፊ ማንደፍሮ ታደሰ፣ የቱሪዝም ምክትል ሓላፊ ዲያቆን አዲሴ ደምሴ፣ የላሊበላ ብልጽግና ጽ/ቤት ሓላፊ ዮርዳኖስ መርሻም የፕሮጀክቱ አስፈጻሚዎች ናቸው። እማኞች እንደሚሉት ከሆነ ዳንኤል ክብረት ለእያንዳንዳቸው አርባ አርባ ሺህ ብር የሥራ መጀመሪያ በአካውንታቸው አስገብቶላቸዋል። ሰጥቷቸዋል። ቀሪውን ክፍያ ዋናው ሥራቸውን ሲያከናውኑ ይከፈላቸዋል። ዲያቆን መኮንን ገብረ መስቀል፣ ቄስ መንግሥቴ ወርቁ ሥራቸውን ሲያጠናቅቁ ከሀገር ወጥተው ስዊድን ሀገር እንዲኖሩ፤ ሌሎቹ በትምህርት መልክ አዲስ አበባ እንዲገቡ ተመቻችቶላቸዋል። የቤተክርስቲያኑ አስተዳደር የቢሮው ሠራተኞች በኪሳችሁ የያዛችሁት አፍዝ አደንግዝ መድፍነ ጸር በየጊዜው አምስት መቶ ሺህ እና አራት መቶ ሺህ ብር ከላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ካዝና እያወጣችሁ የከፈላችኋቸው መተተኞች ሲያድኗችሁ እናያለን።
"…ይህ የቅርስና የብራና መጻሕፍት ዝርፊያ ፕሮጀክት ግቡን እንዲመታና በቀላሉ እንዲሳካ መጻሕፍቱና ቅርሶቹ ከቤተ ክርስቲያን እንዲወጡ እየተመቻቸ ነው። ሁሉም መጻሕፍት፣ ቅርሶች፣ ጽላቶች፣ ከግራኝና ከጣሊያን ተሸሽገው መቆየት የቻሉት፣ እስካሁን የቆዩ ስውርና ውድ የሆኑ እንዲሁም በሌሎች አብያተ ክርስቲያናት የማይገኙ ንዋያተ ቅድሳትን በቤተክርስቲያኑ ውስጥ እስካን ቢያደርጉ ሕዝቡም ካህኑም በቅርበት ስለሚያያቸው "ሸልተሩን ለማንሳት አያመችም" በሚል ሰበብ ከቤተ ክርስቲያኑ ሊወጡ ነው። መጻሕፍትና ቅርሶቹ ወጥተው ከአብያተ ክርስቲያኑ ውጪ ወደተሠራው ወደ አዲሱ ሙዚየም እንዲዛወሩ ታቅዷል። ምክንያቱም ሕዝቡ ነገሩን በንቃት እየተከታተለው ስለሆነ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ባለበት በቀላሉ እስካን ማድረግ አደጋ ይዞ እንደሚመጣ መንግሥትም፣ አቡነ ኤርምያስም፣ የፕሮጀክቱ ፈጻሚና አስፈጻሚ የሆኑ የደብሩ የጽ/ቤት ሰራተኞችም ተረድተዋል።
"…አዲስ የተሠራው የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያን ሙዚየም ልዩ ስሙ ችፍርጎይ ከሚባለው ቦታ ላይ ከቤተ ክርስቲያኑ ራቅ ብሎና ከሰው ዕይታ ውጪ እንዲሆን ተደርጎ ተገንብቷል። የቅርስና የመጻሕፍት ዝርፊያ ፕሮጀክቱን በሚዘውሩት አካላት ዘንድ የሙዚየሙ ቀዳሚ ሥራው እስካን የሚደረግበት ማእከል እንዲሆን ታቅዷል። ሙዚየሙ ከመገንባቱ አስቀድሞ በዩኔስኮ ፈንድ ዙሪያው በግንብ መታጠሩን ልብ ይሏል። ሁሉም ቅርስ ወደ አዲሱ ሙዚየም ከገባ በኋላ ከሕዝብ ዕይታ የራቀና የተሰወረ ስለሆነ፣ ወደ ሙዚየሙ ውስጥ የሚገባው የተፈቀደለት ሰው ብቻ በመሆኑ፣ ሕዝብ ሳይነቃ በቀላሉ እስካን ማድረግ ይቻላል ብለው እየሠሩ ነው። በመጨረሻም ዕቅዳቸው ተሳክቶ እስካን ተደርጎ ሲጠናቀቅ ወዲያው አቢይ አህመድ ግርግር አስነስቶ ጠራርጎ በሄሊኮፕተር ወደ ፊንፊኔ ከዚያም ወደ ፓሪስ ያጓጉዘዋል። ለዚህም ሲባል አቡነ ኤርምያስ የአዲሱ ሙዚየም ግንባታው መጠናቀቁን ለማብሰር፣ ሙዚየሙን ለመመረቅ፣ የመክፈቻ ዜና ለመሥራት፣ እና አፈኛና ተሰሚነት አላቸው የሚባሉ ሰዎችን ለማግባባት በላሊበላ ተገኝተው ምእመናንን እየሰበሰቡ ነው። በአንጻሩ የቅዱስ ላሊበላ እውነተኛ ተቆርቋሪ ካህናትና ገበዞች ላይ ታላቅ ጫና እየተፈጠረባቸው ነው።
"…ስለሆነም ይህንን ሁሉ ጉድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እወቁት፤ በምትችሉት ሁሉ ተረባርባችሁ አስቁሙት፤ መረጃውን ለላሊበላ ድምጽ ሊሆኑ ለሚችሉት፣ ለሚመለከተው ሁሉ እንዲዳረስ አድርጉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም ኦርቶዶክሳውያን፣ በየትኛውም ዓለም ያላችሁ የደብሩ ተወላጆች፣ የሚድያ ባለሙያዎች፣ ለላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ድምጻችሁን እንድታሰሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። በመጨረሻም…!
"…ለዐማራ ፋኖ ምኒሊክ እዝ ላስታ አሳምነው ኮር
…በቅዱስ ላሊበላ ላይ የሚሆነው ነገር እናንተን አይመለከትም እንዴ? ለነገሩ እናንተ ምን ታደርጉ፤ ፍርዳችሁ ነው። መግለጫ ብታወጡ አስተያየት ብትሰጡ ፈረንሳይ ታወግዛችኋለች? ምዕራባውያን ያኮርፏችኋል? ገጽታችሁ ይበላሽባችኋል? ስማችሁ በክፉ ይነሳል? ቢቢሲም ሲኤንኤንም ያብጠለጥሏችኋል?ግድ የለም፤ ትዝብት ነው ትርፉ። ኧረ ጀግኖቼ ለታሪክ የሚቀመጥ መግለጫ አውጡ በማለት ሊቃውንተ ኢትዮጵያ መልእክታቸውን ለዛሬ በዚህ መልክ ይቋጫሉ።
"…እህሳ መልእክቱን እንዴት አያችሁት…? እኔ በበኩሌ በእጅጉ የተፈተንኩበት ርእሰ አንቀጽ ነው። በርእሰ አንቀጹ ውስጥ በስም የተጠቀሱ ወዳጅ አባቶች ሁላ አሉኝ። ቀሲስ መንግሥቱ ጎበዜ ወንድሜ ነው። ባለቤቱ የባለቤቴ ፈቃደኛ ሚዜ ነበረች። አባ ጽጌ አባቴ ናቸው። ትውውቃችን ከዋልድቢት ገዳም አንሥቶ ነው። በጀርመን መኖሪያ ቤቴ መጥቶ ከተስተናገዱ ሦስት አባቶች መካከል አንዱም ናቸው። አሜሪካ በሄድኩ ጊዜም በደብራቸው ጠርተው የንጉሥ ያህል የተቀበሉኝ፣ በጠራሁት የስብሰባ አዳራሽ ከፊት ተቀምጠው የባረኩን አባቴ ናቸው። እናም ተፈተንኩኝ። አጣብቂኝ ውስጥ ገባሁኝ። ለማንም ላላዳላ የገበሁትን ቃል ጠብቄ የሊቃውንቱን መልእክት ሳልሸራርፍ አቀረብኩት። ማድረግ የምችለው ስማቸው በሊቃውንተ ኢትዮጵያ የተጠቀሱት ሰዎች መልስ አለን የሚሉ ከሆነ እዚሁ የሚልዮኖች መድረክ ላይ እለጥፍላቸዋለሁ። እኔ ግን በታማኝነቴ እቀጥላለሁ። እፎይ…!
