ch
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

前往频道在 Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

显示更多
155 827
订阅者
-2724 小时
-817
+76330
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሱ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን በመቀበል በድጋሜ ሥራ አስጀምሯል። በርካቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በላኩት መልዕክት የካምፓሱን የአዲስ አበባ አድራሻ ጠይቀዋል፡፡ የካምፓሱ አድራሻ፦ ካዛንቺስ፣ ከራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ የነበረበት ስልክ ቁጥር 0978464748 / 0979464748 Email: info@alliance-academy.com ካምፓሱ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር እንዲሁም በሄልዝ ሞኒተሪንግ እና ኢቫሉዌሽን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
57👍 8
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኒውክሊየር ኃይል ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ" የሚል የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። መድረኩ በኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን፣ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተዘጋጀ ነው። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሚካይል ቹዳኮቭ ገለጻውን የሚያቀርቡ ይሆናል። መድረኩ ነገ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት በዋናው ግቢ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ራስ መኮንን አዳራሽ ይካሔዳል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
34
显示全部...
8🤔 1
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስጀመር ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ካስጀመሩ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መቱ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ከቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸው ጋር የማስተሳሰር መርሐግብር አካሒዷል። ተማሪዎቹ እና የቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸውን በፊርማ እና በቃለ-መሃላ ማስተሳሰር ተችሏል። የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
112👍 4😁 4🔥 3
显示全部...
8👍 3
ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ምዝገባ አድርገዋል? ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ አመልካቾች የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform 🔔 የተቀመጡት ሊንኮቹ ይሰራሉ፡፡ ካስቸገሩዎት ግን ቆየት ብለው በተለያዩ ሰዓታት ይሞክሯቸው፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
78😁 6🤔 3😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ የትምህርት ዘርፉ የሚያገለግሉ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ አካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ረዳት ፕ/ር እና መምህራን ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 24 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ (አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ደሴ) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
41👎 6👏 2🤔 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 21 እና 22/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
26👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
显示全部...
17👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ትምህርት ክፍል ብቁ አመልካቾችን ለ2018 ዓ.ም Adult Nephrology Fellowship ፕሮግራም አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል። ለዚህ ዓመት ሦስት (3) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የቅበላ መስፈርት፦ ➫ ከታወቀ የህክምና ትምህርት ተቋም በህክምና ዲግሪ ያለው ያላት, ➫ በ Internal medicine የሬዚደንሲ ፕሮግራም ያጠናቀቀ/ች፣ ➫ Internist ሆኖ/ሆና ለሁለት ዓመት ያገለገለ/ች፣ ➫ የቅበላ ምልመላ ሒደት የሚያጠናቅቁ፣ ➫ በኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ህክምና ለመስጠት ተመዝግቦ ፈቃድ ያለው/ያላት፣ ➫ ጥሩ አዕምሯዊና አካላዊ ጤና ያላት/ያለው፣ ➫ አጭር የፍላጎት መግለጫ ማስገባት፣ የማመልከቻ አማራጮች፦ ፍላጎት ያላችሁ አመለልካቾች በ Internal ህክምና ትምህርት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻዎች ayantu17@yahoo.com / lejahamza@yahoo.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ የማመልከቻ ደብዳቤ ➫ የቅርብ ጊዜ CV ➫ የትምህርት ማስረጃዎች (ዲግሪ እና የውጤት መግለጫ) ➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በመንግሥት ስፖንሰር ለምትደረጉ) ➫ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ውጤት ለበለጠ መረጃ፦ ➫ Dr. Ayantu Tesfaye 0911890635 ➫ Dr. Leja Hamza 0917804057 የፅሑፍ እና የቃል ፈተና የሚሰጥባቸው ጊዜያት በቀጣይ ይገለጻል የተባለ ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
54👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
显示全部...
11
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የአማርኛ መዝገበ ቃላት እያዘጋጀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው “የአማርኛ ልሳነ ዋሕድ መዝገበ ቃላት ዝግጅት ጥናት ንድፍ“ በሚል የውይይት መርሐግብር በቅርቡ አካሒዷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚዘጋጀው መዝገበ ቃላት ዘመኑን የዋጀ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር የተቀመረ እና ዲጂታልንም ታሳቢ ያደረገ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ የመጀመሪያው የአማርኛ መዝገበ ቃላት እ.አ.አ. በ1698 ዓ.ም የታተመ ሲሆን፤ የከሣቴ ብርሃን አማርኛ መዝገበ ቃላትን ጨምሮ በተለያዩ ጊዚያት የአማርኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ታትመዋል፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት በቅርቡ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ለህትመት መብቃቱ ይታወሳል፡፡
显示全部...
102👍 17👏 5
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
显示全部...
11😁 2👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#AdigratUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
47👍 3😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት (CEED) ማዕከላት ያሉበትን ደረጃ ሪፖርት እነዲልኩ ጠይቋል፡፡ የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2018 ዓ.ም የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት (CEED) ማዕከላትን በማደራጀት ለተማሪዎች እና ሠራተኞች ተከታታይነት እና ተገቢነት ያላቸውን የማማከርና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች እንዲሰጡ እንደሚጠበቅ ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ ስለሆነም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባቋቋሙት ማዕከላት ስር እስካሁን የተሠሩ ስራዎችን ለመገምገም እንዲቻል፤ የተላከላችሁን የጉግል አድራሻ በመጠቀም የምታገኙትን መጠይቅ በመሙላት እስከ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜይል አድራሻ tamiratk95@gmail.com ሪፖርት እንድትልኩ ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
45🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
显示全部...
13👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#MaddaWalabuUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
47👍 7