🇪🇹ኢትዮ University
前往频道在 Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
显示更多155 824
订阅者
-2724 小时
-817 天
+76330 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS
Applications are now open for the 2025 intake!
If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways.
And the best part?
🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved.
📘 Programs Available:
• Bachelor’s Degrees
• Master’s Degrees
• Top universities across China
• STEM, Business, Medicine, Engineering & more
💰 Scholarships Cover:
• Full tuition
• Accommodation
• Monthly stipend (for top-performing applicants)
⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority.
👉 Apply now through the official Google Form:
https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
❤ 13👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#MaddaWalabuUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 47👍 7
照片不可用在 Telegram 中显示
#WallagaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡-
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ጊምቢ ካምፓስ፣
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንዶች ከፊደል A-D እና ሴቶች ከፊደል A-H ሻምቡ ካምፓስ እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንዶች ከፊደል E-Z እና ሴቶች ከፊደል I-Z ዋናው ግቢ ነቀምቴ ከተማ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 19👍 1
የአማራ ክልል ትሞህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የ4 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ትምህርት ስራዎች በተመለከተ ከዞን እና ወረዳ አመራሮች ጋር የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ተገኝተው የስራ መመሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ከድህነት እና ከግጭት ለመውጣት ትምህርት ላይ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል።
ተወዳዳሪ ክልል እና ሀገር ለመፍጠር በትምህርት ዘርፉ ላይ ያልተሻገርናቸውን ችግሮች በፍጥነት እና በመፍጠር መሻገር ይገባል ብለዋል።
ኃላፊው በቀጣይ ጊዜያት ሊተገበሩ የሚገባቸውን የትምህርት ስራዎችን በተመለከተ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። ወደ ትምህርት ገበታ ያልመጡ ተማሪዎችን በንቅናቄ ማስመዝገብ ይገባል ብለዋል።
መማር ማስተማርን ማጠናከር የተመዘገቡ ተማሪዎች ተገቢውን እና ለደረጃው የሚመጥነውን ትምህርት አግኝተው ብቁ እንዲሆኑ መስራት የሁሉም ሀላፊነት መሆኑን አስገንዝበዋል። የተጎዱ የትምህርት ተቋማትን በመረጃ ላይ ተመስርቶ በግብዓት መደገፍ ይገባል ብለዋል።
የመምህራን እና የትምህርት አመራሮች ላይ የሚፈጠሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ምቹ የመማር ማስተማር መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
ለትምህርት መሰረት የሚሆነው የቅድመ መደበኛ ትምህርትን ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል። ተስፋ ሰጭ ተግባር የታየበትን የትምህርት ቤት ምገባን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል።
የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት እና ደረጃ ማሻሻል ላይ ከአልማ፣ አጋር ድርጅቶች እና ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ማሟላት ይገባል። ለትምህርት የተለዬ ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንደሚገባም አቶ ይርጋ አስገንዝበዋል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 52👎 15👍 5
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS
Applications are now open for the 2025 intake!
If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways.
And the best part?
🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved.
📘 Programs Available:
• Bachelor’s Degrees
• Master’s Degrees
• Top universities across China
• STEM, Business, Medicine, Engineering & more
💰 Scholarships Cover:
• Full tuition
• Accommodation
• Monthly stipend (for top-performing applicants)
⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority.
👉 Apply now through the official Google Form:
https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
❤ 15
照片不可用在 Telegram 中显示
Join Ethiopia's premier competitive programming hackathon.
A full-day, on-site event dedicated to advanced problem-solving, data structures and algorithms.
Form a team of three and compete in divisions open to both advanced (Elite) and intermediate (Open) coders for national recognition and exciting prizes! 🏆
🗓 ቅዳሜ, ኅዳር 27 2018 (December 6, 2025)
⏰ 3፡00 - 11፡00 ሰአት (9:00 AM – 5:00 PM)
📍 CapStone ALX Tech Hub, Lideta
🔗 Register now: https://luma.com/9pobz8sd
#ALXEthiopia #CodeLeagueEthiopia #CompetitiveProgramming #DSA #dohardthings #ALXAfrica #lifeatALX
❤ 14🔥 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ያመልክቱ!
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡
ስልጠናው በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 99👎 28👍 3🔥 2🥰 2👏 2🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS
Applications are now open for the 2025 intake!
If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways.
And the best part?
🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved.
