Ethio telecom
Відкрити в Telegram
A Leading Digital Solutions Provider Provide Reliable Communications & Digital Financial Services to Simplify Life and Accelerate Digital Transformation of Ethiopia. Pioneer – Serving Since 1894 Beyond Connectivity https://t.me/EthiotelecomChatBot
Показати більше306 822
Підписники
-11124 години
-2327 днів
-1 64630 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎶 ያልተገደበ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎችን ለመስማት ዝግጁ ነዎት?
የዲጂታል ሕይወት እሴትን የሚጨምሩ፤ የሚወዷቸውን ዜማዎች ያለገደብ የሚያደምጡበት፤ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችን እና የዳታ አጠቃቀምን ባገናዘበ መልኩ ሁሉንም በአንድ አጣምሮ Boomplay አቅርቧል።
📩 ለዕለታዊ፣ ለሳምንታዊ ወይም ለወርኃዊ ጥቅሎች A፣ B ወይም Cን ወደ 8894 ይላኩ።
📲 በመተግበሪያ Boomplayን ያውርዱ → ወደ ፕሮፋይል ይሂዱ → በስልክ ቁጥርዎ እና በፒን አማካኝነት ይግቡ!
🛑 አገልግሎቱን ለማቋረጥ Stop A፣ Stop B ወይም Stop Cን ወደ 8894 ይላኩ።
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 35👍 19🥰 3😡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨📊 በቢዝነስ ኤክሴል የንግድ ሥራዎን ያዘምኑ፤ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ ይሁኑ!
ጠቃሚ የንግድ መረጃዎች እና ቴምፕሌቶችን በአንድ ቦታ በሚያገኙበት ቢዝነስ ኤክሴል ተጠቅመው የንግድ ስራዎን ያዘምኑ፤ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ያሸንፉ።
✅ ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ!
💁♂️ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ!
ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://www.businessexcel.et
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 23👍 23🥰 3😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✴️ የ41ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
💁♂️ 42ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 38👍 20🙏 4😁 2😡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ክቡር አምባሳደር መሀመድ ድሪር የሞባይል ቴሌፎን አገልግሎትን መርቀው በከፈቱበት ጊዜ!
ግንቦት 19 ቀን 1991 ዓ.ም
አዲስ አበባ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 46❤ 24😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሳምሰንግ ጋላክሲ 5G ቅንጡ ስማርት ስልክ፣ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!
🗓🤝 በወር 3,672 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 6,800 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 42❤ 34😁 15🙏 3
00:46
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎትን በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ ማስጀመር እንችላለን?
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #AwashBank #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
11.38 MB
👍 25❤ 20😢 3😡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በምርጫዬ ጥቅል የምርጫዎን ጥቅል ራስዎ ያዘጋጁ!!
💡 በመረጡት የገንዘብ መጠን የመረጡትን የጥቅል ዓይነት ማዘጋጀት ያስችላል!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኙታል።
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ ማይ ኢትዮቴል ➡️ የምርጫዬ ጥቅል
ለተጨማሪ ➡️https://youtu.be/kBh-gaodTUY
#CreatYourOwnPackage
#MyEthiotel
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 25👍 24😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔋 ቴሌ EV - Charging እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች!!
🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተደገፉ
👨💻 የላቀ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ
⚡️ እጅግ ፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያዎቻችንን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም ማስፈንጠሪያዎቹን ተጠቅመው ያገኟቸዋል !
📍 https://bit.ly/3Y8FYXq
📍 https://bit.ly/4oPmRNn
📍 https://bit.ly/4pESBFw
👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡
#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 29👍 18
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎁 ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን!!
ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ለ33ተኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በማስመልከት እስከ ኅዳር 26 ለሦስት ተከታታይ ቀናት በየቀኑ
🌐 330 ሜ.ባ የዳታ ጥቅል
📞 33 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል
💬 33 አጭር የጽሑፍ መልእክት
ነጻ ስጦታ ተዘጋጅቷል፤ በተጨማሪም ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡
🚨 ስጦታው ካልደረሰዎት ወይም ጥቅሎቹን መግዛት ካልቻሉ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል ይመዝገቡ።
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 37👍 32🙏 5💯 5
Ethio telecom was honored to host a delegation led by Mr. Zhang Wang, Director General of the Department of Data Resources, National Data Administration of China.
Our CEO Frehiwot Tamru shared an overview of Ethio telecom's major milestones post-reform, emphasizing our role as the driver of Ethiopia's digital economy and engine for national development. Our strategic focus on digital inclusion, job creation, and empowerment was highlighted.
The CEO stressed our ambitious plans to leverage Big Data and AI, build a hyperscale data center, and pursue device manufacturing. Recognizing China's world-leading digital infrastructure, we confirmed that there is significant room for collaboration.
