ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
233 757
المشتركون
+2 93424 ساعات
+2 7417 أيام
+7 99530 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
27
Photo unavailableShow in Telegram
የሕንድ ጠቅላይ ሚንስትር ናሪንድራ ሙዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነገ ከስዓት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይጠበቃል።ጠ/ሚንስትሩ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ጆርዳን እና ኦማንን ይጎበኛሉ ተብሏል።
إظهار الكل...
84👏 20🙊 7👌 6😢 3🔥 2🥰 2🎉 2👍 1😱 1💩 1
Ads. የፖለቲካ ምልከታዎችን ከቻናላችን ይከታታሉ። - ሀገራዊ - አለምአቀፋዊ -አካባቢያዊ መረጃዎች ይቀርባሉ subscribe አድርጉን። Ethio 547 https://youtube.com/@ethiopianlink99?si=QcKcSJHvOKaWW8d-
إظهار الكل...
15🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሳዑዲ አረቢያከ19,500 በላይ የህግ ተላላፊዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች! 📌57 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ናቸው። የሳዑዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ባለፈው ሳምንት (ከዲሴምበር 4 እስከ ዲሴምበር 10) ባለው ጊዜ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎች እና በተዛማጅ የመንግስት አካላት በተደረጉ የጋራ ፍተሻዎች 19,576 ህገወጥ ነዋሪዎች ተይዘዋል። ይህ ሰፊ ዘመቻ በሶስቱ ዋና ዋና የህግ ጥሰት ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር፡ 📌 12,506 የመኖሪያ ፈቃድ ህግ ተላላፊዎች 📌 4,154 የድንበር ደህንነት ህግ ተላላፊዎች 📌 2,916 የሠራተኛ ህግ ተላላፊዎች በዚሁ ጊዜ ውስጥ ድንበር ጥሰው ወደ መንግሥቱ ለመግባት ሲሞክሩ 1,418 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከተያዙት ውስጥ፡ 📌 57% ኢትዮጵያውያን 📌 41% የመን አገር ዜጎች 📌 2% ሌሎች ዜግነቶች በተጨማሪም 24 ሰዎች መንግስቱን ለቀው ለመውጣት ሲሞክሩ ተይዘውበታል፣ እንዲሁም 16 ሰዎች ለህግ ተላላፊዎች የትራንስፖርት፣ የመጠለያና የስራ ዕድል በማመቻቸት ተሳትፈው ተይዘዋል። ጠቅላላ 30,427 የሚሆኑ የውጭ ዜጎች 📌 28,718 ወንዶች እና 📌 1,709 ሴቶች በአሁኑ ጊዜ ህጋዊ እርምጃዎች እየተወሰደባቸው ይገኛል። ባለፈው ሳምንት በተከናወነው የህግ ማስፈጸሚያ ሂደት፡ 📌 12,365 ተላላፊዎች ከሀገር ተባርረዋል 📌 21,803 ተላላፊዎች የጉዞ ሰነድ ለማግኘት ወደ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮኖቻቸው ተልከዋል 📌5,202 ተላላፊዎች የጉዞ ቦታ ማስያዣቸውን እንዲያጠናቅቁ ተመላክተዋል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ህገወጥ ግለሰቦች ወደ መንግሥቱ እንዲገቡ የሚያመቻች፣ የሚያጓጉዝ፣ መጠለያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ድጋፍ የሚሰጥ ማንኛውም ሰው እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት፣ እስከ 1 ሚሊዮን የሳዑዲ ሪያል (SR1M) በሚደርስ ቅጣት፣ እንዲሁም ለትራንስፖርት ወይም ለመጠለያ አገልግሎት የዋሉ ንብረቶች በመውረስ እንደሚቀጣ አስጠንቅቋል። የሳዑዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠቅሶ መረጃውን ያጋራው ጉርሻ ነው።
إظهار الكل...