"…አንባቢያን ሆይ…! ሊቃውንቱ አስተያየታችሁን ያነብቡት ዘንድ ያን በጨው የተቀመመ ጣፋጭም መራራም አስተያየታችሁን ጻፉላቸው። አርቲ ቡርቲውን እና የውዳሴ ከንቱ ጋጋታ ኮመንት ግን ከይቅርታ ጋር አላስተናግድም። በርእሰ አንቀጹ ላይ ብቻ ሓሳብ አስተያየታችሁን ስጡ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆③✍✍✍ …ስብከት እያለ እያስጮሃቸው ይገኛል።
"…ሲኖዶሱ እንዳይወስን፣ ሀገረ ስብከት እንዳይሆን፣ አቡነ ኤርምያስ አጀንዳውን ያዘጋሉ፤ ሀገረ ስብከት አይሆንም ተብሎም ምእመናንን ማሳረፍ አልተቻለም። በመካከል ፈረንሳይ ቁፋሮውንና የቅርስ ዘረፋ ሂደቱን ገፍታበታለች። ፋኖ ላሊበላን እንዳይዝበት አቢይ ከሕንጻው ላይ መድፍ ጠምዶ እያስጓራ ይከላከላል። ፋኖም ለሕንጻው ሲል ያፈገፍጋል። ሕዝቤ ሞኙ ሀገረ ስብከት በሚል አጀንዳ ተጠምዶ ይናቆራል። ለዚህ ዋና ተጠያቂ አንደኛ ሲኖዶስ፣ ሁለተኛ የወልድያ ሀገረ ስብከት እና አቡነ ኤርምያስ፣ ሦስተኛ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያን አለቃ አባ ሕርያቆስ ናቸው።
"…አቡነ ኤርምያስ የላሊበላ ሕንጻ በመድፍ ጩኸት ሲነዋወጥ አይገዳቸውም። ከክርስቶስ ይልቅ አቢይ አድርጉ ያላቸውን ነው የሚደርጉት። ምክንያቱም ክርስቶስ ከሰጣቸው ሰማያዊ ስልጣን አቢይ የደረበላቸውን ምድራዊ የክብር ዶክትሬት አስበልጠዋልና። ለአቢይ እምቢ ብለው ቢያቅማሙ ይቆጣቸዋል፤ የጫነላቸውን የክብር ዶክተርነት ያነሳባቸዋል። ከከባድ መሣሪያ ጩኸት የተነሳ ሕንጻው አደጋ ላይ ነው። ማንም የሚገደው የለም። በዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በሸልተሩ ላይ መድፍ ተጨምሮ የሚደርሰውን አደጋ አስቡት።
"…ዘመዴ ለቅዱስ ላሊበላ ሕዝብ አድርስልን። እንዲህም በላቸው። ስፍራ ለቅቆ መሄዱ መፍትሄ አይሆንም። ከተማው በኦሮሚኛ ተናጋሪ መወረሩ፣ እናንተም ከተማዋን ለቃችሁ መሰደዳች ትርጉም የለውም። የቅዱስ ላሊበላ ሕዝብ ሆይ፣ የምንመክርህን ምክር ስማን። በሌላ በአጀንዳ ሳትጠመድ አንተን የሚሰማህ ፈጣሪ እንጂ ሌላ የለምና እንባህን ወደ ፈጣሪ አፍስስ። ጻድቁ ንጉሥ ቅዱስ ላሊበላ ይሰማሃል። አቢይንም ሲኖዶስንም ይጠርግልሃል። "ዘይሁብ መርሐ ርቱዓ ለቤተ ክርስቲያን፤ እውነተኛና ቅን መሪ ለቤተ ክርስቲያን ይሰጣል" እና ተስፋ አትቁረጥ። የከባድ መሣሪያ ጩኸት ስትሰሙ ሕንጻው እንዳይወድም፣ ቁፋሮው ሲቆፈር ምን እየተካሄደ ይሆን ብላችሁ ራሳችሁ ላይ አመድ ነስንሳችሁ የምታለቅሱ እናቶች አባቶች እንዳላችሁ እናውቃለን። አይዟችሁ እናት አባቶቻችን፤ ይነጋል። አምላከ ቅዱስ ላሊበላ እንባችሁን ያብሳል፤ ትቢያችሁን ያራግፋል። ምናለ የእናንተን ልብ ለሲኖዶሱ ቢሰጠው።
"…የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ የዐማራ ሕዝብ፣ በዓ"ለም አቀፍ ደረጃ ያላችሁ የላሊበላ ተወላጆች፣ ላሊበላ ላይ ምን እየተካሔደ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ። የላሊበላ ሕዝብ በመድፍ ታጥሮ፣ ዲሽቃ ተወድሮበት፣ በወታደር ተከቦ፣ በጥይት ሽቦ ተወጥሮ፣ እጅ እግሩን በኮማንድ ፖስት ታስሮ፣ ምንም ማድረግ የማይችልበት ሁኔታ ላይ ይገኛል።
…የቅዱስ ላሊበላን ጉዳይ ስታስጮኸው የነበረችው ዋናዋ ፈረንሳይ ነበረች። የቤተ ክርስቲያንን ቅርስ እንደ ይሁዳ አሳልፈው የሚሰጡ 'አባቶች' እና ንጉሧ ሕጻን የሆነ ሀገር አግኝታ ምን ታድርግ? አቢይ አህመድ ከፈረንሳይ መንግሥት ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት በአስሩም የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ያሉት የጥንት ብራናዎች፣ መስቀሎች፣ ጽላቶች በሙሉ የቤተ ማርያም ዓምደ ብርሃን ተገልጦ ሁሉም እስካን (Scan) እንዲደረጉና ወደ ፈረንሳይ እንዲሄዱ፣ የቅዱስ ገብርኤል ባሕሩ ተመጦ ስውር መግቢያው እንዲከፈት ዳንኤል ክብረትና አረጋ ከበደ በላሊበላ ተገኝተው የአለቃቸው የአቢይ አህመድን ትእዛዝ አውርደው ከተመለሱ በኋላ ጉዳዩን የተረዳው የላሊበላ ሕዝብ ማቅ ለብሶ አመድ ነስንሶ በማልቀስ ላይ ነው። ልንደርስለት ይገባል። ይህ የቅርስ ዘረፋ ፕሮጀክት እንዲተገበር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ፣ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ኤርምያስ ተጠያቂ ናቸው። አሁን በሀገረ አሜሪካ የሚገኙት የቀድሞው የደብሩ አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ጽጌ ሥላሴም ቀሲስ ዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜም ተጠያቂዎች ናቸው። በቅዱስ ላሊበላ ጉዳይ ዝም ያሉ በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው። በታሪክም፣ በፈጣሪም ዘንድ ተጠያቂዎች ናቸው። አሜሪካና አውሮጳ መደበቅ ከተጠያቂነት አያስመልጥም። ሁሉ ነገር የሚፈጸመውም በውል ተደግፎ ነው፣ በስምምነት፣ በገንዘብ ነው።
"…በቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ቁፋሮ እንዲካሄድ፣ ሸልተሩ እንዲነሳ፣ የብራና መጻሕፍትና ቅርሶች ስካን እንዲደረጉ ከመንግሥትና ከፈረንሳይ ጋር የተፈራረሙት የቤተ ክርስቲያን የበላይ የሚባሉት የሚመለከታቸው አባቶች ናቸው። የላሊበላ ደብርን ወክለው የፈረሙትም የሚታወቁ ናቸው። አንደኛው ፈራሚ የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያን አለቃ የነበሩት አባ ጽጌ ሥላሴ የት ናቸው? እንጠይቃለን? አባ ጽጌ ሥላሴ ለምን ወደ አሜሪካ ሄዱ? ማን ላካቸው? ማንሰ ተቀበላቸው? የላሊበላ የዝርፊያ ፕሮጀክት ሳያልቅ ለምን ለቀቁ? አባ ጽጌ ሥላሴ ከአቢይ አህመድ ተላላኪዎች ጵጵስና አገኛለሁ ብለው ታዛዥ ቢሆኑም ሳይሆን ቀርቶ ከአቡነ ኤርምያስ ጋር በመናቆር ከሀገር ወጥተው አሜሪካ ይገኛሉ። ቀሲስ ዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜስ የት ናቸው? ለምን ሁለቱም ከሀገር ወጡ? ቀሲስ ዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ያለውን ቅርስ ለስዊድን መንግሥት እስካን ስላስደረጉ፣ ለዚህ ውለታው ነው ከነቤተሰቡ የስዊድን መንግሥት ወደ ስውዲን የወሰደው የሚባለውን ሐሜት እውነታ የሚያረጋግጥ ነው ዝምታቸው። የቅዱስ ላሊበላ ማኅተም አሁን የት ነው ያለው? ልጁስ እንግሊዝ እንዴት ገባ? አባ ጽጌ ናቸው ምላሽ መስጠት ያለባቸው። አሁን ላይ በአባ ጽጌ ሥላሴ ምትክ ጨካኝ ተሀድሶ የሆነ፣ ለቤተክርስቲያን ሳይሆን ነውሩን ለመሸፈን የሚሯሯጥ አባ ሕርያቆስ የተባለውየአዲስ የከተማ መነኮስ ለምን በላሊበላ ላይ ተሾመ? በአጋጣሚ ነው? አይመስለንም።
"…ይህን የዘረፋ ፕሮጀክት ለማስፈጸም እየኳተኑ ያሉት:- ሁለት ሚስት ሦስት ልጆች ያሉት ዱርዬውና ተሐድሶው አባ ሕርያቆስ ፀጋዬ የላሊበላ ደብር ዋና አስተዳዳሪ ተብሎ የተቀመጠው፣ በዲቁናው እያለ ዲቃላ ወልዶ ምስጢር መንግሥቴ የምትባል የሃያ ዓመት ቆንጆ ያደረሰው ልጅ ወልዶ በተክሊል አግብቶ አሁን ቄስ ነኝ የሚለው መንግሥቴ ወርቁ፣ በደወሳይ መስቀል የቅዱስ ላሊበላ የምህንድስና ሓላፊ የነበረው የሲዲ መስቀል የሚባለው ይጠቀምበት የነበረውን የወርቅ የእጅ መስቀል ሸጦ ላሊበላ የመጣ ቄስ አስፋው ጌጥዬ፣ ቄስ በላይ አገዘ፣ ቄስ ዓለምዬ ይስማው፣ ቄስ ረዴ ወሰን፣ የላሊበላን አብያተ ክርስቲያናት ገንዘብ በማውጣት ከስልጣኑ እንዳይወርድ ለአቡነ ቄርሎስ ሲመዘብር የኖረ መዘምር አበይ መስፍን፣ ዲያቆን መኮንን ገብረ መስቀል፣ የወፍ አርግፍን ሚካኤል ታቦት አውጥተው ለፈረንጅ ለመሸጥ ሲሞክሩ ልዕልት ሆቴል ውስጥ እጅ ከፍንጅ ተይዘው መልሰው ያስረከቡት ዲያቆን ፍስሐ አደመና ዲያቆን አለሙ ፀጋነው፣ ዲያቆን ታደሰ ዓለሙ፣ ቄስ በላይ አናወጥ፣ ቄስ ፍርደወርቅ ተፈራ፣ መሪጌታ አጽናፍ ቢትወደድ፣ መምህር አወቀ መሰለ፣ መሪጌታ መሰለ ደረበ፣ ቄስ ደሳለ ሲሳይ፣ መሪጌታ አበበ መኮንን፣ መሪጌታ ወንድምነው ወዳይ፣ መጋቢ ውዱ ፈጠነ፣ ካህናትንና ገበዞችን ስማቸውን በማጥፋትና በማዋከብ በማስፈራራት የሚታወቀው የፕሮጀክቱ ዋና ሓላፊ ኪዳኔ ወልደ ጊዮርጊስ፣ ላሊበላ አንድ ሚስት አዲስ አበባ አንድ ሚስት ያስቀመጠው በሕገ ወጥ የሴቶች ዝውውር ላይ ተሠማርቶ የሚሠራው የባዕድ ሀገር ሰላዩ የአቢይ ጆሮ ጠቢ ዲያቆን ተካ ውቤ፣ የቅርስ ማኅበር ዋና አስተባባሪ ደሳለ ባዬ፣ ዲያቆን አለባቸው ስጦቴ፣ እስታሉ ቀለሙ፣ አብዮት ማለደ፣ መሪጌታ ወንድምነው ወዳይ፣ ቄስ ፈንታው መሰለ እነዚህ የፕሮጀክቱ ፈጻሚና አስፈጻሚ
👆②✍✍✍ "…ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከዋናው ሲኖዶስ ያፈነገጡትን ሸቃጮች መገሰጽ፣ ማውገዝ፣ መለየት አይችሉም። አቅም የላቸውም። እሳቸውም ቢሆኑ ሹመታቸው በዘር፣ በጎሳ ፖለቲካ የተቃኘ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሆነው የተሾሙት በብቃታቸውና በመንፈስ ቅዱስ ምርጫ ሳይሆን በዘር ብልጫ በጎሳቸው ለሕወሓት ያላቸው ጠቃሚነት ሒሳብ ውስጥ ገብቶ ነው የሚለው ክርክር ሚዛን የሚደፋው ይሄ ይሄ ሲታይ ነው። ምርጫውም ቢሆን መንፈሳዊ ሳይሆን ፖለቲካዊ ነው። እሳቸው የዚህ በሽታ ዋናው ታማሚ ሆነው የመንበረ ሰላማንና የኦሮሞን ቤተ ክህነት በሽታ እንዴት ያክማሉ? ብሎ የሚጠይቅ ጠያቂ ቢመጣ አይን ቁልጭ፣ ጥርስ ግጥጥ ብቻ ነው። የሕወሓት ቡችላ አቢይስ ከወለደችው ከሕወሓት ተናካሽ ውሻ ምን ይማራል? እሱ ከአባቱ ከአቦይ ስብሐት ያንሳል? አቦይ ስብሐት የጀርባ አጥንቷን የሰበራትን ቤተክርስቲያን አቢይ አንገቷን መቁረጥ የለበትም ትላላችሁ?¡ እሱ ሳይቀበር የእሷን መቃብር ማየት የለበትም?¡ ከቀብሯ ችግኝ መትከል እንዴት ይቅርበት?¡ አባቱ ሕወሓት በአለንጋ የገረፋቸውን ምእመናን እሱ በኩርንችት፣ በእሾህ መግረፍ ያቅተዋል?¡ የአቢይ ትንሹ ጭካኔው ከሕወሓት ትልቁ ጭካኔ ቢበልጥ እንጂ አያንስም። ሕወሓት በስውር ያደረገውን እሱ በአደባባይ ማድረግ ማን ያግደዋል?