The Director General noted Ethio telecom's crucial role in Ethiopia's data transformation and drew parallels to China's own digital journey. He expressed readiness to facilitate company-to-company relationships in prioritized areas.
❤ 49👍 42🤩 2
00:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአዲስ አበባ ዉሃ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መፈጸም እንችላለን?
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የአዲስ አበባ ዉሃ አገል.mp449.80 MB
👍 21❤ 15🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 26👍 6👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኬንያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከ22 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡
#ቀይ_ቀበሮዎቹ👏👏
#Ethiopia
#Under17AFCON2026
#Ethiotelecom
❤ 73👍 32👏 15🤪 7🙏 3😁 2🤗 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቀጣዩን ዝግጅት ከአሁኑ ጀምረነዋል!
የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በቴሌብር ሱፐርአፕ ተጀምሯል፡፡ ለፈጣን ማዕበል 900 ብር እንዲሁም ለዘና ማዕበል 700 ብር በመክፈል እየተመዘገብን፤ ቀጣዪን ታላቁ ሩጫ ለመታደም እንዘጋጅ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 27👍 19😁 6🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በተራዘመ ክፍያ ስማርት ስልኮችን የግልዎ ያድርጉ!
🗓🤝 በወር 1,046 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,938 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት
#Ethiotelecom #SiinqeeBank #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 41👍 27
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም "ኢ-ታምርት" የተሰኘ የB2B የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም አስጀመሩ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የአምራች ኢንዱስትሪዎችን እርስ በእርስ የሚያስተሳስር እና ወደ ዲጂታል ግብይት የሚያሸጋግር "ኢ-ታምርት" የተሰኘ ዘመናዊ B2B የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል በመርሃግብሩ ላይ ፕላትፎርሙ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ከግብዓት አቅርቦት ጋር በተያያዘ የሚገጥማቸውን ችግር በመቅረፍ፣ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ምርቶቻቸውን ለሀገር ውስጥና ለአፍሪካ ገበያ እንዲያቀርቡ ያስችላቸዋል ብለዋል።
ክቡር ሚኒስትሩ አክለውም በዘመናዊ የግብይት ስርዓት ያልተደገፈ አምራች ኢንዱስትሪ ውጤታማ አይሆንም በማለት አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን ፕላትፎርሙ የማምረት አቅምን በማሳደግ፣ ፈጠራን በማበረታታት እና የሀገራችንን ዘላቂ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት በማረጋገጥ ረገድ የጎላ ሚና እንደሚኖረው አብራርተዋል።
ኢ-ታምርት ሀገራችን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለምታደርገው ሽግግር ቁልፍ ሚና ከመጫወት ባሻገር፤ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ተወዳዳሪነት በማሳደግ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል።
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተወካዮች ፕላትፎርሙ የገበያና አቅርቦት ሰንሰለት ማነቆዎችን በመፍታት የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነት በማሻሻል ለዘርፉ አዲስ ተስፋ የፈጠረ ምዕራፍ መሆኑንም አረጋግጠዋል።
በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው አውደ ርዕይ እና የምዝገባ መርሐ ግብር እስከ ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል።
#Ethiotelecom #IndustryMinistry #eTamrt #DigitalEthiopia #Manufacturing #Ethiopia
👍 36❤ 30👏 5😢 1🤝 1
00:09
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የንግድ ሥራውን ሰልጠን አርጉት!
የንግድ ሥራችንን እና የምርት አያያዛችንንን ጨምሮ ሁሉንም ከምርት ሥራ ጋር የተያያዙ ተግባሮችን በቀላሉ በዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ሰልጠን እናድርጋቸው!
በኢትዮ ቴሌኮም ከኢታ ሶሉሽንስ እና ዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት የቀረበ
#Zoorya
#Ethiotelecom #ETTASolutions #DashenBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Zoorya - Video 3 (Square).mp427.67 MB
👍 29❤ 14🤩 5😢 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰአትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!!
ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
✅ Ethio remit ✅ EZECALL
✅ Prepaynation ✅ ding
✅ reloady ✅ Omnivas
✅ Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 27👍 18🤩 1😡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 32❤ 10🙏 7🥰 1🤩 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌብር ላይ ገብተን በጎ አድራጎት ሚኒ መተግበሪያን በመምረጥ ለመረጥነው የእርዳታ ድርጅት ድጋፍ እያደረግን እሑዳችንን ይበልጥ እናስውብ!
በቴሌብር ስንተጋገዝ እንዲህ ነን!
መልካም የእረፍት ቀን!
#ስንተጋገዝ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 52👍 22👏 9😢 1
