uk
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Відкрити в Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Показати більше
181 373
Підписники
+22324 години
+1 5117 днів
+3 24930 день
Архів дописів
የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል። በዚህ ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ የዋናው መ/ቤት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣የዋናው መ/ቤትና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የባንኩ ሠራተኞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ታማኝነት አቢሲንያ ባንክ ካስቀመጣቸው አብይ እሴቶች ውስጥ አንዱ መሆኑን በመግለጽ “ታማኝነት የማንነታችን መገለጫ የተግባር ማሳያ ነው፡፡ ታማኝነት ሥራን በሐቀኝነት እንዲሁም በሚዛናዊነት ማከናወን እና ለምናከናውናቸውም ተግባራት ኃላፊነት ወስዶ መሥራት መቻል ነው ” በማለት አብራርተዋል፡፡ አቶ በቃሉ አክለውም ታማኝነት ባንካችን ከማንም ጋር የማይደራደርበት አብይ እሴቱ በመሆኑ፣ የባንካችን ሠራተኞች ሁሌም በተግባር ልንኖረው ይገባል በማለት አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ በዝግጅቱ ላይም ከፌደራል ስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በዓሉን አስመልክቶ በድምፅ ተዘጋጅቶ የተላከ ሰነድም የተደመጠ ሲሆን ውይይትም ተደርጎበታል፡፡በተጨማሪም የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችም የሃብት ምዝገባ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሃገራችን የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን ዘንድሮም ለ22ኛ ጊዜ “ትውልድን በስነ ምግባር ፣ ተቋምን በአሰራር !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡
Показати все...
95👏 21👍 17👌 9😁 6🔥 3
00:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመመዝገብ በሽልማት ይንበሽበሹ! ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ በርካታ ቴሌቪዥኖች እና ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ስማርት ስልኮች እና ሌሎች ስጦታዎች ዕድለኛ ይሆናሉ! መልካም ዕድል !! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ ይመዝገቡ ! ከአቢሲንያ ጋር ይጀምሩ ያድሱ እና ይደጉ ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
Copy of Copy of አፖሎ 2 (1080 x 1080 px) (6).mp47.14 MB
77👍 14🤔 11😁 5🔥 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 26፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 05, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
41👍 4👏 4
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ ተቆምን በአሰራር ! #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
22ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን.mp45.70 MB
👍 34 27🔥 4🤩 4😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 25፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 04, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
40👍 13😱 4👌 4👏 3🥰 2🤩 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አቢሲንያ ባንክ ለቤተኝነትዎ መኪና ሊሸልምዎ ነው! በየአሥራ አምስት ቀኑ ደግሞ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ስማርት ስልኮችና ሌሎች ሽልማቶችን ለደንበኞቹ ያበረክታል! ከእርስዎ የሚጠበቀው ቤተኛ መሆን ብቻ ነው! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
114👍 37🔥 11😱 11🥰 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 24፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 03, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
38👍 11🤔 6🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 23፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 02, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
50👍 27😁 4🤩 4👌 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አቢሲንያ ባንክ ለቤተኝነትዎ መኪና ሊሸልምዎ ነው! በየአሥራ አምስት ቀኑ ደግሞ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ስማርት ስልኮችና ሌሎች ሽልማቶችን ለደንበኞቹ ያበረክታል! ከእርስዎ የሚጠበቀው ቤተኛ መሆን ብቻ ነው! ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
90👍 53👏 15🔥 14👌 12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 22፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 01, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
20👍 6🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 22፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! December 01, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
28👍 15😱 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 20፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Nov 29, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
59👍 15👌 5🔥 3🤩 1
00:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
መለኛ ማሽን ነዉ! ተንቀሳቃሽ ባንክ በሉት። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
CRM b02 (3).mp474.53 MB
52👍 18
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 19፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Nov 28, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
31👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ ደንበኞቻችን አቢሲንያ ባንክ እየሰጠ ያለውን የሞባይል ባንክ አገልግሎት በተመለከተ ደንበኞቻችን በዕለት ተዕለት የሞባይል ባንክ አጠቃቀም ሂደት ካላቸው ልምድ በመነሳት ስለ አገልግሎታችን አስተያየታቸውን ማግኘት እንፈልጋለን፡፡ መጠይቁ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ሲሆን የባንካችን የሞባይ ባንክ ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ቀጥሎ ከቀረቡት አማራጮች መካከል የመረጡትን አንዱን ማስፈንጠርያ በመጫን መጠይቁን እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።፡፡ 🔗 ለአማርኛ ቅጂ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/bxoJrfo6XXhrwEEA8 🔗 ለእንግሊዝኛ ቅጂ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/LSGyQfYWa6b5oxyG7 ለትብብርዎ ከልብ እናመሰግናለን!! የአቢሲንያ ባንክ
Показати все...
61👍 16
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 18፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Nov 27, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
35👍 3👌 2🤩 1
00:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በደቂቃዎች ውስጥ የባንክ አካውንት ካሉበት ይክፈቱ!! ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅብዎት በቀላሉ የባንክ አካውንት መክፈት ይቻላል። መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች:: https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628 ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C10896674
Показати все...
አፖሎ 2 (13).mp47.85 MB
48👍 8👏 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 17፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Nov 26, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
38👍 7😱 3👌 3
Hi Raki, Can you use this link for Media placement on Tikvah, you are running so we can see the conversion from them. https://t.me/+llUA1MmaoxgxM2Y0 I am going to run ad for the WhatsApp and Telegram from Meta to increase subscribers ... Are we good to go with the graphics?
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 16፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Nov 25, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Показати все...
48👍 10🤔 2😱 2