"…ሕወሓት ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈል እንዲያመቸው ምእመኑን በማናቆር የጀመረውን ዕልቂት፣ አቢይ ካህኑን እንደ ዘካርያስ ከመሰዊያው ላይ ማረድ የማይችልበት ምክንያት ምንድነው? የትኛው ጳጳስ ይገላምጠዋል? የትኛው የዓለም አቀፍ ተቋም ሃይ ይለዋል? እንዲያውም ግፋበት አበጀህ ተብሎ የሁከት ልጅ፣ የአመጻ አባት፣ የክፋት ሁሉ ምንጭ ለሆነው እፉኝት የኖቤል ሽልማት ይሰጠዋል። ረሀብን እንደ ጦር መሣሪያ እየተጠቀመ በፋኦ ይሸለማል። አመጹ እስኪሰበሰብ፣ ጽዋው እስኪሞላ፣ እውነተኞቹ ክርስቲያኖች የክብር አክሊል እስኪቀበሉ፣ ቤተክርስቲያን ላይ ያላገጡ ጵጵስናን በብር የገዙ የክርስቶስን ስልጣን በፖለቲካ ሸቀጥ የቸረቸሩ ዋጋቸውን እስኪያገኙ እግዚአብሔር ዝም ይላል። አቢይ ሴዴቅያስ ሆይ ናቡከደነጾርን ያዝብሃል። ዐይንህን አውጥቶ ሆድ ዕቃህ እስኪፈርስ ባቄላ ያስፈጭሃል። ያን ጊዜ በኢየሩሳሌም ኢትዮጵያ ያደረግኸው ክፋት ይመለስብሃል። ዋጋህ እጥፍ ሆኖ ይከፈልሃል። እስራኤል ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ ዓይተኛም፣ አያንቀላፋም።
"…የሲኖዶስ አባላት ሆይ፣ እስከአሁን የሚታረዱት፣ የሚገደሉት፣ የሚሞቱት፣ የመከራ ዶፍ የሚዘንብባቸው ምእመናንና ካህናቱ ለይ ነበር። ደረጃው ከፍ እያለ መጥቷል። የአህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ማረድ ተጀምሯል። በቀብሪ ደሃር ተጀምሮ የነበረው የካህናትና የምእመናን ጭፍጨፋ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ዝቋላን አልፎ እዚያው አዲስ አበባ ድረስ ሰተት ብሎ ገብቷል። ይሄን ሁሉ እያያችሁ ዝም ጭጭ ብላችኋል። እንዲያውም ጭራሽ እናንተው በላካችሁት በቤተ ክርስቲያኒቱ ኮታ የሃይማኖት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ያደረጋችሁት ቀሲስ ታጋይን ልካችሁ በገዛ በራስ ሰው ዱላ ቤተ ክርስቲያንን አስቀጠቀጣችኋት። ታጋይ ከገባበት ሙስና፣ የቤትና የመሬት ዝርፊያ ማጥ ለማደበቅ ሲል፣ በብልፅግናዎች ዘንድ ሞገስ አግኝቶ ለማምለጥ ሲል ከአራጆቹ እኩል ሲያደማን እያያችሁ ዝም ማለታችሁ ዋጋ ያስከፍላችኋል። አራጆቹ አምስት ኪሎ ሱደርሱ በቀለዳችሁበት ቆብና ካባ ትጎተታላችሁ፤ በቀለዳችሁበት መስቀል ትሰቀላላችሁ። በምእመናን ደም እንዳላገጣችሁ እግዚአብሔር ያላግጥባችኋል። እንደ ኤልዛቤል ደማችሁን ከልብ (ውሻ) ይልሰዋል። እንደ አክአብ፣ አመንዝራ በታጠበበት ውኃ አስከሬናችሁ ይታጠባል። ይህ የእግዚአብሔር የቁጣው ትኩሳት ነው፤ ማንም አያመልጥም። እንደ አፍኒንና ፊንሐስ ሳትወዱ በግድ ከታቦቱ ፊት ትታረዳላችሁ። ያላገጣችሁት በሌላ አይደለም በክርስቶስ ነው። አፍቃሬ ንዋይ ናችሁ። እራሱ አቢይ ብር በአፋችሁ አስገብቶ ያርዳችኋል። እናንተ ከክርስቶስና ከምእመኑ ሩቅ ናችሁ፤ ክርስቶስም በመከራችሁ ጊዜ ከእናንተ ሩቅ ነው የሚሆነው። በሹመት፣ በገንዘብ፣ በዘረኝነት ተጠምዳችኋል። ቤተ ክርስቲያን ላይ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ሳታውቁ ቀርታችሁ ሳይሆን ዐውቃችሁ ዝም በማለታችሁ ፍርድ ይጠብቃችኋል።።
"…አባቶች ሆይ፣ ቤተክርስቲያን ላይ ዓለም ምን እየሠራ ነው? እስኪ ከእንቅልፋችሁ ንቁ። ጥሩ አባት ለመሆን ሞክሩ። ላሊበላ ላይ፣ አክሱም ላይ፣ ጣና ላይ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ታውቃላችሁ? የምዕራባውያንና የዓረቡ ዓለም የስለላ ድርጅቶች ምን እያደረጉ ነው? ላሊበላ ላይ ፈረንሳይ ምን እየሠራች ነው? አቢይስ ምን እያገዛቸው ነው? ከፈረንሳይ፣ ከአረብ ኤምሬትስ፣ ከሞሳድ፣ ከሲአይኤ ምን ዝምድና አለው? ፈረንሳይ፣ አሜሪካና እስራኤል ላሊበላ ላይ ምን ፈልገው ነው? አሜሪካ በዐፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ያቆመችውን ቁፋሮ ለምን አሁን በፈረንሳይ በኩል አስጀመረችው? አባቶች እናንተ ዝም ብትሉ መገለጡ አልቀረም፤ ነገሩ እያፈጠጠ ነው። ፍርድ ሩቅ አይደለም።
"…ቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ያለውን ሸልተር ማስነሻ እንዲሆን ብላ ፈረንሳይ የሰጠችው ብር የት ገባ? ሸልተሩ ተነሣ? ሕንጻውስ ከመፍረስ ስጋት ነጻ ሆነ? በብሩ አቢይ የጦር መሣሪያ ሲሸምትበት፣ በገዛው ድሮን ሕዝብ ሲጨፈጭፍበት ፈረንሳይ ለምን ዝም አለች? በፈንታው ምን አግኝታ ነው? በቤተ ገብርኤል እየተካሄደ ያለው ቁፋሮ በአጋጣሚ ነው? ለሸልተሩ ተብሎ ነው? አቢይና ፈረንሳይ ምን አገጣጠማቸው? በድንገት የሆነ ነው? ዐማራው በጦርነት እንዲወጠር ለምን ተፈለገ? መቼ ነው የምትነቁት? እስኪ እንደ አባት አስቡ። ላሊበላ ሕንጻው ላይ መድፍ ተጠምዶ ሲያጓራ አልሰማችሁም? አላያችሁም? የሕንጻው መፍረስ አያሳስባችሁም? ላሊበላ ለምን የዓለምን ተመራማሪዎች ትኩረት እንደሳበ ጠፍቷችሁ ነው? ምን ተፈልጎ ነው ከዐፄ ኃይለ ሥላሴ እስከ አሁን ድረስ ቁፋሮ የሚካሄደው? ፈረንሳይ ለምንድነው አቢይ ወደ ስልጣን ሲመጣ አብራ ላሊበላ ላይ ዘው ያለችው? ከወራት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የተመለሰው የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለምንድን ነው? እንደተነገረው ገንዘብ ለግሶ ያሠራው ግንባታ ምርቃት ላይ ለመሳተፍ ወይስ ላሊበላ ላይ ለሚዘረፈው ቅርስ ከአቢይ ጋር ለመዋዋል? የላሊበላ ምእመናን ሰልፍ ወጥተው "ሕንጻው ፈረሰ፤ ሸልተሩ ወደቀበት፤ ..." እንዲሉ የመሩት ሰዎች አሁን ወዴት ገቡ? በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ቅርሶችና መጻሕፍት ሊወጡና ሊወሰዱ መሆኑን ታውቃላችሁ? ላሊበላ ላይ ሰልፍ ውጡ እያሉ ምእመናንን የሚቀሰቅሱት ለምን ይመስላችኋል?