190😱 22👍 19😢 11💔 6🕊 3🏆 3🍾 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
16👍 1
የፌስታል ክልከላ‼ ከመጭው ጥር ጀምሮ ፌስታል መጠቀም በፍፁም የተከለከለ ይሆናል። ፌስታል ይዞ መገኘት ከ5 -10 ሺህ ብር ያስቀጣል። አምራቾች፣ የተሰጠው የ6 ወር የመሸጋገሪያ ጊዜ በቂ አይደለም እያሉ ነው። የአካባቢ ጥበቃ ግን የተሰጠው መሸጋገሪያ ጥር 23 ስለሚያበቃ ወደ እርምጃ እሄዳለሁ ብሏል። በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ከረጢት መጠቀም፣ ማመረት እና ወደ አገር ውስጥ ማስገባት በገንዘብ እና በእስራት የሚያስቀጣ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል። በአዋጁ መሠረት የፕላስቲክ ከረጢት የተጠቀመ ወይም ለመጠቀም ይዞ የተገኘ ማንኛውም ሰው ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር ገንዘብ ይቀጣል። በተመሳሳይ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት፣ ለገበያ ማቅረብ፣ መሸጥ ወይም ለንግድ ዓላማ ማከማች ከሃምሳ እስከ መቶ ሺህ ብር ያስቀጣል። ከዚህ በተጨማሪም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ አዋጁ ላይ ሰፍሯል። አነዚህን "የወንጀል ድርጊቶች" የፈጸመው ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት በሚሆንበት ጊዜ ቅጣቱ ሦስት እጥፍ እንደሚሆን የፀደቀው አዋጅ  ያትታል።
إظهار الكل...
153🤣 80👏 10😱 10🙊 10🤔 8😢 5😎 5😍 3🤝 3👌 2
የፌስታል ክልከላ‼ ከመጭው ጥር ጀምሮ ፌስታል መጠቀም በፍፁም የተከለከለ ይሆናል። ፌስታል ይዞ መገኘት ከ5 -10 ሺህ ብር ያስቀጣል። አምራቾች፣ የተሰጠው የ6 ወር የመሸጋገሪያ ጊዜ በቂ አይደለም እያሉ ነው። የአካባቢ ጥበቃ ግን የተሰጠው መሸጋገሪያ ጥር 23 ስለሚያበቃ ወደ እርምጃ እሄዳለሁ ብሏል። በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ከረጢት መጠቀም፣ ማመረት እና ወደ አገር ውስጥ ማስገባት በገንዘብ እና በእስራት የሚያስቀጣ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል። በአዋጁ መሠረት የፕላስቲክ ከረጢት የተጠቀመ ወይም ለመጠቀም ይዞ የተገኘ ማንኛውም ሰው ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር ገንዘብ ይቀጣል። በተመሳሳይ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት፣ ለገበያ ማቅረብ፣ መሸጥ ወይም ለንግድ ዓላማ ማከማች ከሃምሳ እስከ መቶ ሺህ ብር ያስቀጣል። ከዚህ በተጨማሪም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ አዋጁ ላይ ሰፍሯል። አነዚህን "የወንጀል ድርጊቶች" የፈጸመው ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት በሚሆንበት ጊዜ ቅጣቱ ሦስት እጥፍ እንደሚሆን የፀደቀው አዋጅ ያትታል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️ ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
27
"አይቀርም እናመጣዋለን"ጀኔራሉ "አሰብን በጋራ መጠቀም አለብን። የኤርትራ መሪዎች ሞኞች ናቸው '' አምባሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ <<የሚያስቡ ከሆነ አሰብን በጋራ ጥቅም ማዋል'' ለጋራ ጥቅም ካላዋልክ ደግሞ አይቀርም እናመጣዋለን።አሰብን አስቀራለሁ ስትል ይጠፋል። በውጊያ የመሄድ ፍላጎት የለንም፣ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንሄዳለን። የነሱ ሃሳብ ኢትዮጵያን በማመስ ኤርትራ በሰላም ትኖራለች የሚል ፖሊሲ ነው ያላቸው። ይህ ደግሞ የሞኞች ፓሊሲ ነው አንተ የሰው ቤት እየበጠበጥክ በሰላም አትኖርም ሰውን ሰላም አሳጥተህ አንተ በሰላም አትኖርም። አንተ መስታወት ቤት ውስጥ ቁጭ ብለህ ድንጋይ ብትወረውር ምን ሊያመጣ እንደሚችል ይታወቃልና የኢትዮጵያ የባህር በር የማገኘት ጉዳይ ምንም ጥርጥር የለውም"። አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ ሰሞኑን በተካሄደ የመፅሃፋቸው ምረቃ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
إظهار الكل...
