fa
Feedback
አዲስ ነገር መረጃ

አዲስ ነገር መረጃ

رفتن به کانال در Telegram

#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot

نمایش بیشتر
103 418
مشترکین
-6824 ساعت
-937 روز
+16730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '25
دسامبر '25
+2 163
در 0 کانال‌ها
نوامبر '25
+3 452
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+4 143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+5 290
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+6 740
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+3 135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+5 121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+4 983
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+2 462
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+8 226
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+11 322
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+5 401
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+7 837
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+5 314
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+10 191
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 138
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+924
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+720
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+373
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+540
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+428
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+495
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+196
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+132
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+372
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+66
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+3 002
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+1 732
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+299
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+1
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+5 784
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+3 280
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+4 503
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+8 383
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+10 592
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+5 327
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+1 156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+1 824
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+6 595
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+4 432
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+55 534
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 دسامبر+9
15 دسامبر+14
14 دسامبر+5
13 دسامبر+511
12 دسامبر+14
11 دسامبر+16
10 دسامبر+9
09 دسامبر+526
08 دسامبر+3
07 دسامبر+3
06 دسامبر+3
05 دسامبر+2
04 دسامبر+30
03 دسامبر+1 004
02 دسامبر+1
01 دسامبر+13
پست‌های کانال
በህንድ ባል ሚስቱን በእባብ አስነድፎ ከገደለ በኋላ ከሶስት አመት በኋላ እውነታው ታወቀበት ​ ​አንድ ባል ሚስቱን ከገደለ በኋላ ሌላ አሳዛኝ ክስተት ለማስመሰል በመሞከር ዱካውን ለመደበቅ ሞክሯል በ
በህንድ  ባል ሚስቱን በእባብ አስነድፎ ከገደለ በኋላ ከሶስት አመት በኋላ እውነታው  ታወቀበት ​ ​አንድ ባል ሚስቱን ከገደለ በኋላ ሌላ አሳዛኝ ክስተት ለማስመሰል በመሞከር ዱካውን ለመደበቅ ሞክሯል በሚል ህንድ ውስጥ መያዙን ኤንዲቲቪ ዘግቧል። ​ሚዲያው እንደዘገበው ሩፔሽ አምበርካር ከሦስት ጓደኞቹ ጋር አሴሮ፣ መርዘኛ እባብ ወደ ቤት አምጥቶ፣ እሷ ተኝታ ሳለች ሆን ብሎ ሚስቱ ላይ አስቀመጠው። በእባቡ በመነከሷም   ሕይወቷ አለፈ። ​ለሦስት ዓመታት ያህል ሩፔሽ፣ ጓደኞቹና ተባባሪዎቹ በአጋጣሚ የተፈጠረ አደጋ መሆኑን ሁሉም እንዲያምኑ ማድረግ ችለዋል። ከጥቂት ዓመታት በኋላ አንድ መርማሪ ጉዳዩን መልሶ አይቶ በምስክርነቱ ውስጥ ልዩነቶችን በማስተዋሉ በመጨረሻም ሰውዬው ተጋለጠ። @Addis_News @Addis_News

4 26790

2
እንግሊዝኛ ቋንቋን ቤትዎ ቁጭ ብለው ይማሩ Mark Language Academy የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ክህሎትዎን ወይም ችሎታዎን የትም ሳይሄዱ ቤትዎ ቁጭ ብለው Face to Face በ Zoom,
እንግሊዝኛ ቋንቋን ቤትዎ ቁጭ ብለው ይማሩ Mark Language Academy የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ክህሎትዎን ወይም ችሎታዎን የትም ሳይሄዱ ቤትዎ ቁጭ ብለው Face to Face በ Zoom, በቴሌግራም Video Call ወይም Google meet ላይ መማር ይችላሉ እንዲሁም   አስገራሚ ለውጥ ያመጣሉ ✅ Speaking  ( ንግግር) ✅ Listening ( ማዳመጥ) ✅ Grammar ( ሰዋሰው ) ✅ How to read and Write ( መፃፍ ና ማንበብ ) ሁሉንም በ5 ወር ውስጥ ብቻ ይቻሉና ራስዎን ይለውጡ ከ ሰርተፍኬት ጋር ...... ለመመዝገብ ያናግሩን 👇 @MarkEngAcademy ☎️ 0908880599
9 124
3
ጋምቤላ ትኩረት ይፈልጋል በዛሬው ዕለት በጋምቤላ ከተማ 02 በሚገኘው ዋና ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ላይ ድንገተኛ ተኩስ ከፍተው አንድ የፖሊስ ኮሚሽን መገደሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በከተማዋ ዛሬ ከረፋዱ+2
ጋምቤላ ትኩረት ይፈልጋል በዛሬው ዕለት በጋምቤላ ከተማ 02 በሚገኘው ዋና ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ላይ ድንገተኛ ተኩስ ከፍተው አንድ የፖሊስ ኮሚሽን መገደሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በከተማዋ ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7 ሰዓት አካባቢ የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ምንጮቹ ገልፀዋል። ይህን ተከትሎ ሁኔታው እስኪረጋጋ በከተማዋ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተከልክሏል ብለዋል። @Fikerassefa @Yenetube
4 663
4
"ፀልዩልኝ" ማስተር አብነት በማህበራዊ አስተዋፅኦው ስሙ ከፍ ብሎ የሚነሳው ማስተር አብነት "ፀልዩልኝ" ብሏል።ወንድማችን ማስተር አብነት አሞኛል ሲል ተደምጧል። "ህመሜን ለማንም መናገር አልፈልግም
