Jafer Books 📚
Ir al canal en Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Mostrar más30 451
Suscriptores
+224 horas
+477 días
+19130 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ነገር
ውድ ደንበኞቻችን ውጭ ሀገር የምትኖሩና ሀገር ውስጥ የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ላላችሁ እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥም ሆናችሁ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁ የምትፈልጉ ከ ኢትዮዺያ ፓስታ ጋር ባደረግነው ስምምነት መሰረት በፈጣን አገልግሎት ያላቹበት ድረስ እናደርሳለን !
👍 21❤ 11🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
❤ 39👍 13🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ የከፈትነውን ዘመናዊና የተደራጀ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
❤ 42🥰 6⚡ 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲስና ዘመናዊ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !!
❤ 20🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
“መሆንን መድረስ”
የተሰኘዉ የ “ቡርሐን አዲስ “መጸሐፍ ለንባብ ቀርቦል።
ጃዕፈር መጸሐፍት
❤ 20👎 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ምረቃና የፊርማ ስነ-ስርዓት
ታህሳስ 4
አዲስ በከፈትነው ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት
❤ 25👍 4🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
" ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንናብ በቃ ::
ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)፡ እራስን የማወቅ እና የመለወጥ ቁልፍ።"
በመጽሐፉ ውስጥ ምን ያገኛሉ? (Book Content):
ይህ "ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘው መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ጥበብ ጥልቅ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ሲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዳስሳል፡
* የ12ቱ የዞዲያክ ምልክቶች ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአሪየስ እስከ ፓይሲስ ያሉትን የዞዲያክ ምልክቶች ባህሪ፣ ጥንካሬ፣ ድክመት እና ስነ-ልቦናዊ ተፈጥሮ በዝርዝር ያብራራል።
* የናታል ገበታ (Natal Chart) ምንነት፡ የልደት ገበታ እንዴት እንደሚሰራ፣ የኮስሚክ ዑደቶች በህይወታችን ላይ ስላላቸው ተጽእኖ እና እጣ ፈንታን ከነጻ ፈቃድ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደሚቻል ያስተምራል።
* ፍቅር እና ግንኙነት (Compatibility): እያንዳንዱ የኮከብ ምልክት ከሌሎች ጋር ያለው የግንኙነት ጥምረት፣ በፍቅር፣ በስራ እና በጓደኝነት የትኛው ከየትኛው ጋር እንደሚስማማ ወይም እንደሚጋጭ ይመረምራል።
* የአርችታይፕ ለውጥ (Archetype Transformation): እያንዳንዱ ሰው ካለበት የተፈጥሮ ባህሪ (ለምሳሌ ከቁጣ፣ ከፍርሃት ወይም ከስንፍና) ተላቆ እንዴት ወደ ተሻለ እና ከፍተኛ ማንነት ማደግ እንደሚችል የሚያሳይ የመንፈሳዊ እና የስነ-ልቦና እድገት መመሪያ ነው።
* ስራ፣ ጤና እና ገንዘብ፡ ለእያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት ተስማሚ የሆነ የስራ መስክ፣ የገንዘብ አጠቃቀም ልማድ እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን ከመፍትሄዎቻቸው ጋር ያቀርባል።
ይህ መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ብቻ ሳይሆን፤ ራስን ስለማወቅ፣ ስለ ማህበራዊ ግንኙነት እና ስለ ህይወት ክህሎት የሚያስተምር ድንቅ ስራ ነው።
መጽሐፉን በመደብሮቻቻን ያገኙታል !
❤ 21👎 16👍 3😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሮማን ተወልደብርሃን የተደረሰው " ዮዲታ " የተሰኘው መጽሐፏ ለንባብ በቅቷል ::
መጽሐፉ በሁሉም መደብሬቻችን ይገኛል !
❤ 29🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
ለምን የተሰኘው ረጅም የልብወለድ መጽሐፌ ገበያ ላይ ውሏል። ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ታገኙታላችሁ። መጽሐፉ በዋነኝነት የሚያጠነጥነው ለምን ብሎ ጠይቆ በራሱ እና በሀገሩ ላይ መፍትሄ ለማምጣት በሚዳክር በአንድ ሰው ታሪክ ላይ ነው። ዋና ገፀባህሪው በመከራና ተስፋ መካከል እንደ ሹክሹክታ የለሰለሰ ነገር ግን እንደ ምላጭ የተሳለ ለምን የተሰኘው አዝማች ከአንደበቱ አይጠፋም።
የኢትዮጵያን እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የለውጥን አሻራ ለማስቀመጥ የሚሄድበት መንገድ በመጽሐፉ ውስጥ በአጓጊ መልኩ ተቀምጦልናል። ከ"ለምን" አሰላስሎት የተነሳ ከድካም ውስጥ ኃይል ፤ ከትግል ውስጥ ጥንካሬ እንዴት እንደሚወለድ ስሜትን ሰቅዞ በሚይዝ መንገድ ቁልጭ ብሎ እናየዋለን።
❤ 20
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ እና የፊርማ ስነ-ስርዓት
የመጽሐፍ ርዕስ - ያልተመለሱ ዳናዎች
ጸሐፊ - ካሕሳይ አብርሃ
ዕለቱ - ቅዳሜ ሕዳር 27
ቦታ - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት
❤ 20
Photo unavailableShow in Telegram
በአሸናፊ መለሰ የተደረሰው " የጨቀየ ጥለት " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል ::
❤ 7🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዮሐንስ ሞላ ሶስቱም የግጥም መድብሎች በመደብራችን ይገኛሉ ::
#የብርሃን ልክፍት
#በከንፈርሽ በራፍ
#የብርሃን ሰበዞች
❤ 5
