ch
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

前往频道在 Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

显示更多
155 832
订阅者
-2724 小时
-817
+76330

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+523
在0个频道中
十一月 '25
+1 710
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+989
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+4 909
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+919
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+629
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 091
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+572
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+366
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+86
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 356
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 479
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3 062
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4 014
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+4 354
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+6 673
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+3 262
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+896
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+4 222
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+901
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+815
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+906
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 174
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 298
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 728
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+2 479
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+5 331
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+814
在1个频道中
Get PRO
八月 '23
+511
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+6 400
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+958
在2个频道中
Get PRO
四月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2 492
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+9 941
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+365
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+782
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+385
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+11 604
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+246
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+172
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 020
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+1 317
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 166
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+105 897
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
17 十二月0
16 十二月+25
15 十二月+36
14 十二月+48
13 十二月+15
12 十二月+15
11 十二月+14
10 十二月+5
09 十二月+6
08 十二月+31
07 十二月+15
06 十二月+7
05 十二月+35
04 十二月+76
03 十二月+74
02 十二月+43
01 十二月+78
频道帖子
#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆ
#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል። እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማቸው ለየትምህርት ክፍላቸው መላክ ይጠበቅባቸዋል። የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

10 7262630

2
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበ
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በህክምና ዲግሪ ያላቸውንና የስፔሻሊቲ ስልጠና በ2018 ዓ.ም መከታተል የሚፈልጉ አመልካቾችን በብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ መግቢያ ፈተና አወዳድሮ ለማሰልጠን ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የዘንድሮው ስልጠና በ22 የማሰልጠኛ ተቋማት እና በ23 የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ይሰጣል፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ (https://www.moh.gov.et) ላይ በመግባት በምትፈልጉት የጤና ስፔሻሊቲ መስክ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
10 947
3
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪ+8
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
9 635
4
#MekelleUniversity በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (ሪሚዲያል ፕሮግራም) መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲ
#MekelleUniversity በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (ሪሚዲያል ፕሮግራም) መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተዘጋጀውን የGoogle Form (https://forms.gle/FYhfCg3dLhTFyQ477) በመጠቀም መረጃችሁን እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት መግለጫ፣ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ፓስፖርት መጠን ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን በማድረግ በተዘጋጀው ሊንክ https://forms.gle/FYhfCg3dLhTFyQ477 ላይ ማያያዝ/መላክ ይጠበቅባችኋል። የለሊት አልባሳት ማለትም አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
13 012
5
DATA_TEMPLATE_LATEST_2018_UPDATED_PRIVATE.xlsx
16 525
6
#ETA የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትም
#ETA የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር ገልጿል፡፡ በዚህም አስፈታኝ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምዝገባ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ተፈታኞች እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን እንዲያደርጉ ጠይቋል፡፡ ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከታች በተያያዘው ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን በተጠቀሱት ቀናት ከዚህ በፊት በምታስገቡበት ሲስተም እንደታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
15 942
7
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪ+8
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
16 799
8
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
22 144
9
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድራችሁ ያለፋችሁና በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድራችሁ ያለፋችሁና በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ወደ ትምህርት ቤታችሁ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ለ9ኛ ክፍል የሚያስፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ወዘተ) ➫ የመኝታ አልባሳት (አንሶላ እና ብርድ ልብስ) ➫ ስትማሩ ከነበረበት ትምህርት ቤት መሸኛ እና የትምህርት ውጤት ዩኒፎርም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ውል ከያዘበት አቅራቢ ድርጅት በራሳችሁ ወጪ የሚሸፈን መሆኑ ተመላክቷል። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ወደ ትምህርት ቤቶቹ መሔድ እንደማይቻል ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
21 996
10
💯 ነፃ የ 30 ቀን ስልጠና! 🔥 በ Grace Academy Ready to transform your future in just 30 days? 🔥 Become a Python Expert from Zero to
💯 ነፃ የ 30 ቀን ስልጠና! 🔥     በ Grace Academy Ready to transform your future in just 30 days? 🔥 Become a Python Expert from Zero to Pro! 🔸 Learn Python step-by-step 🔸 Build automation & real-world projects 🔸 Hands-on exercises + expert support 🔸 Beginner-friendly, no experience needed! 💯 Course Fee: Absolutely FREE 📝 አሁኑኑ ይመዝገቡ :https://forms.gle/3YdeGMvkwEsi7EE48 📞 Contact: 0992046832 📢 Telegram: https://t.me/graceacademy1 🌍 Website: https://www.gracelearninghub.com 🚀 Start your tech journey today! #LearnPython #TechSkills #GraceAcademy
19 573
11
#DillaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲ
#DillaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ አዳያኣ ግቢ፣ ➫ በማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ሀሴደላ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
20 472
12
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ የሚከና
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም እና በቦዲቲ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 01/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-R የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ S-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-S የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ T-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
20 444
13
#ArsiUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲ
#ArsiUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
22 604
14
#WachemoUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው
#WachemoUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-H የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ I-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-L የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ M-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
23 533
15
https://t.me/joblinks_et/3179
22 494
16
#BongaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳ
#BongaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 6 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
23 835
17
#ጥቆማ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን እና በክረምት የትምህርት ፕሮግራሞች
#ጥቆማ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን እና በክረምት የትምህርት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በሦስተኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሐግብር የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርት ይሰጣል፡፡ በሁለተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy ➫ Project Management ➫ Peace and Development ➫ Law and Economics ➫ Urban Leadership በሦስተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy and Governance ➫ Peace and Security በ2018 የትምህርት ዘመን በ2ኛ ሴሚስተር ትምህርት ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በትምህርት ሚኒሰቴር የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ወይም በኦንላይን https://forms.gle/At98CD7A3bGjsriT9 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0918707648 / 0918231240 / 0918767516 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
28 082
18
https://t.me/joblinks_et/3179
21 758
19
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት ከዛሬ ህዳር 30/201
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት ከዛሬ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ። የኦንላይን ማመልከቻችሁን ሞልታችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የትምህርት እና ሌሎች ሰነዶቻችሁን ሀርድ ኮፒ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ 🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሠራል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
30 162
20
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም የGAT መፈተኛ ቀናት፦ ከታህሳስ 24-27/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ውጤታችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በማየት ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ማመልከት ይችላላችሁ ተብሏል። በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስረከቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ለሁለተኛ ሴሚስተር የተዘረዘሩ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ከላይ ተያይዘዋል።) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
24 099