219🤣 71👏 33🏆 15🥴 7😱 6🕊 6🤝 5🎉 4💩 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አነጋጋሪው የፈስ ግብር🤭😳 በ 2030 መጣል የሚጀምረው የፈስ ግብር ወይም ፍላቱንስ ታክስ እንግዲህ የተለያዩ ሀገራት የታክስ መሰረታቸውን ለማስፋት የሚጠቀሙባቸው በጣም አስገራሚ የሆኑ የተለያዩ አካሄዶች አሉ። በዚህ ረገድ ዴንማርክ በ 2030 ትተገብረው የተባለው ይሄ የፈስ ግብር የሚባለው ነገር በጣም አነጋጋሪ ይሆናል። ይሄ ነገር እንግዲህ ምንድነው አካባቢ ጥበቃን መነሻ ያደረገ ነው። ኖርማሊ ከብቶች በፈስ መልክ የሚለቁት ሜታን የሚባለው ነገር አካባቢን በመረበሽ ረገድ፣ ፖሊውት በማድረግ፣ በመበከል ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው ተብሎ በበርካታ ጥናቶች የተረጋገጠ በመሆኑ መንግስት ይህንን ከከብቶች በሚለቀው ፈስ ምክንያት አካባቢ ላይ የሚደርስ መበከል ለማረም እና ኢንቫይሮመንቱን ለመጠበቅ ይህን ካሏቸው ገበሬዎች ይህንን ፍላቱንስ የተባለ ግብር መሰብሰብ አስፈልጎታል ማለት ነው። ስለሆነም ይሄ ግብር ከ2030 ጀምሮ የሚሰበሰብ ሲሆን በቶን 300 የዴንማርክ ክሮን የመክፈል ግዴታ ተጥሎበታል ገበሬው። ይህ እንግዲህ በተወሰኑ መልኩ የግብርን መሰረት ለማስፋትም አካባቢንም ለመጠበቅ የተደረገ ነው ተብሏል።አሁን ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ቢተገበርስ?😳🤭 https://www.facebook.com/61585267550889/posts/pfbid02eGHyvpr4besA1zTnyzZTZUbveWUsgrsYiEePgNGZEaZczoc5MUR8fpE1iooyHpkLl/
إظهار الكل...
🤣 146 128🙉 18🤔 9😘 7😱 4🙈 4😢 3💩 3🍾 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
15👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
"በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አሳስቦኛል" የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያና የኤርትራ “ሉዓላዊነት፣ ነጻነትና የግዛት አንድነት እንዲከበር” ብሪታኒያና ቱርክን ጨምሮ አምስት ሀገራት በጋራ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሐምሌ 2010 በተፈራረሙት “የሰላም ሥምምነት መንፈስ ማንኛውም ውጥረት ወይም አለመግባባት በሰላምና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ” ጠይቀዋል። የካናዳ፣ ጃፓን፣ ኖርዌይ፣ ቱርክና ብሪታንያ መንግሥታት ጥሪውን ያቀረቡት የአልጀርስ ሥምምነት የተፈረመበትን 25ኛ ዓመት በማስመልከት ትላንት አርብ ባወጡት መግለጫ ነው። ሀገራቱ በ1993 የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአልጀርስ የተፈራረሙትን ሥምምነት፣ ሥምምነቱ የሚያራምዳቸውን መርሆዎችና በሥምምነቱ የተቋቋመው ኮሚሽን የወሰናቸውን ድንበሮች እንደሚደግፉ በጋራ መግለጫቸው ጠቁመዋል። የአውሮፓ ኅብረት “የአልጀርስ ሥምምነትንና በድንበር ኮሚሽኑ የተወሰነውን” የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበር “ሙሉ በሙሉ” እንደሚደግፍ አስታውቋል። በ1993 በአልጀርስ እንዲሁም በ2010 በአስመራ በተፈረሙት ሥምምነቶች መሠረት ኢትዮጵያና ኤርትራ አንዳቸው የሌላቸውን “ሉዓላዊነት፣ ነጻነትና የግዛት አንድነት” እንዲያከብሩ የአውሮፓ ኅብረት ጥሪ አቅርቧል። ሁለቱም ወገኖች “ማንኛውንም ውጥረት ወይም አለመግባባት በሰላማዊና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ” ጥሪ ያቀረበው የአውሮፓ ኅብረት፤ “ይህ ለቀጠናው መረጋጋት ቁልፍ” እንደሆነ አሳስቧል። ሀገራቱ የአልጀርስ ሥምምነትን በማስታወስ ያወጧቸው መግለጫዎች በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው የሚጠቁሙ ናቸው።Via DW
إظهار الكل...
103🤣 29😱 9❤‍🔥 8🕊 8😍 5🔥 2🎉 2😘 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ከሆናችሁ ሊኖራችሁ ከሚገቡ ቻናሎች መካካል አንዱ ይሄ ቻናል ነው። ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹኋለው ተቀላቀሉ።          ❤️አሁኑኑ ጆይን ይበሉ🔥              👇👇↴↴ ╰┈➤@Quran_post18 ╰┈➤@Quran_post18
إظهار الكل...