"ፀልዩልኝ" ማስተር አብነት በማህበራዊ አስተዋፅኦው  ስሙ ከፍ ብሎ የሚነሳው ማስተር አብነት "ፀልዩልኝ" ብሏል።ወንድማችን ማስተር አብነት አሞኛል ሲል ተደምጧል። "ህመሜን ለማንም መናገር አልፈልግም ግን ደግሞ ሰውነት ይታያል።ሁላችሁም ፀልዩልኝ "ብሏል።ማስተር አብነት በርካቶች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ካሉበት ችግር እንዲወጡ የድርሻው እየተወጣ የሚገኝ ብርቱ ወጣት ነው። @seledadotio @seledadotio
5 250
5
👨‍💼 እቤትዎ ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?👍 ⌛🖥 የኦንላይን ስራዎች የሚሰሩበት እና እንዲሁም የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት አሪፍ አፕልኬሽን፤ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ በቀላሉ የሚሰሩበ
👨‍💼 እቤትዎ ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?👍 ⌛🖥 የኦንላይን ስራዎች የሚሰሩበት እና እንዲሁም የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት አሪፍ አፕልኬሽን፤ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ በቀላሉ የሚሰሩበት እና በየወሩ ተከፋይ የሚሆኑበት አፕ❗️ 💥🎮በቀላሉ ከታች ባለው ሊንክ አፑን ዳውንሎድ በማድረግ መስራት እና መጠቀም ትችላላችሁ። 📱📱 DOWNLOAD ለማድረግ 📱📱                 🔽🔽🔽🔽        https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshanjobs.habeshanjobs ⚡️ @Habeshan_Jobs_Com ⚡️ @Habeshan_Jobs_Com
5 458
6
እንግሊዝኛ ቋንቋን ቤትዎ ቁጭ ብለው ይማሩ Mark Language Academy የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ክህሎትዎን ወይም ችሎታዎን የትም ሳይሄዱ ቤትዎ ቁጭ ብለው Face to Face በ Zoom,
እንግሊዝኛ ቋንቋን ቤትዎ ቁጭ ብለው ይማሩ Mark Language Academy የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ክህሎትዎን ወይም ችሎታዎን የትም ሳይሄዱ ቤትዎ ቁጭ ብለው Face to Face በ Zoom, በቴሌግራም Video Call ወይም Google meet ላይ መማር ይችላሉ እንዲሁም   አስገራሚ ለውጥ ያመጣሉ ✅ Speaking  ( ንግግር) ✅ Listening ( ማዳመጥ) ✅ Grammar ( ሰዋሰው ) ✅ How to read and Write ( መፃፍ ና ማንበብ ) ሁሉንም በ5 ወር ውስጥ ብቻ ይቻሉና ራስዎን ይለውጡ ከ ሰርተፍኬት ጋር ...... ለመመዝገብ ያናግሩን 👇 @MarkEngAcademy ☎️ 0908880599
1
7
በብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር 154 ብር ከ77 ሳንቲም ተሽጧል። በዚህ 12ኛ ዙር ጨረታ 50 ሚልየን ዶላር ቀርቦ የነበረ ሲሆን 13 ባንኮች ጨረታውን አሸንፈዋል። @sel
በብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር 154 ብር ከ77 ሳንቲም ተሽጧል። በዚህ 12ኛ ዙር ጨረታ 50 ሚልየን ዶላር ቀርቦ የነበረ ሲሆን 13 ባንኮች ጨረታውን አሸንፈዋል። @seledadotio @seledadotio
6 638
8
በሙስና የተጠረጠሩ የኤሌክትሪክ ሠራተኞች ተቀጡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሙስና እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ በ54 ሠራተኞቹ ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ። በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪ
በሙስና የተጠረጠሩ የኤሌክትሪክ ሠራተኞች ተቀጡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሙስና እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ በ54 ሠራተኞቹ ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ። በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት በዲጂታል አማራጮች ከህብረተሰቡ በደረሱ ጥቆማዎች መሰረት ነው እርምጃው የተወሰደው። በዚህም መሰረት 5 ሰራተኞች ከስራ ሲሰናበቱ፣ 37ቱ የደመወዝ ቅጣት፣ 12ቱ ደግሞ ከቦታ ዝውውር እና ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚያጋጥሟቸውን የሙስና ችግሮች በተቋሙ የዲጂታል መተግበሪያዎች በኩል ጥቆማ መስጠታቸውን እንዲቀጥሉ ተቋሙ አሳስቧል። @seledadotio @seledadotio
7 391
9
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ቀጠናውን እየረበሸ ነው - ኢሳይያስ አፈወርቂ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ሳውዲ አቅንተው ከሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ውይይት ማድረጋቸው
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ቀጠናውን እየረበሸ ነው - ኢሳይያስ አፈወርቂ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ሳውዲ አቅንተው ከሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ለአንድ ሚዲያ በሰጡት ቃለምልልስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ከበርካታ ሀገራት የጦር መሳሪያ እየጎረፈለት ይገኛል ያሉ ሲሆን ይህ ሀይል ለሱዳን እንዲሁም ለቀጠናው ከባድ ስጋት ደንቅኗል ሲሉ መናገራቸውን አዩ ዘሀበሻ ተመልክቷል። ፈጥኖ ደራሽ ጦሩ በሱዳን ሲቪሊያንን እየገደለ ነው፣ አስገድዶ መድፈር እየፈፀመ ነው፤ ለዚህ ሀይል የሚደረገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ መቆም እንዳለበት ለሳውዲው አልጋ ወራሽ እንደተናገሩ በቃለምልልሳቸው ላይ አንስተዋል። ኤርትራ ለሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አልቡርሃን ድጋፍ እያደረገች መሆኑን ተከትሎ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር በኤርትራ ላይ እርምጃ እንደሚስድ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ይታወሳል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
7 299
10
የሀጅ ጉዞ ምዝገባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ2018 የሀጅ ጉዞ ምዝገባ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል። ምክር ቤቱ አስፈላጊ የሆኑ የምዝገባ ሰነዶችን አሟልተው ለሚገኙ የሃጅ ተጓዦች ምዝገባቸውን በ30 ደቂቃ ውስጥ ጨርሰው እንዲመለሱ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። ለምዝገባ የተሰጠው ጊዜ አናሳ በመሆኑ እንዲሁም አሁን ላይ የሚቀሩት ቀናት ከ40 ያነሱ ቀናት በመሆናቸው ሁጃጆች ከወዲሁ አስፈላጊ የሚባሉ ሰነዶችን በማሟላት ወደ ምዝገባ ተቋማት በመሄድ እንዲያጠናቅቁም ጠይቋል። @Addis_News @Addis_News
6 730
11
No text
No text
6 933
12
ባል በማኅበራዊ ሚዲያ የሌሎች ሴቶችን ፎቶ 'መውደድ' ወይም like ማድረግ የጋብቻን መሠረት የሚያፈርስ ተግባር ነው ተባለ በቱርክ ውስጥ በቅርቡ የተሰጠው አንድ የፍርድ ቤት ውሳኔ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ
ባል በማኅበራዊ ሚዲያ የሌሎች ሴቶችን ፎቶ 'መውደድ' ወይም like ማድረግ የጋብቻን መሠረት የሚያፈርስ ተግባር ነው ተባለ በቱርክ ውስጥ በቅርቡ የተሰጠው አንድ የፍርድ ቤት ውሳኔ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚፈጸሙ ድርጊቶች በፍቺ ክሶች ውስጥ ከፍተኛ የሕግ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ የሚያሳይ ታሪካዊ ምዕራፍ ሆኗል። ከካይሰሪ ከተማ የመጣች አንዲት ሴት ባሏ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሌሎች ሴቶችን ፎቶ በተደጋጋሚ Like