ch
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

前往频道在 Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

显示更多
182 028
订阅者
-17824 小时
-1 0697
+17 94330
帖子存档
በከተማችን እየተተገበሩ ካሉ የዜሮ ግብ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ተረጂነት እና ልመናን ዜሮ ማድረግ ነው። ዛሬ ማለዳ በአዲስ ከተማ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች፣ አራት G+4 የማምረቻ እና መሸጫ ህንፃዎችን ከዚህ ቀደም በምግብ ዋስትና (ሴፍቲኔት) ፕሮግራም ታቅፈው ሲሰሩ ለነበሩ የከተማችን ነዋሪዎች አስረክበናል። የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች 976 አንቀሳቃሾች ሲሆኑ፣ በ292 ኢንተርፕራይዞች እንዲደራጁ ተደርጓል። የከተማ አስተዳደራችን በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦት፣ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት በመለወጥና ከድህነት በማውጣት ኑሯቸውን በዘላቂነት ለመምራት እንዲችሉ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። አስተዳደራችን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከ520 ሺህ በላይ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚዎችን በተለያዩ ዘርፎች የስራ ዕድል በመፍጠር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ማሸጋገር ችሏል። ውድ ተጠቃሚዎች፣ የተፈጠረላችሁን የስራ ዕድል በአግባቡ በመጠቀም ከተረጂነት ወደ አምራችነት በመሸጋገር በአጭር ጊዜ ውጤታማ ሆናችሁ ስላየን እጅግ ደስተኞች ነን። ዛሬ ያስረከብናችሁ የመስሪያ ቦታ ነገ የእናንተ እህቶች፣ ወደፊትም ወንድሞችና ልጆች ተረክበው የሚሰሩበት መሆኑን ተገንዝባችሁ በኃላፊነት ልትጠቀሙበት ይገባል። በቀጣይም በስልጠና ያገኛችሁትን ክህሎት በስራ ህይወታችሁ በመተግበር በርትታችሁ የበለጠ ውጤታማ በመሆን ሌሎችም የእናንተን መንገድ እንዲከተሉ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
显示全部...
ኤርትራ ከኢጋድ ለመውጣት የወሰነችው 'ምንም ውይይት ወይም የለውጥ ሀሳብ ሳታቀርብ ነው' ሲል ኢጋድ ወቀሰ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ፤ የኤርትራ መንግሥት ከድርጅቱ የመውጣት ውሳኔ ያሳለፈው “ተጨባጭ ሃሳቦች ወይም በአይነተኛ ተቋማዊ ወይም የፖሊሲ ማሻሻያዎች ዙሪያ ተሳትፎ” ሳያቀርብ መሆኑን በማንሳት ቅሬታውን ገለጸ። ኢጋድ ይህንን ውሳኔ በይፋዊ የቃል ማስታወሻ መግባቱን አረጋግጧል። ሆኖም ግን፣ ሴክሬታሪያቱ ለድርጅቱ የተላከው ማስታወሻ ከማንኛውም ቀደም ያለ ውይይት ውጪ መሆኑን ጠቁሟል። ‘ያለፉት ሁለት ዓመታት’ የትብብር እጥረት ኢጋድ እንዳስታወሰው፣ ኤርትራ ለሁለት አሥርት ዓመታት ያህል በራሷ ፍላጎት አባልነቷን ካገደች በኋላ፣ እ.ኤ.አ. ሰኔ 2023 በተካሄደው 14ኛው የልዩ መሪዎች ጉባኤ ላይ በሁሉም አባል አገሮች በሞቃት አቀባበል ወደ ድርጅቱ ተመልሳ ነበር። በዚያን ወቅት፣ መመለሷ “ሁሉን አቀፍነት፣ የክልላዊ ወንድማማችነት እና የታደሰ ትብብር የጋራ ቁርጠኝነት” ማሳያ እንደነበር ድርጅቱ አስታውሷል። ነገር ግን፣ ኢጋድ ከሰኔ 2023 ጀምሮ ኤርትራ በኢጋድ ስብሰባዎች፣ ፕሮግራሞች ወይም እንቅስቃሴዎች ላይ አለመሳተፏን በጸጸት ገልጿል። ሴክሬታሪያቱ በዚህ ጊዜ ሁሉ “ትዕግሥትና በጎ ፈቃድ” ሲያሳይ እንደቆየ እና ለገንቢ ተሳትፎ ክፍት እንደነበር አሳውቋል። ይህ የተባለዉ የኤርትራ በይፋ ከኢጋድ አባልነት መዉጣቷን ማሳወቋን ተከትሎ ነዉ ። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ ፤ ውሳኔው የመጣው ኢጋድ በኤርትራ በኩል የቀረቡትን የለውጥ ጥሪዎች ችላ በማለቱ እና “በሕግ የተሰጠውን ግዴታዎች በመጣሱ” እንደሆነ አመልክቷል። ኤርትራ በተለይም እኤአ ከ2005 ዓ.ም. ወዲህ ኢጋድ የክልሉን ሕዝቦች ምኞት ማሟላት ሳይችል ቀርቷል ከሚል እምነት ላይ ተነስታለች፤ በምትኩም “ዒላማ በተደረጉ አባል አገሮች ላይ በተለይም ኤርትራ ላይ የሚሠራ መሣሪያ በመሆን ጎጂ ሚና ተጫውቷል” በማለት ወቅሳለች። ኤርትራ ድርጅቱ “ምንም የሚታይ ስትራቴጂካዊ ጥቅም” እንደማይሰጥ እና “ሕጋዊ ሥልጣኑን እና ኃላፊነቱን ያጣ” ነው ስትል አባልነቷን ሰርዛለች። ምንም እንኳን ውጥረቱ ቢኖርም፣ የኢጋድ ሴክሬታሪያት ውሳኔውን የወሰደው “ምንም ዓይነት ውይይት ወይም የለውጥ ሀሳብ ሳያቀርብ ነው” በማለት ቢወቅስም፣ “ግንኙነቱን እንደሚቀጥል” አስታውቋል። ኢጋድ የኤርትራ መንግሥት “ዉሳኔዉን እንደገና እንዲመለከት እና ለሰላም፣ መረጋጋት እና የክልሉን ልማት የሚረዱ የጋራ ግቦችን ለማራመድ ሙሉ በሙሉ በበጎ ፈቃድ ወደ ድርጅቱ እንዲመለስ” ጥሪ አቅርቧል።
显示全部...
00:46
视频不可用在 Telegram 中显示
☎️ +251986687513 ☎️ +251929261190 አባይ ሆምስ ሪልእስቴት ➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ 📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ ➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ  10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ። ➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ WhatsApp:- +251986687513 Telegram :- @realesrateconsultant Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
显示全部...
IMG_2653.MP416.20 MB
በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቸረችር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጡረታ ድልድይ አካባቢ ዘሪሁን ኢብራሒም የተባለ ግለሰብ ቤንዚን ከነዳጅ ማደያ በ129 ብር እየገዛ በድብቅ አንዱን ሊትር በ200 ብር ሲሸጥ ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 7፡30 ላይ እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ  የፓስተር አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ ግለሰቡ የህንፃ መሳሪያ መሸጫ ሱቅ ያለው ሲሆን አራት በባለ 20 እና በባለ 25 ሌትር ስድስት ጀሪካን እንዲሁም ለችርቻሮ የተዘጋጀ 23 ባለ ሁለት ሊትር ቤንዚን በእናቱ ቤት አስቀምጦ እንደተገኘ ፖሊስ ገልጿል፡፡ የነዳጅ ግብይት በህገ-ወጥ መፈፀም የህግ ተጠያቂነት የሚያስከትል ድርጊት እንደሆነ እና ነዳጅ በቀላሉ የሚቀጣጠል በመሆኑ ከማደያ ውጪ ማከማቸት ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪየሠ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