"…ሲኖዶስ ሆይ ተጠሪነትህ ለማን ነው? ለክርስቶስ፣ ለአቢይ፣ ለአሜሪካ ወይስ ለሌላ? እስኪ ወርዳችሁ ምን እየተካሄደ እንደሆነ አጥኑ። ወጉ ይድረሳችሁ። የላሊበላ ካህናትና ምእመናን ለምን አጀንዳ ቀየሩ? ማነው ያስቀየራቸው? የካህናቱና የምእመኑ ትክክለኛ ጥያቄ "ሸልተሩ ይነሳ፤ የከባድ መሳሪያ ጩኸት ከሕንጻው አጠገብ አይሰማ፤ የቅርስ ዘረፋ ፕሮጀክቱ ይቁም" ነው፤ ወይስ "ጳጳስ ይሾም አይሾም፤ ሀገረ ስብከት እንሁን አንሁን፤ ገዳም እንሁን አንሁን" ነው? አባ ሕርያቆስ በእሱ ላይ የተነሳውን እሳት ለማብረድ ምን አይነት ስልት እየተጠቀመ ነው? የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ገዳም ይሁን በማለት ሰበብ ካህናትና ምእመናን የሚፈልሱበትን ሂደት ከቱሪዝም ቢሮ ጋር በጎን እያመቻቸ ነው። ሀገረ ስብከት ይቋቋም በማለት የሕዝቡን ጩኸት በመለወጥ ሕዝቡና ካህናቱን ሀገረ ስብከት ሀገረ… 👇②✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ርእሰ አንቀጹን አንብባችሁ ስትጨርሱ ይህቺን ዶክመንተሪ ተጋበዙልኝ። https://www.youtube.com/watch?v=i4QUKAkFkjs ዶክመንተሪዋን የላኩልኝ አባት ለማክሰኞው ርእሰ አንቀጽ ከጠቀመህ ዘመዴ ተጠቀምበት ብለው ነው የላኩልኝ። መጀመሪያ ነገር ሳይንቲስት ተብዬዎቹ ዓላማቸው ወርቅ ፍለጋ ነው። እንዴት የተቀደስውን መቃብር እንዲከፍቱ ተፈቀደላቸው ? እናም ከፈቱና ሲያዩት አጽሙ አልበሰበስም። ይህም ደግም ከተገነዘበት ቁስ ነው። እርሱም ደግሞ ከአፍሪካ አይመረትም። የተገነዘበት ከኢትጵያ መሆንም የለበትም። ደግሞም ኢትዮጵያዊም መሆን የለበትም። አውሮፓዊ ብንል አይቀበሉንም። እናማ ወደ ማን ይቀርበናል ነው ነገሩ። የሚያስከፋው ድምዲሜ ገና ይከተላል። እሱም ይህ ሰው ላሊበላ ነው። ላሊበላ ለካስ ኢትዮጵያዊ አልነበረም ሊሉን ሁላ ይችላሉ። እዚህ ድረስ ገብተው እንዲመራመሩብን ማነው የፈቀደላቸው ነው የሚሉት የዶክመንተሪ ፊልሙን የላኩልኝ አባት።
"…አሁን ወደ ርእሰ አንቀጻችን እንግባ… ቀኑ 7፣ የውም የአብርሃሙ ቅድስት ሥላሴ። 7 ፍጹም ቁጥር አይደለች ያልነው ባለፈው ርእሰ አንቀጻችን። እንቀጥላለን።
"…የቅዱስ ላሊበላን አብያተ ክርስቲያናትን ወደ ሙዚየም ለመቀየር ከዚህ ቀደም በዩኔስኮ እንደታቀደ የሚሰማው ዕቅድ አሁን ወደ መጨረሻው ምእራፍ የተቃረበ ይመስላል። ከዚህ በፊት ሚካኤል ግቢ፣ አድሽ አዴ፣ አባ ላባኖስ ዙርያ፣ ችፍርጎ (ጊዮርጊስ) አካባቢ የነበሩትን ምእመናን ለቅርሱ ቀርበዋል በሚል ሰበብ ከቦታው በማንሳት፣ ምእመናንን ከቤተ መቅደሱ በማራቅ የተጀመረው ማፈናቀል ለጊዜው ጋብ ያለ ቢመስልም፣ መልኩን በመቀየር ምእመናን ላይ የተጀመረው ፕሮጀክት አሁን ወደ ካህናት ዞሯል። ደብር የነበረው ደብረ ሮሀ ገዳም መሆን ነው ያለበት፤ ካህናት ማገልገል የለባቸውም፣ መተዳደር ያለበት በመነኮሳት ነው በማለት ምእመናንንና ካህናትን ከአጥቢያውና ከቤተ መቅደሱ ለማስወጣት የቅዱስ ላሊበላ ደብር ገዳም ይሁን እየተባለ ነው። ምእመናን ከአካባቢው ከወጡ በኋላ ምድረ በዳ ሲሆን፣ ልክ ምዕራባውያን እንደሚያደርጉት፣ ቤተ መቅደሱን ወደ ሙዚየም ቀይሮ እንደፈለጉ ለማድረግ ከአሁኑ የተሻለ ጊዜ የለምና ሀ"ገሪቱ በጦርነት ተወጥራ ሳለ እንፍጠን እያሉ ነው። መንግሥትም በፋኖ ለደረሰበት ሽንፈት አጀንዳ ማስቀየሪያ ለማድረግ ፕሮጀክቱን ይፈልገዋል።
"…የሚደንቀው ነገር የዚህ ፕሮጀክት ዋና አስፈጻሚው አቡነ ኤርምያስና የደብሩ አስተዳዳሪ በተሃድሶነት የሚጠረጠሩት አባ ሕርያቆስ ናቸው። ለዚህም ፕሮጀክት ሲባል ጋሸናን የቅዱስ ላሊበላ ዋና የዞን ከተማ በማድረግ ቅዱስ ላሊበላን ወረዳ (ገጠር) አድርጎ ዋና የስበት ማእከሉን ጋሸና ላይ በማድረግ ጋሸናን በኢንቨስትመንት (በመሠረተ ልማት) ማሳደግ፣ ወደ ላሊበላ የሚገባውን የኢኮኖሚ ፈሰስ ወደ ጋሸና በማዞር ላሊበላን ማራቆት፣ አዲስ የመንደር ምስረታ ፕሮጀክት በመቅረጽ ላሊበላ ከተማ የሚኖረውን ሕዝብ ወደ ገጠር ማፍለስ፣ ወደ ላሊበላ አዲስ ፍልሰት እንዳይኖር በማድረግ ላሊበላን ሰው አልባ አድርጎ በኢኮኖሚ ማድቀቅ፣ ከላሊበላ ይልቅ ጋሸናን ምቹ ማድረግ፣ ላሊበላ ላይ አዲስ ማስተር ፕላን አዘጋጅቶ ሆቴልና መዝናኛ ብቻ እንዲኖር አድርጎ ገበታ ለሀገር የተባለውን ማታለያ በመተግበር ፓርክ ተክሎ ከተማዋን ሕዝብ አልባና የረከሰች ለማድረግ ታስቧል ነው የሚባለው። ይህን ክፉ ድርጊት የሚቃወሙትን፣ ከዚህ እኩይ ድርጊት የሚያፈነግጡትን ጽንፈኛ፣ አክራሪ፣ ወዘተ እያሉ ማሸማቀቅ፣ ከፍ ሲልም ከፋኖ ጋር በማያያዝ ማሠርና ከፍ ያለ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ስምምነት ላይ በመደረሱ ከወዲሁ የደብረ ሮሀ ካህናት ወደ ዘብጥያ መወርወራቸው ነው የሚሰማው። በምትኩ መስቀል የጨበጡ፥ ቆብ የደፉ፥ ቀሚስ የለበሱ፥ አፈ ወንጌል የሆኑትን ከየቦታው መርጦ ወደ ደብረ ሮሀ በማምጣት መናንያን ናቸው በማለት ለጊዜው በደብሩ በማስፈር ደብረ ሮሀን የመነኮሳት መኖሪያ ገዳም በማድረግ ለመገደም መታቀዱም ነው የተነገረው። (በቅርቡ የመነኮሱት የማኅበረ ቅዱሳን አገልጋይ የነበሩት አባ ቴዎድሮስም ለዚህ ወደ ገዳምነት ለሚቀየረው ለደብረ ሮሃ ገዳም አበምኔትነት ከወዲሁ እንደታጩም ነው የሚወራው)
