uk
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Відкрити в Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Показати більше
30 449
Підписники
+224 години
+477 днів
+19130 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ ነገር ውድ ደንበኞቻችን ውጭ ሀገር የምትኖሩና ሀገር ውስጥ የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ላላችሁ እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥም ሆናችሁ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁ የምትፈልጉ ከ ኢትዮዺያ ፓስታ ጋር ባደረግነው ስምምነት መሰረት በፈጣን አገልግሎት ያላቹበት ድረስ እናደርሳለን !
Показати все...
👍 19 9🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
Показати все...
37👍 13🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቅርብ ቀን
Показати все...
13🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ የከፈትነውን ዘመናዊና የተደራጀ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
Показати все...
42🥰 6 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲስና ዘመናዊ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !!
Показати все...
20🕊 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እናመሰግናለን !!
Показати все...
9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመጽሐፍ የፊርማ ስነስርዓት ታህሳስ 11 / 2018
Показати все...
👍 6 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዮዲታ !
Показати все...
39🔥 5
🔥🔥🔥 Available now Call us 0911932088 0911125324
Показати все...
9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“መሆንን መድረስ” የተሰኘዉ የ “ቡርሐን አዲስ “መጸሐፍ ለንባብ ቀርቦል። ጃዕፈር መጸሐፍት
Показати все...
20👎 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመጽሐፍ ምረቃና የፊርማ ስነ-ስርዓት ታህሳስ 4 አዲስ በከፈትነው ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት
Показати все...
25👍 4🔥 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
" ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንናብ በቃ :: ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)፡ እራስን የማወቅ እና የመለወጥ ቁልፍ።" በመጽሐፉ ውስጥ ምን ያገኛሉ? (Book Content): ይህ "ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘው መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ጥበብ ጥልቅ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ሲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዳስሳል፡ * የ12ቱ የዞዲያክ ምልክቶች ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአሪየስ እስከ ፓይሲስ ያሉትን የዞዲያክ ምልክቶች ባህሪ፣ ጥንካሬ፣ ድክመት እና ስነ-ልቦናዊ ተፈጥሮ በዝርዝር ያብራራል። * የናታል ገበታ (Natal Chart) ምንነት፡ የልደት ገበታ እንዴት እንደሚሰራ፣ የኮስሚክ ዑደቶች በህይወታችን ላይ ስላላቸው ተጽእኖ እና እጣ ፈንታን ከነጻ ፈቃድ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደሚቻል ያስተምራል። * ፍቅር እና ግንኙነት (Compatibility): እያንዳንዱ የኮከብ ምልክት ከሌሎች ጋር ያለው የግንኙነት ጥምረት፣ በፍቅር፣ በስራ እና በጓደኝነት የትኛው ከየትኛው ጋር እንደሚስማማ ወይም እንደሚጋጭ ይመረምራል። * የአርችታይፕ ለውጥ (Archetype Transformation): እያንዳንዱ ሰው ካለበት የተፈጥሮ ባህሪ (ለምሳሌ ከቁጣ፣ ከፍርሃት ወይም ከስንፍና) ተላቆ እንዴት ወደ ተሻለ እና ከፍተኛ ማንነት ማደግ እንደሚችል የሚያሳይ የመንፈሳዊ እና የስነ-ልቦና እድገት መመሪያ ነው። * ስራ፣ ጤና እና ገንዘብ፡ ለእያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት ተስማሚ የሆነ የስራ መስክ፣ የገንዘብ አጠቃቀም ልማድ እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን ከመፍትሄዎቻቸው ጋር ያቀርባል። ይህ መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ብቻ ሳይሆን፤ ራስን ስለማወቅ፣ ስለ ማህበራዊ ግንኙነት እና ስለ ህይወት ክህሎት የሚያስተምር ድንቅ ስራ ነው። መጽሐፉን በመደብሮቻቻን ያገኙታል !
Показати все...
21👎 16👍 3😍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በሮማን ተወልደብርሃን የተደረሰው " ዮዲታ " የተሰኘው መጽሐፏ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉ በሁሉም መደብሬቻችን ይገኛል !
Показати все...
29🔥 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለምን የተሰኘው ረጅም የልብወለድ መጽሐፌ ገበያ ላይ ውሏል። ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ታገኙታላችሁ። መጽሐፉ በዋነኝነት የሚያጠነጥነው ለምን ብሎ ጠይቆ በራሱ እና በሀገሩ ላይ መፍትሄ ለማምጣት በሚዳክር በአንድ ሰው ታሪክ ላይ ነው። ዋና ገፀባህሪው በመከራና ተስፋ መካከል እንደ ሹክሹክታ የለሰለሰ ነገር ግን እንደ ምላጭ የተሳለ ለምን የተሰኘው አዝማች ከአንደበቱ አይጠፋም። የኢትዮጵያን እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የለውጥን አሻራ ለማስቀመጥ የሚሄድበት መንገድ በመጽሐፉ ውስጥ በአጓጊ መልኩ ተቀምጦልናል። ከ"ለምን" አሰላስሎት የተነሳ ከድካም ውስጥ ኃይል ፤ ከትግል ውስጥ ጥንካሬ እንዴት እንደሚወለድ ስሜትን ሰቅዞ በሚይዝ መንገድ ቁልጭ ብሎ እናየዋለን።
Показати все...
20
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ መጽሐፍ !
Показати все...
16🔥 6
00:52
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አዳዲስ መጻሕፍት . ይጎብኙን ! ይሸምቱን !
Показати все...
17.34 MB
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ እና የፊርማ ስነ-ስርዓት የመጽሐፍ ርዕስ - ያልተመለሱ ዳናዎች ጸሐፊ - ካሕሳይ አብርሃ ዕለቱ - ቅዳሜ ሕዳር 27 ቦታ - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት
Показати все...
20
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአሸናፊ መለሰ የተደረሰው " የጨቀየ ጥለት " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል ::
Показати все...
7🥰 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዮሐንስ ሞላ ሶስቱም የግጥም መድብሎች በመደብራችን ይገኛሉ :: #የብርሃን ልክፍት #በከንፈርሽ በራፍ #የብርሃን ሰበዞች
Показати все...
5
00:28
Відео недоступнеДивитись в Telegram
27.28 MB
🔥 3