እያመመው መጣ ‼️ የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያ TPS ማብቃቱን Department of Homeland Security ዛሬ ገለጸ። የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያውያን የሰጠውን ጊዚያዊ ከለላ Temporary Protected Status ማንሳቱን ዛሬ አስታወቀ የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንንት መስሪያ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁኔታዎች ስለተሻሻሉ እና አሜሪካ የሚኖሩ የሃገሪቱ ዜጎች ቢመለሱ የከፋ የደህንነት ስጋት እንደማይገጥማቸው በመገምገም ጊዚያዊ ከለላቸውን ማንሳቱን ገልጿል። በዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በሁለት ወር ውስጥ እራሳቸውን ዲፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቀዋል። ይህን ካደረጉ የአሜሪካ መንግስት የ አውሮፕላን ትኬት እና አንድ ሺ ዶላር ቦነስ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
EBS አመድ አፋሹ ድርጅት! ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች እንደ EBS የሚገርመኝ ድርጅት የለም። እጁ አመድ አፋሽ ይመስለኛል። በተለያየ ግዜ ከሰራተኞች መልቀቅ ጋር ተያይዞ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚነሳበት ውዝግብ አስገራሚ ነው። የዚህ መነሻ ብዙ ነው። ዋነኛው ግን ከድርጅቱ የሚለቁ ሰራተኞች የሚፈጥሩት አላስፈላጊ ድራማ ይመስለኛል። EBS ኢትዮጵያ ውስጥ ለባለሙያዎች ጥሩ ክፍያና ጥቅማ ጥቅም የሚያስብ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። የሰዎችን አቅም ብቻ እየተመለከተ ወደቴሌቭዥን ጣቢያው በማምጣት ማን መሆናቸውን እንኳን የማናውቃቸውን ሰዎች ትልቅ Celebrityና ሚሊየነሮች አድርጎ ያገዝፋቸዋል። EBS በተለይም መዝናኛ ፕሮግራሙ ላይ አቅራቢ ሆኖ ያልፈመሰ፣ ዝናና ሃብት ያልሰበሰበ አንድም ሰው የለም። ከቴሌቭዥን ጣቢያው ተደራሽነትና ቅቡልነት አንፃር አንተ ከየትም ቦታ መጣህ ከየት ችሎታ ካለህ ኢቢኤስን የረገጥክ ቀን ዝናህ ከፍ ይላል። በኢትዮጵያውያን አይን ውስጥ ትገባለህ። ከደሞዝና ድርጅቱ ከሚሰጥህ ብዙ ጥቅማጥቅም በተጨማሪ የተለያዩ የማስታወቂያ እድሎች ታገኛለህ። ለትልልቅ ድርጅቶች brand ambassador የመሆን በረከት ይመጣልሃል። ባጭሩ ሚሊየነር ትሆናለህ። ኢቢኤስ በገባህበት መንገድ አትወጣም የሚባለው ለዚህ ነው። እንደውም ነፃነት ወርቅነህ “ዝነኛና ሃብታም ትሆናላችሁ” ያለው ለኢቢኤስ መዝናኛ ክፍል አቅራቢዎች ሳይሆን አይቀርም 😂 እዚህ ጋር ነው ችግሩ። በግሌ እንደታዘብኩት የጣቢያው ሰራተኞች በተለይ ደግሞ የመዝናኛ ክፍል አቅራቢዎች የተወሰነ ግዜ ሰርተውና ታውቀው ስማቸው ከፍ ሲል ቴሌቭዥን ጣቢያው በነሱ ጫንቃ ላይ እንደቆመ ማሰብ ይጀምራሉ። አምኖና አቅማቸውን በነፃነት እንዲያወጡ እድል ሰጥቶ እዚህ ካደረሳቸው ድርጅት ጋር ተከባብረው መቀጠል ሲችሉ ወደውጪ ማማተር ይጀምራሉ። ሰራተኛ መሆናቸውን ዘንግተው ከድርጅቱ አመራሮች ጋር ጫማ ይለካካሉ። ጥቅማቸውን በገንዘብ ብቻ ስለሚያሰሉ ከትልቅ የቴሌቭዥን ጣቢያ አቅራቢነት ተራ ዩቱዩበር መሆን ይናፍቃቸዋል። ያም ባልከፋ ድርጅቱን አመስግነው መልቀቅ ሲገባቸው የተለያዩ ድራማዎች ሰርተው Victim Victim በመጫወት አቧራ ማስነሳት ይፈልጋሉ። (አንዳንዶቹማ “ማህተብ አትሰሪ ተባልኩ” ሁሉ ብለው አላቅሰውን ነበር። ስናያቸው ከኢቢኤስም ከወጡ በኋላ ማህተብ አያስሩም 😀) ይሄ typical የሀበሻ ባህሪ ነው። የበላህበትን መሶብ ደፍተህ ስትወጣ ጉዞህም አይሳካም። ለዚያም ይመስለኛል ብዙዎቹ ከዚያ ከለቀቁ በኋላ ከህዝብ አእምሮ ውስጥ በፍጥነት ተረስተው የቀሩት። ይሄንን የፃፍኩት ዛሬም “ዘወትር” የተባለው ልጅ ከEBS ለቀቀ ብለው እንደተለመደው አላስፈላጊ ድራማዎች እዚሁ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲሰሩ ስላየሁ ነው። ዘወትር የተባለው ልጅ ባልሳሳት ኢቢኤስ ላይ ከመቀጠሩ በፊት ETV ዜና አንባቢ ነበር። እዛ እያለ ማንም አያውቀውም። ኢቢኤሶች ወደድርጅታቸው አመጡት። ልጁም ጎበዝ ስለሆነ በአጭር ግዜ ሰው አይን ውስጥ ገባ። እንደተለመደው ዝና አገኘ። ገንዘብ አገኘ። በጊዜ ሂደት የተሻለ የመሰለውን እድሎች ያገኘ መሰለው። ከጥቂት ግዜ በፊት ድርጅቱን አመስግኖ የስራ መልቀቂያ አስገባ። ድርጅቱ አወያይቶትና አግባብቶት የስራ ጫናውን ቀንሶለት እንዲቀጥል አግባባው። ስራውን ቀጠለ። በድጋሜ አሁን የስራ መልቀቂያ አስገባ። ድርጅቱ በክብር አሰናበተው። ይህ ሲሆን EBS ይህንን ሰው ከህዝብ ጋር ድልድይ ሆኖ ስላገናኘው ቢቻል አመስግኖና እንደሐገራችን ባህል የተመገበበትን ትሪ ስሞ ቢሰናበት ጥሩ ነበር። ያ አልሆነም። ምክኒያቱም ድርጅቱ EBS ነው። አመድ አፋሹ ድርጅት። ሰዎችን በ 0 አመት የስራ ልምድ አምጥቶ፣ አስተምሮ፣ ኮትኩቶ በማሳደግ ታላቅ የሚያደርግ፣ ሚሊየነርነትን የሚያጎናፅፍ ግን የማይመሰገን ትልቅ ተቋም። ለሰራተኞቹ ብዙ እድሎችን ያመቻቸ፣ የማስታወቂያ እድሎችንና የውጪ ሐገር ጉብኝቶችን ሳይቀር የሚያደላድል ድንቅ ተቋም! ግን የማይመሰገን አመድ አፋሽ ድርጅት!
显示全部...
ልዩ መረጃ መቀሌ ‼️ በመቐለ ከተማ በአሁን ሰዓት የአደመ (ደብረጺዮን ቡድን) ታጣቂዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዋና ቅርንጫፍ በ12 መኪኖች ከበው ብር እያጫኑ ነው::
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ኤርትራ "ተልእኮ አጥቷል። በቀጠናው ያለው ተፅዕኖ ጠፍቷል" በማለት ከኢጋድ አባልነት መውጣቷን አስታወቀች ​የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ታኅሣሥ 3,20 18 ዓ.ም. በአስመራ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ መሠረት ኤርትራ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አባልነት በይፋ መውጣቷን አስታውቋል። የኤርትራ ​መንግሥት እንዳለው ከሆነ ኢጋድ "ሕጋዊ ሥልጣኑን እና ተልእኮውን አጥቷል" በሚል እምነት ውሳኔው ተወስዷል። ​ኤርትራ ድርጅቱ "ለአባል አገራት ስትራቴጂያዊ ጥቅሞችን አይሰጥም እንዲሁም በክልሉ መረጋጋት ለማምጣት ትርጉም ያለው ሚና መጫወት አልቻለም" ብላለች።
显示全部...
00:46
视频不可用在 Telegram 中显示
☎️ +251986687513 ☎️ +251929261190 አባይ ሆምስ ሪልእስቴት ➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ 📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ ➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ  10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ። ➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ WhatsApp:- +251986687513 Telegram :- @realesrateconsultant Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
显示全部...