📘 Programs Available:
• Bachelor’s Degrees
• Master’s Degrees
• Top universities across China
• STEM, Business, Medicine, Engineering & more
💰 Scholarships Cover:
• Full tuition
• Accommodation
• Monthly stipend (for top-performing applicants)
⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority.
👉 Apply now through the official Google Form:
https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
❤ 24👍 5🥰 2🔥 1
እስካሁን አልተመዘገባችሁም?
Remedial Tutorial በልዩ ሁኔታ ገፅ ለገፅ በ Video ሙሉ Chapter ከነ ጥያቄዎቹ ጭምር ተሰርቷል።
ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physicsን ከ 9-12 ሙሉ ቲቶሪያል በ 400 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። ለ Social ተማሪዎች Maths ብቻ 250 ብር ከፍላችሁ ማግኘት ይችላሉ ።
ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የተዘጋጀ ቲቶሪያል ስለሆነ ምንም ሳትጨነቁ ፈተና ትሰራላችሁ ።
ለ Freshman ተማሪዎች MidExam እና Final Exam መስራት እና አሪፍ ውጤት ለማምጣት የኛን ቲቶሪያል በ 300 ብር ያገኛሉ።
ለመመዝገብ @PromotionNew ላይ አካውንት ወስዳችሁ መመዝገብ ይችላሉ።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 27😁 8👍 1🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ጥቆማ
ጤና ሚኒስቴር የማርበርግ ቫይረስ ዝግጁነት #የኦንላይን ትምህርት ለጤና ባለሙያዎች መስጠት ጀምሯል።
ይመዝገቡ 👇
https://cpd.moh.gov.et/cpd/course/view.php?id=112
የኦንላይን ስልጠናውን ይውሰዱ! ዝግጁነትዎን ይጨምሩ!
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 40🥰 2👍 1🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS
Applications are now open for the 2025 intake!
If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways.
And the best part?
🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved.
📘 Programs Available:
• Bachelor’s Degrees
• Master’s Degrees
• Top universities across China
• STEM, Business, Medicine, Engineering & more
💰 Scholarships Cover:
• Full tuition
• Accommodation
• Monthly stipend (for top-performing applicants)
⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority.
👉 Apply now through the official Google Form:
https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
❤ 17

#WolkiteUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ሁለት መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 32👍 7🔥 1
#ATTENTION🚨
" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት
ስለ ቫይረሱ መረጃዎች እና ወቅታዊ ዜናዎችን በዚህ ይከታተሉ👉
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
👍 17❤ 11😱 8🥰 6
照片不可用在 Telegram 中显示
#AksumUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በተጠቀሱት ቀናት አክሱም ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 የሆነ የቅርብ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 38👍 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#AAU
75ኛ የምስረታ ዓመቱን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቀድሞ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡
ዩኒቨርሲቲው 75ኛ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን በተያዘው ህዳር እና ታህሳስ ወር በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች እንደሚያከብር መግለፁ ይታወቃል።
የበዓሉ አካል የሆነ የባለድርሻ አካላት ውይይት እየተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ህዳር 20/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲዎች የእግር ኳስ ውድድር ይጀመራል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ75 ዓመታት ጉዞ የተሰነደበት መፅሐፍ ይመረቃል፡፡ የተቋሙን አጠቃላይ ጉዞ እና የወደፊት ርዕይ የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም እየተዘጋጅ መሆኑም ተጠቁሟል። የፓናል ውይይቶች፣ ሴሚናሮች፣ የእግር ጉዞ እና ሌሎች በርካታ ኹነቶች እንደሚካሔዱ ተገልጿል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከታህሳስ 18-24/2018 ዓ.ም ለሚከበረው የቀድሞ ተማሪዎች ሳምንት (Alumni Week) በመላው ዓለም ለሚኖሩ የቀድሞ ተማሪዎቹ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን በ https://alumni.aau.edu.et/register ድረ-ገፅ በመግባት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 54👏 5
照片不可用在 Telegram 中显示
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን
አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው
☎️ ስልክ ፦ 0923526669
💬 በውስጥ መስመር ➡️
@Bussinessteam23 ያግኙን
🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️
@Bussinessteamlink
↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 13
照片不可用在 Telegram 中显示
#DebarkUniversity
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል ወደ ተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡
ለህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን ጥሪ ያራዘመው ዩኒቨርሲቲው፤ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 16 እና 17/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡
ትምህርት ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
❤ 42🤔 9👍 2🥰 1