ru
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Открыть в Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Больше
208 372
Подписчики
-2324 часа
-2337 дней
-71430 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የመድፈኞቹ መሪ ዴክላን ራይስ… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የአርሰናሉ መሪ ዴክላን ራይስ የተወለደው በፈረንጆቹ 1999 በለንደን ነው፡፡ ዴክላን ራይስ የእግር ኳስ ህይወቱን የጀመረው በ2006 የቼልሲ አካዳሚን በመቀላቀል ቢሆንም ክህሎቱን የተጠራጠሩት ሰማያዊዎቹ በ14 አመቱ ለዌስትሃም አሳልፈው ሰጥተውታል፡፡ በዌስትሃም ዩናይትድ ራሱን በሚገባ በማጎልበት በተለይ ከ2017 ጀምሮ የመዶሻዎቹ ቁልፉ ተጫዋች ለመሆን… https://www.fanamc.com/archives/306367
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ!… https://www.fanamc.com/archives/306363
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показать все...
👍 7 1
07:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር  ናሬንድራ ሞዲ  ያካሄዱት የኢትዮ ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት  ውይይት እና የአዳዲስ የትብብር መስኮች ስምምነት
Показать все...
159.35 MB
12👍 6👏 2
01:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ያደረጉት ጉብኝት
Показать все...
27.16 MB
10👍 7
02:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በቤተ መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል
Показать все...
44.16 MB
👏 11 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች መንግሥት ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ እንዲሰጥ ያግዛል አሉ ምሁራን፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ቢመርቅ በሪሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ሕዝባዊ ውይይቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥና የውጭ ተግዳሮቶች ለመመከት ሕዝብን… https://www.fanamc.com/archives/306359
Показать все...
17😁 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በተለያዩ ዘርፎች በኳታር ዶሃ ተካሂዷል፡፡ በዚህም የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ የባሎንዶር አሸናፊው ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል፡፡ በአሰልጣኞች ዘርፍ የፒኤስጂ አሰልጣኝ ሊዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ… https://www.fanamc.com/archives/306354
Показать все...
25👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 4ኛውን ዙር የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት የስራ እንቅስቃሴ በተመለከቱበት ወቅት እንዳሉት፥ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ጥራት፣ ፍጥነትና… https://www.fanamc.com/archives/306351
Показать все...
👏 10 3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ናሬንድራ ሞዲን ዛሬ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተሰናዳ ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት እና በቤተመንግሥት ጉብኝት መርሃ ግብር ተቀብለዋል። ሁለቱ መሪዎች ውይይት ካደረጉ በኋላም ሁለቱን ልዑካን ቡድኖች ያካተተ የሁለትዮሽ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቶቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን ይኽም የሀገራቱን የወል ቅድሚያ ጉዳዮች ያሳየ ነበር። #PMOEthiopia
Показать все...
15👏 5
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ ሥምምነቶችን እንዲሁም በአለምአቀፍ የሰላም ማስከበር ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ እና የሚያጠናክረውን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ሥራ የመግባቢያ ሥምምነት የፊርማ ሥነሥርዓት ላይም ተገኝተናል። ህንድ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ስትሆን የዛሬዎቹ ውይይቶች እና ሥምምነቶችም ለጋራ ጥቅም በተለያዩ ዘርፎች ያሉንን ትብብሮች ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኛ አቋም ያሳያሉ።
Показать все...
26👍 2
02:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉት አቀባበል
Показать все...
MODI ETHIOPIA 07.mp4305.22 MB
16
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ታሪካዊ ጉብኝት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት… https://www.fanamc.com/archives/306340
Показать все...
25👏 8👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮ-ህንድ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ህንድ ከሁለት ሺህ ዓመታት የተሻገረ ሁለንተናዊ ግንኙነት እንደነበራቸው የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮም በርካታ የህንድ ተወላጆች ኢትዮጵያን የኑሮ ምርጫቸው እንዳደረጉ የሚያመለክቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። በአንደኛውና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መካከል በነበሩት ዓመታት በርከት ያሉ ሕንዳውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው… https://www.fanamc.com/archives/306337
Показать все...
22👍 3
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ለይፋዊ ጉብኝት በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል እያደገ የመጣውን ትስስር የሚያመለክት ሲሆን ውይይቶቻችን በጋራ የቅድሚያ ጉዳዮቻችን ላይ ትብብሮቻችንን የበለጠ የምናጠናክርበት እንደሚሆን እምነቴ ነው።
Показать все...
26👏 16👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት … አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል አለ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የምክር ቤቱ አባላት የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል፣ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማዘመን፣ የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እና የትራፊክ አደጋን… https://www.fanamc.com/archives/306330
Показать все...
👍 8 3🤔 2🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሠረተ ልማትን ማስፋፋት የሚያስችለው ስምምነት… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ጋር በኢነርጂና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በኃይል ማስተላለፊያና ማሰራጫ መስመሮች፣ በስማርት… https://www.fanamc.com/archives/306326
Показать все...
👍 9 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ ብሔራዊ ባንክ ቀድሞ በወጣው መርሐ ግብር መሰረት በቀጣይ ሁለት ሳምንት ውስጥ ተመሳሳይ… https://www.fanamc.com/archives/306319
Показать все...
18👏 4🤔 3👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ። ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ ተገልጿል። በስፔን የሰው ዘር አመጣጥ ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪና ሳይንቲስት… https://www.fanamc.com/archives/306320
Показать все...
10👍 5👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመረጠች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ ‎4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እየተደረገ በሚገኝባት አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ውድድሩን የማዘጋጀት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ‎ ‎የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ኢትዮጵያ 5ኛውን የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ በማዘጋጀት ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባኤው… https://www.fanamc.com/archives/306313
Показать все...
13👏 6👍 3