"…ከመነኮሳት ውጭ ሌላ አገልጋይ አይገባም በማለት ሊቃውንቱን ግማሹን ለትምህርት በሚል ወደ አዲስ አበባ፣ ግማሹን የደመወዝ ጭማሪ አድርጎ ወደ ወልድያ፣ ቀሪዎቹን ወደ ጋሸና መበተን ታቅዶ እየተሠራ ነው። ሊቃውንቱን የሚሠልሉና መረጃ የሚሠበስቡ በመንግሥት ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው በአመቻችነት የሚንቀሳቀሱ በስም ጭምር ተጠቅሶ የመጣው መረጃ ያሳያል። መጋቢ ውዱ፣ ሁለተኛ ቄስ ሄኖክ የማኑ እና ሦስተኛ መሪጌታ ይደርሣል ቀዳሚ ተጠቃሽ ናቸው። ከእነዚህ ተጠርጣሪዎች መሃል መሪጌታ ይደርሣልን ግን ሕዝቡና ካህናቱ ስለነቁበት ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ ቀጥታ ከነዳንኤል ክስረት ትእዛዝ በመቀበል ለነ ቄስ ሄኖክ ያስተላልፋል። እነ ሄኖክም፣ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያላቸውን፣ ብልጽግናን አይቀበሉም እንቅፋት ይሆናሉ፣ ብለው የገመቷቸውን ሰዎች ለኮማንድ ፖስቱ በመጠቆም፣ በማሳሰር እ"ና በማስገደል፣ የተሐድሶን እንቅስቃሴ እንዲያስፋፉ፣ የብልጽግናን ወንጌል ለካሕናቱ እንዲያሠርጹ፣ መድረክ ላይ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ ብልጽግናን እንዲሰብኩ ተልኮ የተሰጣቸው ናቸው። የደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከፊታቸው የተጋረጠው አደጋ፣ የቅርስ ዘረፋ ፕሮጀክቱም ሂደት ይህን ሲመስል የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አርምሞ ዝምታ እንቅልፍስ እስከ መቼ ድረስ ነው የሚል ጥያቄም ይነሳል።
"…ጠያቂዎቹ እንዲህ ይላሉ። እንዲያው ለመሆኑ ከዚህ ታላቅ ጥፋትና ክፉ ሴራ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጀርባ ምን እየተሠራ እንደሆነ የቤተ ክርስቲያኗ የበላይ አካል የተባለው ሲኖዶሱ ያውቃልን? ማደንዘዣ ተወግቶ ሰመመን ውስጥ ነው ያለው? ወይስ ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተባባሪ ነውን? ጥንታዊት፣ ሐዋርያዊት፣ ታሪካዊት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ተሸክሞ ለመጓዝ፣ አይደለም ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ላይ ሆኖ፣ ማንጎላጀት እንኳ ከባድ ነው። የሲኖዶሱ አባላት ሆይ፣ ተኩላዎችና ምስጦች ቤተ ክርስቲያንን ከውስጥ ከመፈተን አልፈው ወደ መገዳደር ሲደርሱ ዝም ብሎ ማየት፣ ተኩላዎችን ቀብቶ አባል አድርጎ መሾም፤ ንፉቃንን በጉያው አቅፎ ቆራጥ የቤተክርስቲያን ልጆችን ማባረር፣ መግፋት፣ ማሸማቀቅ፣ ምእመናንን እጃቸውንና እግራቸውን አስሮ ለአራጆች አሳልፎ መስጠት፣ ከአራጆች ጋር የደም መስዋዕት መጠጣት፣ አራጆችን መሸለም፣ ቤተ ክርስቲያኗን በዘር ፖለቲካ መከፋፈል ላይ ተጠምዳችኋል። የኦሮሞ ቤተ ክህነት በሕወሓት ጊዜ ጀምሮ ሲደራጅ፣ የመንበረ ሰላማ ቤተ ክህነት ሲቋቋም፣ ጳጳስ ተብሎ በዘር ኮታ ሲሾም፣ ቤተ ክርስቲያን ስትከፈል እንዳላየና እንዳልሰማ መሆናችሁ ሳያንስ ምእመናን "ለምን?" ብለው ሲጠይቁ ፖለቲካዊ መርዝ በሃይማኖት ብልቃጥ አሽጋችሁ መልስ ሰጥታችኋል። ቋንቋና ጎሰኝነት ላይ መሠረት ያደረገች ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ዘንድ የለችም። የካህናትና የምእመናን ጭፍጨፋ ዛሬም ድረስ ተጠናክሮ ሲቀጥል አቁሙ ለማለት አልደፈራችሁም። በአርሲ እየተፈጸመ ያለውን የኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ ለማስቆም አላዊውን ንጉሥ በቃህ! ብሎ እንደመነሳት የኅዘን መግለጫ ብቻ አውጥታችሁ ተቀምጣችኋል። የቤተ ክርስቲያንን መከፋፈልና ስደት ለማስቆም አልተነሣችሁም።…👇①✍✍✍
❤ 409👍 100🙏 36💔 13🤔 12✍ 3👌 3🕊 3🏆 3🤯 1

🙏 4❤ 3

❤ 1🙏 1

መልካም…
"…ዘወትር እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው የአንድ ሺህ አመስጋኝ ቁጥር ሞልቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀጥሎ ለዛሬ ቀጠሮ ወደያዝንበት እና የደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላን ደብር በተመለከተ ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን የምክክር፣ የውይይት ጊዜ የያዝኩትን የድምፅ ማስታወሻ በራሴ የአጻጻፍ ስልት በመጻፍ ወዳዘጋጀሁላችሁ ወደ ተወዳጁ፣ ተናፋቂውና ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን እንሄዳለን። ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ አይደል?
"…በነገራችን ላይ ሌሎች አጀንዳዎችም እየመጡ ነው። አጀንዳዎቹን አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነው ምላሽ የምንሰጥባቸው። አጀንዳ መናቅ ጀምሬአላሁ። ለቀሽም፣ ለደካማ፣ እና እርባና ቢስ ለሆኑ አጀንዳዎችም ጊዜ ማጥፋት ስለማያስፈልግ እንደ ቁጫጭ እያናቸው የምናልፋቸው አጀንዳዎች እንዳሉ ልናውቅ ይገባል።
"…በቀጣይ የጃንደረባው ቡድን ግሪሳ ቡቶክሳም ባለሜካፕ ሠራዊት አጀንዳ ሆኖ መምጣት ይፈልጋል። የመጣውን በቁመት አሰልፌ፣ ሱሪውን ዝቅ አድርጌ በሳማ ብዕሬ እየለበለብኩ፣ ሚጥሚጣ በርበሬ የሆነውን ጦማሬን እያጠንኩ ልክ አስገባዋለሁ። ጠብ ያለሽ በዳቦ አግኝቼ ነው። ምድረ ኮተታ ኮተታም ሁላ። ና ግባ።