ማድረጉ የጋብቻን ክብር የሚያጎድፍና መተማመንን የሚጎዳ መሆኑን በመግለጽ ባሏን ከሰሰች። ፍርድ ቤቱ የባለቤቱን የኦንላይን እንቅስቃሴ መረመረና ሚስቱ ያቀረበችውን ክስ ተቀብሏል። ዳኞቹም ባልየው በትዳሩ መፍረስ ላይ 'ከባድ ጥፋተኛ' መሆኑን በመወሰን ለሚስቱ ካሳና የፍች ቀለብ  እንዲከፍል ትዕዛዝ አስተላለፈዋል። ዳኞቹ ፎቶ 'መውደድ' በቀጥታ የዝሙት ድርጊት ባይሆንም፣ በትዳር ውስጥ ያለውን ሥነ ልቦናዊ መተማመን የሚያዳክም እና የጋብቻን መረጋጋት የሚያናጋ ተግባር እንደሆነ ገልጸዋል። ይህ ታሪካዊ ውሳኔ በቱርክ ውስጥ የዲጂታል ባህሪዎች በፍቺ ጉዳዮች ላይ ከባድ የሕግ ውጤት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ ያረጋገጠ ሲሆን፣ የቤተሰብ ሕግን በተመለከተ አዲስ አቅጣጫ ጠቋሚ ሆኗል። @seledadotio @seledadotio
6 668
13
ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት ሰጥቷል። ለታዛቢዎቹ ዕውቅናው የተሰጠ
ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት ሰጥቷል። ለታዛቢዎቹ ዕውቅናው የተሰጠው ቦርዱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሲሆን፤ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡና መሥፈርቱን ላሟሉ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት መስጠቱ ተገልጿል። ቦርዱ ቀደም ሲል 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች፤ የታዛቢዎችን የምዝገባ ሂደት ቀልጣፋ መረጃ አደረጃጀቱንም ዘመናዊ እንዲያደርግ ታስቦ የተዘጋጀው “የበይነ-መረብ ላይ ምዝገባና መረጃ አደረጃጀትን” አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠቱን አስታውሷል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
6 676
14
የሃይማኖት ነገር ቁሳዊ ሳይሆን መንፈሳዊና በሃይማኖት ሆኖ በመንፈሳዊነት የሚታወቅና የሚታመን ነው። ሥላሴ፣ ሠለሰ ሶስት አደረገ፤ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን፤ ሥላሴ ማለት ሶስትነት ማለት ነው። ለምሣሌ ሰዎች በጸበል ይድናሉ፡፡ አንዱ ጸበል ሁሉን አይነት በሽታ ይፈውሳል፡፡ በዓለም ሕክምና ግን የአንደኛው መድኃኒት ለአንዱ መርዝ ነው፡፡ መንፈሳዊው ሕክምና ጸበል ግን ጤነኛ ቢጠጣው መጠበቂያ፣ ሕሙም ቢጠጣው ፈውስ ነው፡፡ የሥላሴን አኗኗር በስጋዊ ስሌት የማንመረምረውም መንፈሳዊ በመሆኑ ነው፡፡ የምሥጢረ ሥላሴን ትምህርት ስንማር ከሂሳብ ቀመር ሕግ አስተሳሰብ ነጻ መሆን ያሻል። ምክንያቱም መንፈሳዊዉ ጥበብ ሥጋዊዉን ጥበብ ወይም ፍልስፍና ይመረምረዋል እንጅ መንፈሳዊ ጥበብና ምሥጢር በዓለማዊ ዕውቀትና ምርምር ሊደረስበት አይቻልምና። በአንድነት በሦስትነት የሚመሰገን፣ ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ አምላክ ቅድስት ሥላሴ፡፡ በዘፍጥረት 18÷1 “እግዚአብሔር በመምሬ ዛፍ ስር ለአብርሐም ተገለጠለት። አብርሐምም ዓይኑን አነሳና ሦስት ሰዎችን አየ” የሚል ቃል አለ፡፡ ይህ ድንቅ ምስጢር እግዚአብሔር በሶስትነቱ በሰዎች አምሳል ለአብርሐም መገለጡን በቁጥር ሶሰት ብሎ ያስረዳል። አንዳንዶች ይህ ሀሳብ ስለሥላሴ አይደለም የሚል ጥያቄ ያነሳሉ፡፡ መጽሐፉ ግን “እግዚአብሔር ከሶስት ሰዎች ጋር ወይም ከሁለት መላእክት ጋር ተገለጠለት” አይልም። ወይም መላእክትም ሆኑ ሰዎች በዚህ ሥም አይጠሩም፤ በኢሳ 42÷8 “እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜም ይህ ነው! ክብሬን ለሌላ፣ ምስጋናዬንም ለጣዖት አልሰጥም።” ይላልና፡፡ በማያወላዳ ሁኔታ ሦስት ሰዎችን አየ” ብሎ ለይቶ ስለተናገረ እግዚአብሔር ሦስትነት ያለው መሆኑን በግልጽ ያስረዳል። የቅድስት ሥላሴ ስማቸው ከአካላቸው፣ አካላቸው ከስማቸው ሳይቀድም ከዓለም በፊት የነበረ ስም ነው እንጂ ኋላ የተገኘ አይደለም፡፡ ቅድምናቸው ዘመኑን ቢወስነው እንጂ ዘመኑ ቅድምናቸውን አይወስነውምና፡፡ የእግዚአብሔርን አንድነት በባህርይ፣ በህልውና፣ በፈቃድ፣ በሥልጣን፣ በመፍጠር በመሳሰሉት፡፡ የሰው ነፍስ የቅድስት ሥላሴ ምሳሌ ናት፡፡ ይኸውም አብ በልብ፣ ወልድ በቃል፣ መንፈስ ቅዱስ በእስትፋስ ይመሰላሉ፡፡ በእግዚአብሔርነቱ፤ ልብ፣ ቃል፣ ሕይወት አለ። ነፍስ ሶስት ባህርያት ቢኖሯትም አንድ እንደምትባል እግዚአብሔርም ሶስት ስም፤ ሶስት ግብር፤ ሶስት አካል፤ ቢኖረውም አንድ አምላክ እንጅ ሶስት አማልክት አይባልም፡፡ ሥላሴ የሚለው ስም የአንድነትና የሶስትነት ስም ነው፡፡ በስም፣ በግብርና በአካል ሶስት እንላለን፡፡ በመዝሙር 138÷7 እንደተጻፈው በሁሉ የመላ ነውና፡፡ “ከመንፈስህ ወዴት እሔዳለሁ፤ ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ ወደ ሰማይ ብወጣ አንተ በዚያ አለህ፤ ወደ ውቅያኖስም ጥልቅ ብወርድም በዚያ ትገኛለህ፤ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ ከአጽናፍ አጽናፍ ብበርም እጅህ በዚያ ትመራኛለች ቀኝህም ትይዘኛለች” ይላል፡፡ ለአብ፣ ለወልድ፣ ለመንፈሰ ቅዱስ ለየራሳቸው ፍፁም ገጽ፣ ፍፁም መልክ፣ ፍፁም አካል፣ አላቸው። አካል በአጠቃላይ ሙሉው የሰውነታችን ክፍል ነው። የፍጡራን አካል የሚታይ፣ የሚዳሰስ፣ የሚመጠን፤ የሚወሰን፣ ሲሆን የሥላሴ አካል ግን፤ የማይታይ ፣ በእጅ የማይዳሰስ፣ በቦታ የማይወሰን፣ በሁሉም ምሉዕ ነው። የቅድስት ሥላሴ ምሕረትና ቸርነት አይለየን፡፡ ገዳማውያኑ ይህን ምሕረትና ቸርነት ተስፋ አድርገው ይተጋሉና ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና የበረከታቸው ተሳታፊ እንሆናለን፡፡ ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
6 853
15
No text
No text
6 065
16
የሱዳን ቀውስ፡ በወርቅ እያበራ፣ በረሃብ እያለቀሰ ​ ​ሱዳን በዘር ማጽዳት፣ አስገድዶ መድፈር፣ 4.3 ሚሊዮን የሚሆኑ የተፈናቀሉ ሰዎች እና በከባድ የምግብ ቀውስ የተመታች የአፍሪካ ሀገር ነች። በሱዳን ባለው የዘለቀው የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት ቢያንስ 150,000 ሰዎች ተገድለዋል። በዚህ ሁኔታ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሱዳንን በዓለም ላይ እጅግ የከፋ ሰብአዊ ቀውስ ያለባት ሀገር አድርጎ አውጇል። በዚህች ሀገር ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ማዕድናት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቶን ወርቅ አለ። በተጨማሪም፣ በነዳጅ በበለፀገችው ሱዳን ውስጥ በእነዚህ በጥቁር ገበያ በተሸጡት ሀብቶች የተገኘው ገንዘብ በርስ በእርስ ጦርነቱ ውስጥ ሚና እየተጫወተ ነው። ወርቁ ቢኖርም በአስተዳደር መጓደል እና በስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በሀገሪቱ ውስጥ ቢያንስ 2.5 ሚሊዮን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው። ​የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ታሪክ ​ሱዳንከፈረንጆቹ  እስከ  1956 ድረስ በእንግሊዝ እና በግብፅ ትተዳደር ነበር። በግብፅ እርዳታ ሀገሪቱ ጥር 1956 ነፃነቷን አገኘች። ከዚያ በኋላ በደቡብ ሱዳን እና በአሁንዋ ሱዳን መካከል የዘር እና የሃይማኖት ግጭት የነበረ ሲሆን ረጅም ግጭት ተፈጠረ። በ1983  ፕሬዝዳንት ጃዓፋር ኑማን የእስልምናን ሸሪዓ ህግ ሲያስተዋውቁ ከደቡብ ሱዳን ጋር ከባድ የእርስ በእርስ ጦርነት ተጀመረ። በዚህ ሁኔታ የሱዳን ወታደራዊ እና እስላማዊ የፖለቲካ መሪዎች ያቀዱት መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ። ኦማር አልበሽር ሰኔ 1989  በመፈንቅለ መንግስቱ ሱዳን ውስጥ ስልጣን ያዙ። በወቅቱ አልበሽር በሱዳን ጦር ሰራዊት ደህንነት  ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ያለው መኮንን ነበሩ። መፈንቅለ መንግስቱን የመሩት እሳቸው ነበሩ። ​ነገር ግን በ2019 አልበሽር አሰቃቂ እጣ ፈንታ ውጤቶችን መቀበል ነበረባቸው። በ2019 በሱዳን በእርሳቸው ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ተነሳ። በዚህም ምክንያት ጦር ሠራዊቱ በሌላ መፈንቅለ መንግስት ፕሬዝዳንቱን