IMG_2583.MP416.27 MB
የዓለም ባንክ የጤና ቡድን ልዑካን በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጉብኝት አካሄደ። በኢትዮጵያ በኤ.አይ የታገዘ የጤና ሥርዓትን ከመዘርጋት አንጻር ትብብርን ለማጠናከር ያለመዉ ጉብኝቱ የዓለም ባንክ ጤና ቡድን እንዲሁም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ልዑካንን ያሳተፈ ነበር። ልዑካኑ ኢንስቲትዩቱ በጤናዉ ዘርፍ የሰራቸዉን ስራዎች ተመልክተዋል። በተጨማሪም በዘርፉ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመለየት እና ለመቅረፍ የሚያግዝ ዉይይት ከኢንስቲትዩቱ አመራሮች ጋር ተካሂዷል። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ይህ ጉብኝት ፍትሐዊ የጤና ሥርዓት ለመዘርጋት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ብሎም ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል የረጅም ጊዜ አጋርነት ለመመስረት ወሳኝ እርምጃ ነዉ ብለዋል። ልዑካኑ ላደረጉት ጉብኝትም ምስጋናቸዉን አቅርበዋል። በዓለም ባንክ የጤና ቡድን መሪ እና ከፍተኛ የጤና ስፔሻሊስት የሆኑት ፀጋነህ አምሳሉ ኢንስቲትዩቱ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኢንቨስትመንቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ወሳኝ ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ ነዉ ብለዋል። ኢንስቲትዩቱ በጤናዉ ዘርፍ የሰራዉ ስራ የሚደነቅ መሆኑም በጉብኝቱ ተገልጿል።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
显示全部...
01:52
视频不可用在 Telegram 中显示
የታጠቁ አካላት የሰላም መንገድን እንዲመርጡ ስሞኑን የሰላም ምርጫን ተከትለው ከነትጥቃቸው ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ህዝብና ክልል
显示全部...
IMG_2555.MP421.89 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
ቋንቋ ያልገደበው ፍቅር ማህበራዊ ሚዲያን ለመጥፎ ነገር የሚጠቀሙ ብዙዎች እንዳሉ ሁሉ ፕላትፎርሙን ለበጎ አላማ፣ ለፍቅር፣ ለአንድነትና ለእድገት የሚጠቀሙም ብዙ አሉ። ከነዚህ ውስጥ መምህር ሲሳይና መምህርት ሰላም አንዱ ናቸው። እነዚህ ጥንዶች ማህበራዊ ሚዲያን ቋንቋና ዘመን አመጣሹ ብሔርተኝነት ያልገደበው ፍቅራቸውን ለማሳየት ይጠቀሙበታል። እሷ ከመሃል ጎጃም እሱ ከሰላሌ (ካልተሳሳትኩ) የተገኙ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው። ህይወት አንድ ቦታ ስታገናኛቸው ለመፋቀር የቋንቋ ልዩነትና የኑሮ ደረጃ አልገደባቸውም። ፍቅር ቋንቋና ብሔር የለውማ። ኢትዮጵያውያን በተለይም አማራና ኦሮሞ ለመነጣጠል እስኪቸግር ድረስ የተጋቡ፣ የተጋመዱ፣ በሚሊየኖች ተቀላቅለው የልጅ ልጆች ያፈሩ ህዝቦች ናቸው። የአማራና የኦሮሞ ጋብቻ በተራው ህዝብ መሀከል ብቻ የሚደረግ ሳይሆን በነገስታቱና መኳንንቱ ደረጃ ሳይቀር በክብር ሲደረግ የነበረ የህዝቦች ታላቅ እሴት ነው። ይሄ ሁለት ህዝብ ካለው የቁጥር ስፋት፣ የመልክአ ምድር አቀማመጥና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በጋራ ከፈፀመው አኩሪ ገድል አንፃር የዚህን ህዝብ አንድነት ማፍረስ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንደሆነ የገባው ጠላት በማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ህዝቦች ላይ ትኩረት አድርጎ የጥላቻ ስብከቱን ሲሰብክ ከርሟል። ከጥላቻ ስብከቱ የተነሳ እንደነዚህ ጥንዶች ያሉ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ደፍረው ወደማህበራዊ ሚዲያ እንዳይወጡ ሁሉ ተፅእኖ ማድረግ ችሏል። እነዚህ ጥንዶች ግን ይህንን ሁሉ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ አልፈው በትዳራቸው ውስጥ ታላቋን ኢትዮጵያን እየሰበኩ ይገኛሉ። ማህበራዊ ሚዲያን በእኩይ ሁኔታ የሚጠቀሙ ሰዎች ላይ ህጋዊ አርምጃ መውሰዱ እንዳለ ሆኖ እንደነዚህ አይነት ፍቅር ሰባኪዎችን ማበረታታት ይገባል ከሚል ነው ወደዚህ ያመጣኋቸው። ትዳራቸው የሰመረ እንዲሆን እመኛለሁ።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
显示全部...
