Fana Media Corporation S.C (FMC)
Open in Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Show more208 371
Subscribers
-2324 hours
-2337 days
-71430 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ-ህንድ የትስስር ታሪክ ወሳኝ ምዕራፍ ወደፊት የሚቀጥል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረጅም እና ጥልቅ የሆነው የኢትዮጵያ እና ህንድ የትስስር ታሪክ ወሳኝ የጉዞ ምዕራፍ ወደፊት የሚቀጥል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የክብር እራት ግብዣ አድርገዋል። በእራት ግብዣ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306378
❤ 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዛሬው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር ማድረጋቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation…
https://www.fanamc.com/archives/306375
❤ 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡ የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮዽያና ሕንድን የቆየ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት የሚያሸጋግር ነው፡፡ ኢትዮጵያ እና ሕንድ በዲፕሎማሲ፣…
https://www.fanamc.com/archives/306371
❤ 13👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
30% ልዩ ቅናሽ!!
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት 60% የባንክ ብድር በማመቻቸት በ10% ቅድመ ክፍያ አዲስ የፔንት ሀውስ ብሎክ ፣ ከስቱዲዮ - እስከ ባለ4 መኝታ እንዲሁም ሱቆችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርቦላችኋል ።
በቴክኖሎጂ በመታገዝ ግንባታው በፍጥነት እየትገነባ ባለው መንደራችን ቤት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ደንበኞች በ 200 ሺ ብር ምዝገባ መጀመራችንን እናበስራለን ። ያለን ቦታ ውሱን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 44 40 08 08 //+2519 08 54 34 54 ይደውሉ ።
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል Telgrame @Bekemos
ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
አባይ ሆምስ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈው ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል!
ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
06:00
Video unavailableShow in Telegram
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን በመጎብኘትዎ እና የኢትዮጵያ እና ህንድን ግንኙነቶች እንዲጠናከሩ ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀርባለሁ።
ትስስራችንን ወደ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተወሰነው ውሳኔም በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ትብብራችንን ለማላቅ እና የጋራ እድገትን ለመተለም አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን የሚያመለክት ታሪካዊ እጥፋት ነው።
AQNHU5d_laDCfOVhIQy_DQDY_12r3_WmFZTv_L3J9Jygs1xwIb2RznW7ic8F8ulsgJ.mp498.36 MB
❤ 1
07:29
Video unavailableShow in Telegram
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባደረጉላቸው የክብር እራት ግብዣ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
MODI SPEECH.mp4551.82 MB
👏 6❤ 2
06:14
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በተሰናዳው የክብር እራት ግብዣ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
PM SPEECH.mp4903.01 MB
👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የመድፈኞቹ መሪ ዴክላን ራይስ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የአርሰናሉ መሪ ዴክላን ራይስ የተወለደው በፈረንጆቹ 1999 በለንደን ነው፡፡ ዴክላን ራይስ የእግር ኳስ ህይወቱን የጀመረው በ2006 የቼልሲ አካዳሚን በመቀላቀል ቢሆንም ክህሎቱን የተጠራጠሩት ሰማያዊዎቹ በ14 አመቱ ለዌስትሃም አሳልፈው ሰጥተውታል፡፡ በዌስትሃም ዩናይትድ ራሱን በሚገባ በማጎልበት በተለይ ከ2017 ጀምሮ የመዶሻዎቹ ቁልፉ ተጫዋች ለመሆን…
https://www.fanamc.com/archives/306367
❤ 11👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ!…
https://www.fanamc.com/archives/306363
❤ 9
07:58
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያካሄዱት የኢትዮ ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይት እና የአዳዲስ የትብብር መስኮች ስምምነት
159.35 MB
❤ 13👍 6👏 2
01:21
Video unavailableShow in Telegram
የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ያደረጉት ጉብኝት
27.16 MB
❤ 12👍 7
02:44
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በቤተ መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል
44.16 MB
👏 11❤ 10
Photo unavailableShow in Telegram
ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች መንግሥት ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ እንዲሰጥ ያግዛል አሉ ምሁራን፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ቢመርቅ በሪሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ሕዝባዊ ውይይቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥና የውጭ ተግዳሮቶች ለመመከት ሕዝብን…
https://www.fanamc.com/archives/306359
❤ 19😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በተለያዩ ዘርፎች በኳታር ዶሃ ተካሂዷል፡፡ በዚህም የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ የባሎንዶር አሸናፊው ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል፡፡ በአሰልጣኞች ዘርፍ የፒኤስጂ አሰልጣኝ ሊዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ…
https://www.fanamc.com/archives/306354
❤ 27👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 4ኛውን ዙር የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት የስራ እንቅስቃሴ በተመለከቱበት ወቅት እንዳሉት፥ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ጥራት፣ ፍጥነትና…
https://www.fanamc.com/archives/306351
👏 11❤ 3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ናሬንድራ ሞዲን ዛሬ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተሰናዳ ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት እና በቤተመንግሥት ጉብኝት መርሃ ግብር ተቀብለዋል። ሁለቱ መሪዎች ውይይት ካደረጉ በኋላም ሁለቱን ልዑካን ቡድኖች ያካተተ የሁለትዮሽ ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቶቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን ይኽም የሀገራቱን የወል ቅድሚያ ጉዳዮች ያሳየ ነበር።
#PMOEthiopia
❤ 16👏 5
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ ሥምምነቶችን እንዲሁም በአለምአቀፍ የሰላም ማስከበር ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ እና የሚያጠናክረውን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ሥራ የመግባቢያ ሥምምነት የፊርማ ሥነሥርዓት ላይም ተገኝተናል። ህንድ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ስትሆን የዛሬዎቹ ውይይቶች እና ሥምምነቶችም ለጋራ ጥቅም በተለያዩ ዘርፎች ያሉንን ትብብሮች ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኛ አቋም ያሳያሉ።
❤ 27👍 2
02:20
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉት አቀባበል
MODI ETHIOPIA 07.mp4305.22 MB
❤ 16