ገለበጠ። ሆኖም፣ ተራው ሕዝብ ዲሞክራሲ እንሰፍን  በመጠየቅ ተቃውሞውን ቀጠለ። በተቃውሞው ጫና የሠራዊቱና የሲቪል አስተዳደሩ በጋራ ተነሳሽነት መንግሥት የተቋቋመ ቢሆንም፣ ያ መንግሥትም በጥቅምት 2021 በሌላ መፈንቅለ መንግስት ተወገደ። ​ ​ከመፈንቅለ መንግስቱ ጀርባ የነበሩት ሁለቱ ዋና ዋና ሰዎች ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን እና ጄኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ናቸው። ጄኔራል አል-ቡርሃን የሱዳን የታጠቁ ኃይሎች (ሠራዊቱ) መሪ እና የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ናቸው። ሃምዳን ዳጋሎ የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች (RSF) አዛዥ ናቸው። በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች መሠረት፣ ይህ መጥፎ ስም ያተረፈው ከፊል ወታደራዊ ኃይል (RSF) በሱዳን ውስጥ የተለያዩ ሰብአዊ ወንጀሎችን እየፈፀመ ነው። የቡርሃን እና የዳጋሎ ኃይሎች ለሱዳን ቀውስ ተጠያቂ ናቸው። ​የጦርነቱ ዋና አቅርቦቶች ወርቅ እና ነዳጅ  ናቸው ​በሱዳን ውስጥ በተገኙ የተለያዩ ማዕድናት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቶን ወርቅ ተከማችቷል ተብሎ ይነገራል። በተጨማሪም፣ ተጨማሪ ማዕድናት ሳይገኙ አሉ ። በሱዳን ውስጥ ትልቁ የወርቅ ማዕድን ቦታ  ጀበል አመር ነው። ማዕድኑ በቀጥታ በRSF ቁጥጥር ስር ነው። ከዳጋሎ ቤተሰብ ጋር የተቆራኘው አል-ጁናይድ ኩባንያ ማዕድኑን ሲያስተዳድር ቆይቷል። በተጨማሪም በዳርፉር እና በደቡብ ኮርዶፋን ክልሎች ውስጥ የሚገኙት አብዛኛዎቹ የወርቅ ማዕድናት በአሁኑ ጊዜ በRSF ቁጥጥር ስር ናቸው። ​በ2024  RSF ከእነዚህ ማዕድናት ቢያንስ 10 ቶን ወርቅ አውጥቷል፣ የገበያ ዋጋውም 860 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ነው። ሁለቱ ትልልቅ ገዢዎች የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ግብፅ ናቸው። ከዚህ ወርቅ ውስጥ 80 በመቶው በህገ-ወጥ መንገድ ይዘዋወራል። ለህገ-ወጥ ዝውውር በጣም የታወቀው መንገድ ከዳርፉር ድንበር ክልል ወደ ግብፅ በኢትዮጵያ በኩል ነው። ሌላው ከዳርፉር ድንበር ክልል ወደ ሊቢያ ከዚያም ወደ ኤሚሬትስ ነው። በተጨማሪም RSF በታኅሣሥ መጀመሪያ  የሱዳንን ትልቁ የነዳጅ መስክ የሆነውን ሄግሊግን ተቆጣጥሯል። ዜጎችን ለመግደል እየዋለ ያለው መሳሪያ በወርቅና በነዳጅ ገንዘብ እየተገዛ ነው። ​አስከፊ ሰብአዊ ቀውስ እና የዋጋ ግሽበት ​ግጭቱ በመላው ሱዳን ከ150,000 በላይ ሰዎችን ገድሏል። ረሃብ በሀገሪቱ ተስፋፍቷል። ወደ 12 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ቤታቸውን ለቀው ለመሰደድ ተገደዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶችም ተደፍረዋል። ​ዓለም አቀፉ የስደት ድርጅት (IOM) እንደገለጸው በሱዳን ውስጥ 30 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በአሁኑ ጊዜ ሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል። ከእነዚህ ውስጥ 9.6 ሚሊዮን የሚሆኑት በውስጥ ተፈናቃዮች ሲሆኑ፣ 4.3 ሚሊዮን የሚሆኑት ደግሞ ወደ ጎረቤት አገሮች ተሰደዋል። በተጨማሪም ከ700,000 በላይ ሕጻናት በከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ሲሆን ከ2.4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ደግሞ የረሃብ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። ​ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ የሱዳን ፓውንድ ያለማቋረጥ ዋጋው እየቀነሰ ነው። በ2025 በሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት 113 በመቶ ደርሷል። ​የዩኒሴፍ ባለስልጣን ቴድ ቻይባን እንደተናገሩት በችግሩ በከፋ ሁኔታ የተጎዱት ህጻናት ናቸው። ወደ 1.4 ሚሊዮን የሚጠጉ ህጻናት በረሃብ ስጋት ውስጥ ሲሆኑ፣ 14 ሚሊዮን የሚሆኑት ደግሞ ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው፣ ይህም በሱዳን ውስጥ ካሉት ህጻናት አራት አምስተኛው ነው። በሰሜን ዳርፉር ብቻ በዚህ ዓመት 150,000 ሕጻናት በከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ነው። ​ምንጭ፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር/ቢቢሲ/አልጀዚራ @Addis_News @Addis_News