እስሩ ቀጥሏል! ከሀገራችን ባህልና ወግ ባፈነገጠ መልኩ የማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ከማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም አንዱ የሆነውን ቲክቶክ በመጠቀም ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችና ምስሎችን ሲያስተላልፉ የነበሩ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል። በቲክቶክ ስሙ Lil_jay ወይም ጎይጋር ኮት ውይዋል እና ከእርሱ ጋር ያልተገባ አፀያፊ ድርጊት ስትፈጽም የነበረችው ኸሊሌ ጊቦ አያና የተባሉ ግለሠቦች የቲክቶክ አካውንት በመጠቀም ለመልካም ጠባይና ስነ ምግባር ተቃራኒ የሆነ መልዕክትንና ተንቀሳቃሽ ምስልን በቀጥታ ሲያስተላልፉ በመገኘታቸው ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ/ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ፍሊንትስቶን ሆምስ ከሚባል ቦታ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተመሳሳይ በቲክቶክ ስሙ ፕሬዚዳንት ማሜ ወይም ባህሩዲን ሙሰማ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ጃፋር መስጅድ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። ፖሊስ “ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባራትና ትውልድን ለማነጽ መጠቀም ሲገባ ትውልድን ወደ አላስፈላጊ ድርጊት እንዲገባ የሚያስተምሩና የሚገፋፉ መሠል እኩይ ተግባራትን በሚፈጽሙ ግለሠቦችና ቡድኖች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል “ ብሏል።
显示全部...
ዛሬ 3 ዘመናዊ ባለ 10 ወለል ስማርት የወረዳ የአስተዳደር ሕንፃዎችን ገንብተን ወደ ሥራ አስገብተናል። በከተማችን የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ከተከናወኑ በርካታ ተግባራት መካከል አንዱ ለህዝብ ቅርብ የሆኑ የወረዳ አገልግሎት መስጫዎችን ማዘመን፣ በበቂ የሰው ኃይል ማደራጀት፣ በቴክኖሎጂ መደገፍ፣ እንዲሁም ለአገልግሎት ሰጪውና ለተገልጋዩ ማኅበረሰብ ምቹ የስራ ቦታን መፍጠር ይገኝበታል። እነዚህ ስማርት የአስተዳደር ሕንፃዎች አገልግሎትን ወደ አንድ ማዕከል በመሰብሰብ፣ የተገልጋዩ ጊዜና ሀብት እንዳይባክን በማድረግ፣ እንግልትና ውጣ ውረድን በመቀነስ፣ በአንድ ማዕከል ፈጣንና ቀልጣፋ የወረዳ አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲያስችሉ ተደርገው የተገነቡ ናቸው። ሕንፃዎቹ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ፤ የልጆች ማቆያና መጫወቻ ስፍራ፤ ውብ፣ ጽዱና አረንጓዴ ቅጥር ጊቢ እንዲኖራቸው ተደርገው ተገንብተዋል። በተጨማሪም አካል ጉዳተኞችንና አቅመ ደካሞችን ታሳቢ ያደረጉ ሊፍቶች የተገጠሙላቸው ናቸው። በመሆኑም ዛሬ በልደታ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሶስት ወረዳዎች ስራ ያስጀመርናቸው ባለ 10 ወለል ስማርት የአገልግሎት መስጫ የአስተዳደር ሕንፃዎች ከተማችንን ስማርት/ስሉጥ ከተማ ለማድረግ የጀመርነው ስራ አካል በመሆናቸው፣ በቀሪዎቹ ወረዳዎች ላይ የማስፋትና የማብዛት ሥራ በቀጣይም ተጠናክሮ ይቀጥላል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
显示全部...