uk
Feedback
telebirr

telebirr

Відкрити в Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
283 650
Підписники
+15224 години
+1 6147 днів
+4 91630 день
Архів дописів
Bezih kutir 0982761950 ye telebirr pin code lakulgn
Показати все...
😁 1
Ye telebirr pin code felege neber
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቀድሞ የኩባንያችን ቤተሰብ የረዥም መስመር መሣሪያዎችን በሚጠግኑበት ጊዜ ያስቀረነውን ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 18 9🙏 3👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
👍 18😁 11 9😢 4👌 4
01:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአይቪአር እና የአጭር ጽሑፍ መልእክት ቋንቋን እንዴት በኢኬር በቀላሉ መቀየር እንችላለን? #Ecare #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
የኢኬር አይቪአር V2.mp437.49 MB
👍 22 14👏 1🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን 👉 VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank, ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው   https://onelink.to/telebirr-remit #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
26👍 17💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሆስፒታል አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር ይፈጽሙ! በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች በእነዚህ የተመረጡ ሆስፒታሎች ክፍያችንን  በቴሌብር ከፍለን ህክምናችንን እንከታተል! የሆስፒታሎቹን ዝርዝር ለማኘት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ! https://bit.ly/3YwIuXK *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
👍 29 24
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በሁሉም አማራጮች እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን! በማንኛውም ጊዜና ቦታ የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በ24 ሰዓት አገልግሎት ዝግጁ ነው። ይደውሉ 👉 127 አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ 👉 126 በኢ-ሜል 👉  telebirr@ethionet.et በድረ-ገፅ ቀጥታ ምልልስ  👉 www.ethiochatroom.et በፌስቡክ 👉 https://web.facebook.com/telebirr ቴሌግራም 👉 https://t.me/telebirr በትዊተር 👉 http://twitter.com/telebirr #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
31👍 4👏 4🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ለፊት ገፅ የሚገኘውን “ኢትዮ ሎተሪ” ሚኒ አፕ እንዲሁም በhttps://www.ethiolottery.et/ ላይ በመግባት እስከ 60 ሚሊዮን የሚያስገኘውን ዕጣ በ100 ብር ያሸንፉ! በተጨማሪም በየዕለቱ እስከ 25 ሺህ ብር የሚያሸንፉበትን ዕጣ በ5 ብር፤ እንዲሁም እስከ 500 ሺህ ብር በፈጣን ሎተሪ አሸናፊ የሚያደርገንን ዕድል እናስፋ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! #ስንንበሸበሽ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
30👍 23👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጉዞ ላይ ሳሉ ስልኮን ለመሙላት የሚያስችልዎ መፍትሔ! የ ‘’ማይቻርጅ’’ መተግበሪያን https://qr.mycharge.et ተጠቅመው በቴሌብር ዋሌትዎን በመሙላት ለስልክዎ ፈጣን ቻርጅ ማግኘት ይችላሉ! አገልግሎቱን ለመጠቀም በቅድሚያ አካውንትዎ ላይ 2000 ብር እና ከዚያ በላይ ሊኖር የሚገባ ሲሆን የወሰዱትን ፓወር ባንክ እስከሚመልሱ ድረስ ኪራይ የሚቆጥር ይሆናል፡፡ ገንዘብዎን በፈለጉ ጊዜ ከአካውንትዎ ወደ ቴሌብር ወጪ ማድረግ ወይም በድጋሚ ለቻርጅ መጠቀም፤ 115 ቅርንጫፍ ስላለውም ወደ ወሰዱበት ቅርንጫፍ ሳይሄዱ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የማይቻርጅ ቅርንጫፍ መመለስ ይችላሉ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
41👍 27👏 5🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬 ማያ ምርጥ ሃገርኛ ቪድዮዎች! በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች እንዲሁም የህፃናት ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡ መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/3YAPZwN ያውርዱ! ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቀን አንዴ ለየት ያለ ቦነስ! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። ሌላ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
👍 19 14👏 2😢 1💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟📱 ዘኔክሰስን ይያዙ፤ ከዓለም ጋር ይጓዙ!! እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡት ዘመናዊ የሞባይል ስልኮችን:- 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
44👍 28😁 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በተራዘመ ክፍያ ZTE Blade A55 5G ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 1,163 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 2,233 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ  የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከስንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom  #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
42👍 14👌 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌብርን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናስጀምር የምናገኘው አዲሱን የዳታ ስጦታ መጠን ስንት እንደሆነ በትክክል የመለሰ የቴሌብር ደንበኛ አሪፍ ሽልማት ይሸለማል። ዕድለኞች 6 ጊ.ባ ይጠቀልላሉ፤ መልካም ዕድል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
46👍 24
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 34 18🙏 7👏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 44 34👏 7😍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የምስራች!! የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 93 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ LTE የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን! የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) በማድረግ ወደ ላቀው ፍጥነት ይቀላቀሉ! ሲም ካርድዎ 4G የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በነጻ ማስቀየር የሚችሉ ሲሆን አዲስ የ4ጂ ሲም ካርድ በ60 ብር ከልዩ የጥቅል ስጦታ ጋር ያገኛሉ። እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችንም ያቀረበ ሲሆን ለአገልግሎቱ ማብሰሪያ ልዩ የዳታ ጥቅሎችንም ከ15% ስጦታ ጋር አዘጋጅቷል። በ4G የላቀ ፍጥነት የፍጥነቱን ዓለም ይቀላቀሉ! #ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ #4GLTE #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
59👍 15🙏 10👌 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
38👍 17