7 083
17
No text
No text
6 366
18
ከ5 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ተጠቂ ይሆናሉ ተባለ አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧን ተከትሎ 5ሺ ኢትዮጵያውያን የውሳኔው
ከ5 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ተጠቂ ይሆናሉ ተባለ አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧን ተከትሎ 5ሺ ኢትዮጵያውያን የውሳኔው ተጠቂ እንደሚሆኑ ታውቋል፡፡ ቀደም ሲል 5001 ኢትዮጵያውያን በቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዘመን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 12ቀን 2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ግጭት ተከትሎ ለኢትዮጵያ ዜጎች ጊዜያዊ የህግ ከለላ መስጠት መጀመሯ የሚታወስ ሲሆን በሚያዚያ 2024 ዳግም ተራዝሞ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ስደተኛ ጠል ነው የሚባለው የትራምፕ አስተዳደር ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ውሳኔው ለእነዚህ ኢትዮጵያውያን የተሰጠውን ከለላ አንስቷል፡፡ @seledadotio @seledadotio
7 145
19
ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ❓ ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ (ስማርት ስልክ) እንዲይዙ እና እንዲጠቀሙ መፍቀድ ልጆቹን ለድባቴ እ
ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ❓ ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ (ስማርት ስልክ) እንዲይዙ እና እንዲጠቀሙ መፍቀድ ልጆቹን ለድባቴ እንዲዳረጉ፣ ከመጠን በላይ ለሆነ ውፍረት ታጋላጭ እንዲሆኑ እና ለእንቅልፍ እጦት እንደሚዳርጋቸው አንድ ጥናት አመልክቷል። አዳጊዎች በረጅም ጊዜ ሂደት የአዕምሮ ዕድገት እና ጤና በተመለከተ ከ2018 እስከ 2020 ባለው ጊዜ ከ10 ሺህ ሰዎች መረጃ በመሰብሰብ ነበር ጥናቱ በአሜሪካ ብሔራዊ የጤና እንስቲቲዩት ድጋፍ የተከናወነው። በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፊላደልፊያ የሕፃናት ሆስፒታል እና የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ በመሆን ነበር ሕፃናት የሞባይል ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ መፈቀድ የሚያስከትልው ጉዳት ምንድነው የሚለውን ጉዳይ ለመለየት እና የመፍትሔዎችን ለመጠቆም ጥናቱን ሲያከናውኑ የቆዩት። ዩኒቨርሲቲዎቹ ዕድሜያቸው 12 ዓመት የሆኑ ሕፃናት ዘመናዊ ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ ከአእምሮ በሽታ እና ከመጠን በላይ ውፍረት ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው በዚሁ በሠሩት ጥናት ማረጋገጥ ችለዋል።
7 720
20
. በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ ✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Crea
. በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ ✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Creatives_Family ET Creatives
1 198