"…በግድ ስደበኝ፣ በግድ አጀንዳ አድርገኝ ብለው እንደ ዝሆን አብጬ ካልፈነዳሁ የሚሉትንና በእኔ ብዕር ተዠልጠው ለመፈመስ፣ ለመሸቀል የሚፈልጉትን ደግሞ ሞኝህን ፈልግ፣ ኩንታል ዳራ ብዬ ላሽ ነው የምለው። እዚያው ተንጫጫ። የምንቀው ተፋላሚ ባይኖረኝም አንዳንዱ እጄ ላይ እንዲቀልጥና ጦስ እንዲሆንብኝ ስለማልፈልግ ኢግኖር ነው የምገጨው። ካበዛው ካበዛችው ግን ምክሬ ራሱ ኮሶ ስለሆነ በስሱ እገባበትና መስመር አስይዛታለሁ።
"…በቀጣይ ማርበርግ በሽታ አጀንዳ ሆኖ ይመጣል። ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት የማስጀመሪያ ፊሽካውን በመንፋት ይጀመረዋል። ከዚያ እነ ጌጡ ተመስገን እና እነ ጉርሻ ፔጅ ኮፒ ያደርጉታል። በመቀጠል እነ ዘሐበሻ፣ ያጯጩሁታል፣ ወዲያው በቲክቶክ እነ ዮኒ ማኛ ምንትስዬ እሪሪ ይሉበታል እኔ ግን አጀንዳዬን አልቀይርም። ማርበርግ የሚባል ቫይረስ እንደሌለ ራሱ ብልጽግና ደቡብ ክልል ሄዶ አሳይቶናል። አለቀ።
"…በብዕር ስሟ ማርያማዊት ሄኖክ ለሜሳ ወይም (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) አከብረው የነበረ ዶር አረጋ፣ የጀንደረባው ትውልድ ካዳሚዎች ወዘተረፈ መድረኩ ሰፋ ሰፋ ብሎ ይጠብቀን የሓሳብ ፍጭት እናደርጋለን። እንከታከተዋለን። ያሸነፈ እየጨፈረ፣ የተሸነፈ ሬሳውን እየለቀመ ይሄዳል። እናም የአእላፋት ዝማሬ ተብዬውን አጀንዳ አስቀያሽ ካቶሊክ፣ የኦሮሙማው የብልፅግና ወንጌል፣ የጎጃሙ ቅባትና ወያኔ መር ሾተላይ ቡድን ለመጋፈጥ ዝግጁ መሆኔን በታላቅ ትህትና ለመግለጽ እወዳለሁ። የእህተ ማርያም ካዳሚ የነበረው ሸንቁጥ አየለ እንኳ ምስኪን ነው አይመጥነኝም።
"…የነብሩን ጭራ እይዘዋለሁ። አልለቀውም። የሃይማኖት ጉባኤው ቀሲስ ታጋይ በቀጣይ መስቀል አደባባይ ነው የምናከበረው ባለው መሠረት የአሩሲውን ጭፍጨፋ ለማደብዘዝ፣ ዋናውን የመስቀል አደባባይ ብሔራዊ በዓል ከእሬቻ ጋር አክብረው፣ አደብዝዘው፣ በመዋቅሩ ውስጥ ያለው ሰንበት ተማሪ ተገፍትሮ፣ ሕዝቡ ወደዚያ እንዳይሄድ ተስፈራርቶ፣ የመስቀል በዓልና የጥምቀት በዓል ሰሞን አሸባሪዎች ቦንብ ሊያፈነዱ ሲዘጋጁ ተያዙ እያሉ አማኙ ላይ ፍርሃት ሲለቁ የሚውሉት ሚዲያዎች አሁን ቡቶክሳም፣ ቲክቶከራም የኢንተርኔት ላይ አስመሳይ ክርስቲያን ነኝ ባይዋ ሁላ ለታይታ፣ ለሾው በዚያውም አጀንዳ ለማስቀየስ፣ የገዳዩን ሥርዓት የቆሸሸ ስብዕና ለማንጻት በመንግሥት በጀት ተዘጋጅቶ በመንግሥታዊው ሚዲያ ሽፋን የሚሰጠውን ይሄን ዘንዶማ ጉረሮው ላይ ነው የምቆመው።
"…ዘመዴ ታስቆመዋለህ ወይ…? ለሚሉኝ መልሴ በፍጹም ነው። በፍጹም ማስቆም አልችልም። መኒ ላውነደሪንግ የሚደረግበት፣ የትግሬና የጎጃም ቅባት ባለሀብቶች ፈንድ የሚያደርጉበት፣ አዳነች አበቤ የቦሌውን መድረክ በገንዘብ የሸፈነችበት፣ የሮም ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንቱ ክፍል ውርውር የሚልበት፣ ባለሀብቶች ብቻ ለታሕሳስ አንድ የዛሬ ሳምንት በምሥጢር በሸራተን በተደረገና በምስጢር በተጠራ፣ መግቢያው ብቻ 20 ሺ ብር በሆነ ጥሪ የተመረጡ ባለሀብቶች ተገኝተው በመቶ ሚልየን ብር መዋጮና የብር ፈሰስ የገነቡትን የተዋሕዶ አፍራሽ ትይዩ አዲስ ሃይማኖት የየሆነውን አፍራሹን የጀንደረባ ቡድን ላስቆመው አልችልም።
"…እኔ ማድረግ የምችለው ማንቃት ነው። መወትወት። ሁለት የሚሰማኝ ሰው ካገኘሁ ለእኔ ትርፌ እሱ ነው። ውጊያው የመንፈስ ነው። ሄኖክ ሃይሌም መርዙን ይተፋል። ተፍቷልም። እንደ አነሳሱ ቢሆን እኔ ጣልቃ ባልገባበት ኖሮ የትና የት በደረሰ ነበር። የማይነቀል ዓለት ነበር የሚሆነው። ነገር ግን ኃይሉን አለዝቤዋለሁ። እንዲደበቅ አድርጌዋለሁ። የአደባባይ ዘረፋውንም አስቁሜዋለሁ በጀቱ ከባድ፣ ድጋፉ ዓለምአቀፋዊ ስለሆነ ግን ያንን ለማስቆም ኃይል የለኝም። አለቀ።
"…የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ብፁዕ የምሥራቅ ጎጃም ተወላጁ፣ የአስረስ መዓረይ የሥጋ ዘመድ የምዕራብ ጎጃሙ ብፁዕ አቡነ አብርሃም በቤተ ክርስቲያን መዋቅር ስር የሌለውን ሄኖክ ኃይሌን ለምን ሮም የላኩት ይመስልሃል? አልፎንዙ ማንዴዝ ካቶሊካዊውን የኢትዮጵያ እሾክ ተካይ አስታውስ። ቅባትን ለጎጃም ተክሎ የሄደውን አስታውስ። ጎጃም ፓትርያርክ መርጦ መቀመጡን አስታውስ። ሰሞኑን ቅባቶች በምሥራቅ ጎጃም ከተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገንጠላቸውን የጻፉትን ደብዳቤ አስታውስ። የተደገሰልህን ያላወቅክ መንጋ አስታውስ። ባታስታውስም ለደንታህ ነው። የሆነ ቀን ዘመዴ እኮ ብሎ ነበር ትለኛለህ። የራስህ ጉዳይ።
"…እኔ ግን ሰማኸኝ አልሰማኸኝ፣ አዳመጥከኝ አላዳመጥከኝ፣ ለደንታህ። ኬሬዳሽ። ሰማይ ስሚ፣ መሬት አድምጪ፣ ቤተ ክርስቲያን መስክሪ እያልኩ በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ፣ በምድር ለታሪክ የሚቀመጥ ሥራ እያስቀመጥኩ ወደፊት ብቻ። እብድ፣ ወፈፌ፣ ሌባ፣ ምቀኛ፣ ቀንቶ ነው፣ ሸረኛ፣ ወዘተረፈ የሚለውን የተለመደ ስድባችሁን ደሞዜ ነውና በፀጋ እየተቀበልኩ አስቀድሜ እነግርሃለሁ። ወይ ፍንክች አባቴ። ሳላስበው ወደ ሌላ ሄድኩ አይደል?
• እህሳ ዝግጁ ናችሁ…?
Photo unavailableShow in Telegram
"…ዘመኑን እየዋጃችሁ፥ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ። ቆላ 4፥4
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
• አጀንዳዬን አልቀይርም…!