43👍 24🥰 3😁 2
ንግድ ባንክ ከቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ሰዎች አካውንት እያገደ መሆኑን በውስጥ የደረሱኝ ጥቆማዎች አመልክተዋል።
إظهار الكل...
😁 57 40🤪 22🙏 11🤣 7😍 4🏆 3😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ረጅም የመንገድ ኔትዎርክ ያላቸው 10 ቀዳሚ የአፍሪካ ሀገራት 1)- ደቡብ አፍሪካ - 750,000 ኪ.ሜ 2)- ናይጄሪያ – 195,000 ኪ.ሜ 3)- ኢትዮጵያ  - 161,452 ኪ.ሜ 4)- ኬንያ - 161,000 ኪ.ሜ 5)-ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ  - 152,000 ኪ.ሜ. 6)- ታንዛኒያ  - 145,000 ኪ.ሜ 7)- አልጄሪያ  - 141,000 ኪ.ሜ 8)- ማሊ – 139,000 ኪ.ሜ 9)- ዚምባብዌ  - 97,000 ኪ.ሜ 10)-ደቡብ ሱዳን - 90,000 ኪ.ሜ Great Africa-
إظهار الكل...
88👏 17🏆 6👍 5🙉 4😍 3😎 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️ ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
27😱 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኮንዶም ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ‼ ቻይና ኮንዶምን ጨምሮ በተለያዩ የወሊድ መከላከያዎች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ መጣል ልትጀምር ነው‼ ቻይና ከፈረንጆቹ አዲስ አመት ጀምሮ የወሊድ መከላከያ መድሃኒቶችና ምርቶች ከታክስ ነፃ እንደማይሆኑና የ13 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ እንደሚጣልባቸው አስታውቃለች። ቻይና ከ1980 እስከ 2015 ጥንዶች አንድ ልጅ ብቻ እንዲኖራቸው ታደርግ የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ በ2015 ወደ ሁለት ልጆች ከዛም በ2021 ይህንኑ ቁጥር ወደ ሶስት ከፍ አድርጋ ነበር። የሚወለዱ ህፃናትን ቁጥር በእነዚህ ጊዜያት ለመቀነስም የወሊድ መከላከያ ከ30 አመታት በላይ ከታክስ ነፃ ሆኖ ነበር። በ2024 9.5 ሚሊየን ህፃናት በቻይና ሲወለዱ በ2019 ከተወለዱት 14.7 ሚሊየን ህፃናት አንድ ሶስተኛው ብቻ እንደማለት ነበር። የሞት ቁጥር ከሚወለዱት የበለጠባት ቻይና ብዙ ህዝብ የሚኖርባት የሚለውን ስያሜም በ2023 በህንድ ተነጥቃለች። በ2020 በቻይና በአጠቃላይ 5.4 ቢሊየን ኮንዶሞች ጥቅም ላይ ሲውሉ ባለፉት ተከታታይ 11 አመታትም ጭማሪ አሳይቷል። በ2022 በቻይና 9% የሚሆኑ ጥንዶች ኮንዶም ይጠቀሙ ነበር ሲባል ታክስ መጣሉ የወሊድ መከላከያዎችን ቢያስወድድም ልጅ ለማሳደግ ከሚወጣው ወጪ አንፃር ኢምንት በመሆኑ ውልደት ላይ ያን ያህል ተፅዕኖ አይፈጥርም ተብሏል። በሌላ በኩል ደግሞ የታክስ ጭማሪው ሰዎችን ለተላላፊ በሽታዎች እንዳያጋልጥ ተሰግቷል።
إظهار الكل...
94🤣 40👍 15🥰 4🤔 3😱 3🎉 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
መቐለ‼ መቐለ ከተማ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ቅርንጫፍ ትናንት ምሽት በተማው መረጃ መሰረት የህውሃት ሰዎች በበርካታ ተሽከርካሪዎች ገንዘብ ሲጭኑ ታይተዋል።በጉዳዩ ላይ ከመንግስት አካል የተሰጠ መረጃ የለም።
إظهار الكل...
39👍 32😱 11😁 9🏆 4🕊 2😢 1🎉 1💩 1
Ads. የፖለቲካ ምልከታዎችን ከቻናላችን ይከታታሉ። - ሀገራዊ - አለምአቀፋዊ -አካባቢያዊ መረጃዎች ይቀርባሉ subscribe አድርጉን።Ethio 547 https://youtube.com/@ethiopianlink99?si=QcKcSJHvOKaWW8d-
إظهار الكل...
8👏 1😱 1😢 1