"…ትናንት አርሲ መርቲ ጀጁ ወረዳ ከቦሌ ወደ አቦምሳ ሲጓዝ የነበረን የትራንስፖርት መኪና አስቁመው የኦሮሞ ወሀቢይ እስላሚስቶቹ ተሳፋሪዎቹን እና ረዳቱን ይዘው ሲሄዱ ሹፌሩን እዚያው ማረዳቸው ተነግሯል። ሌላም ሀንቀሎ ዋቤ ወረዳ ሃታት ቀበሌም ላይ አንድ ኦርቶዶክሳዊ መተራዱም ተሰምቷል። ጭፍጨፋው እንደቀጠለ ነው።
"…ይሄንን የኦርቶዶክሳውያን የእርድ እና የዘር ጭፍጨፋ አጀንዳ ለመቀልበስ፣ ለማስቀየስም ሲባል የኦሮሞ ብልግና ፓርቲ ቀድሞውኑ የነዳጅ ጭማሪውን አጀንዳ ለማስቀየስ እና ሕዝቡን በአጀንዳ ለማጇከብ ሲሉ ውኃ በማያነሣ ክስ ራቁታቸውን ከወጡ ቲክቶከሮች ጋር አጃምለው ያሰሩትን ካናዳዊውን የሰግጥ ፈምስ፣ ደድብ ባለቤት ቲክቶከር አዶናይን ዛሬ ምሽቱን ከእስር ቤት ፈትተው ለቀውታል። ያውም በጭለማ 😂
"…ቲክቶከሩ ፍርድ ቤት ቀርቦ በፍርድ ቤት ፖሊስ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆበት የነበረ እና ፍርድቤቱም ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቅዶለት የነበረ ቢሆንም በመሃል ግን በዛሬው ዕለት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ነን ያሉ የምሥራቅ አሩሲ ኗሪ አባ ገዳዎች መኪና ሞልተው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የኦሮሙማ መንግሥታቸውን በገዳ ሥርዓት መሠረት ሽምግልና ጠይቀው ከፍርድ ቤት ቀጠሮ በፊት ዛሬ ምሽት ከፖሊስ ጣቢያ አማላጅ ሆነው፣ በዚያውም የገዳ ሥርዓት ማስታወቂያ ተሠርቶለት ተጠርጣሪው ከእስር እንዲወጣ መደረጉ ነው የተሰማው።
"…አሁን ምሽቱን በቲክቶክ መንደር የሰግጥ መፈታት የፌስቡኩንም ሰፈር በሰበር ዜና እንዲጥለቀለቅ ተደርጓል። አዳሜና ሔዋኔ ከምሥራቅ አሩሲ ክርስቲያኖች ከሚታረዱበት ምድር የመጡና ከፍርድ ቤት በላይ ሆነው ለወጉ ያህል እንኳ የፍርድ ሂደቱን አክብረው ለማሳየት ትእግስት ያጣው ቡድን ማኖ ነክቶ ሲምበጫበጭ አክቲቪስቱና ቲክቶከሩ ሁላ ደግሞ "የገዳ ሥርዓት ፍቅር ነው" እያለ ነው። የትግሬ አክቲቪስትና የቲክቶከሩ አድናቂዎች ፌሽታ ላይ ናቸው። ሲጀመር ልጁን ያሰሩት ለነዳጅ ጭማሪው ማስቀየሻ አጀንዳ ብለው ነበር እናም ይፈቱታል የልጁ እስርም አሳማኝ አይደለም ብለን አስቀድመን የተናገርነው ነው ዛሬ ምሽት የተፈጸመው። ነውርን አስሮ ማጀገን ነበር የተፈለገው። አድርገውታል ልጁ ግን ከዚህ በኋላ አዲዮስ ከሽፏል።
"…በኋላኛው ዘመን የዘመኑ ፍጻሜም በደረሰ ጊዜ በነፃ ዝውውር የትግሬዎቹ አክቲቪስት ወደ መሆን የተሸጋገረው፣ መቀሌ ድረስ በመሄድም የተሸለመው የሀረርጌው መራታ ደሩ ዘሀረሩ እና ሌሎችም የኦሮሞ አክቲቪስቶች የተናገሩትን አስምሩበት። እንዲህ ነው ያሉት። "…ሕወሓቶች አዶናይን ልክ እንደ ሀጫሉ ሁንዴሳ ገድለው የተበታተነውን የትግሬ ፖለቲካ እና ፖለቲከኛ ወደ አንድነት ሊያመጡበት አቅደው ነበር። ብልፅግና ያ መረጃ ስለደረሰው ነው ልጁን በቶሎ ይዞ ያሰረው" በማለት ነበር ሲናገሩ የነበረው። እዚህ ጋር ያዙልኝ።
"…ስለዚህ ቲክቶከሩ ከሰማ ይመከር። እንደኔ እንደኔ ልጁ በዜግነት ካናዳዊ ነው። እኛ የማናውቀው ነገር ኖሮ ወደ ካናዳ ለመመለስ የማያስችለው እና ኢትዮጵያ የሚያስቀረው ጉዳይ ከሌለ በቀር ቶሎ ቢነካው መልካም ነው ባይ ነኝ። ያውም ከፍርድ ቤት ቀጠሮ ውጪ የፍርድ ቤትን መብትና ክብር ጥሰው፣ የሕግ የበላይነትን ደፍጥጠው ሲያበቁ ከምሥራቅ አሩሲ፣ ከሻሸመኔ በመጡ አባ ገዳዎች፣ በእነ ማይኮ ቲክቶከር እና በባልየው ማንትስ ቢሊየነር አማካኝነት አስቀድመው በማይኮ በኩል ሲዝቱበት የቆዩትን ቲክቶከር ዛሬ ደግሞ በአንደዜ ተለውጠው ሽማግሌም ሆነው ያስወጡትን ሰዎች ብዙም ባያምናቸው ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ቲክቶሩ ከተቻለው በዜግነት ካናዳዊ ነውና በቶሎ ወደ እናት ሀገሩ ካናዳ ቢመለስ መልካም ነው ባይ ነኝ። ያለበለዚያ ሁለቱም ወያኔም ኦህዴድ ኦነግም ቁማር ነው የሚጫወቱበት። ወያኔ ሀውዜን ላይ ደርግ በጀቴ ሕዝቡን እንዲጨፈጭፍ አስደርጋ ትግሬን ከጎኗ እንዳሰለፈች፣ ኦህዴድም ወለጋ ላይ ዐማራን አርዶ፣ ፓርላማ ጠርቶ፣ ዐማሮችን አስለቅሶ፣ በወያኔ ላይ ሀገሩን ሁሉ አሰልፎ፣ እነሀጫሉን ሰውተው ፖለቲካ እንደሠሩት አዶናይንም ጭዳ እንዳያደርጉት እሰጋለሁ። ለሀጫሉ ያልራሩ ለዚህ ይራራሉ የሚል እምነት የለኝም። ምክር ነው። ምክሬ ይደብራል፣ ይጎመዝዛል፣ ነገር ግን ጨክኖ ምክሬን መዋጥ ፈውስ ይሰጣል።
"…በሌላ በኩል ሰሞኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና ብሔራዊ ባንክ እስከ ሚያዚያ 30 በግዳጅ እንዲተገበር ባወጡት action plan መሠረት ሁሉም ባንክ የሚጠቀሙ ደንበኞች ሒሳባቸውን በፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ካላዘመኑ ሒሳባቸውን መጠቀም እንዳይችሉ ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል። ባንኮችም ጥብቁን መመሪያ እየተገበሩት ይገኛሉ።
"…አሳሳቢው ነገር ለቴሌና ሳፋሪኮም የተሰጠው ጥብቅ ትእዛዝ ነው። ይኼውም መመሪያ የእያንዳንዱ ሰው ስልክ ቁጥር በፋይዳ እንዲተሳሰር እና በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተሳሰረ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ ማዘዙ ነው። በተለይ በተለይ በዚህ ደግሞ የዐማራ ፋኖ እና የፋኖ ደጋፊ የመረጃ ሰዎች ከባድ ችግር ይገጥማቸዋል ተብሎ ይሰጋል። ፋኖዎችም እንደ ዋትስአፕ እና መሠል የማኅበራዊ ሚዲያ አፖችን ለግኑኘት ካልተጠቀሙ በቀር ከባድ ይሆናል። ይኼም ቢሆን የኔትወርክ ችግር ሊኖር ስለሚችል ውጤታማ ላያደርጋቸው ይችላል። ስለሆነም ዘመዴ ምናልባት ይሄ መልእክት እንደ መረጃ ከጠቀማቻው መልእክቱን ብታጋራቸው እና ከወዲሁ ሌላ አማራጮችን እንዲያስቡ ቢደረግ መልካም ነው የሚል መረጃን ወፎቼ አድርሰውኛል። ይሄ መረጃ አስቀድሞ የደረሳቸው የጎጃም ፋኖዎችም መግለጫ አውጥተው አይቻለሁ። ምንአልባትም ከዚህ በኋላ ፋኖም ባንኮችን ሳይነካ መጠበቁ ቀርቶ ልክ እንደ ኦነግ ሸኔ ለዘረፋ እንዳይነሳሳ እሰጋለሁ። በመጨረሻም መልእክቴ አንድና አንድ ነው።
• እኔ በበኩሌ አጀንዳ አልቀይርም ‼
• በአሩሲ የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ ይቁም‼