ru
Feedback
ATC NEWS

ATC NEWS

Открыть в Telegram

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

Больше
127 755
Подписчики
-1624 часа
-287 дней
-65030 день
Архив постов
Repost from TgId: 1401419976
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሁኑኑ በመመዝገብ በCYBER SECURITY CERTIFIED በሆኑ እና ልምድ ባላቸዉ አሰልጣኞች ይማሩ✅ ይሄን በመንካት ይመዝገቡ 🔗 https://course.geezsecurity.com/course/gtst Contact Us ✅ @geezsecsupport 📞 +251953537820 📬 info@geezsecurity.com #geeztech #gtstv2 @geeztechgroup
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#RayaUniversity በ2016 እና 2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወይም የአንደኛ ዓመት ትምህርታችሁን በተለያዩ ምክንያቶች ያቋረጣችሁና በ2018 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ተማሪዎች ከረቡዕ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት በቂ ምክንያት በመያዝ በተቋሙ ዋና ሬጅስትራር ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት ማድረግ እንድምትችሉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት ከዛሬ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ። የኦንላይን ማመልከቻችሁን ሞልታችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የትምህርት እና ሌሎች ሰነዶቻችሁን ሀርድ ኮፒ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ 🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሠራል ተብሏል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Repost from TgId: 1401419976
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ ቅርብ አመታት ጀምሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት እየደረሰባት ይገኛል ይህም ምንም የ ሳይበር ደህንነት እውቀት የሌላቸው ሰዎች መብዛት በቀላሉ እንዲጠቁ አድርጉዐል:: አሁኑኑ Ethical Hacking ይማሩ እራሶትን ይጠብቁ Click here🔗 https://course.geezsecurity.com/course/gtst Contact Us ✅ @geezsecsupport 📞 +251953537820 📬 info@geezsecurity.com #geeztech #gtstv2 @geeztechgroup
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ ቅርብ አመታት ጀምሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት እየደረሰባት ይገኛል ይህም ምንም የ ሳይበር ደህንነት እውቀት የሌላቸው ሰዎች መብዛት በቀላሉ እንዲጠቁ አድርጉዐል:: አሁኑኑ Ethical Hacking ይማሩ እራሶትን ይጠብቁ Click here🔗 https://course.geezsecurity.com/course/gtst Contact Us ✅ @geezsecsupport 📞 +251953537820 📬 info@geezsecurity.com #geeztech #gtstv2 @geeztechgroup
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም የGAT መፈተኛ ቀናት፦ ከታህሳስ 24-27/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ውጤታችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በማየት ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ማመልከት ይችላላችሁ ተብሏል። በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስረከቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ለሁለተኛ ሴሚስተር የተዘረዘሩ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ከላይ ተያይዘዋል።) ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
IMG_0425.MOV1.10 MB
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
IMG_0425.MOV1.10 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#WerabeUniversity 2ኛው የኢትዮጵያ "አጠቃላይ" ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ይካሔዳል፡፡ ጉባኤው ረቡዕ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እንደሚካሔድ ተገልል፡፡ ማኅበሩ በመጋቢት 2017 ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Repost from TgId: 1401419976
Фото недоступноПоказать в Telegram
🧑‍💻 #GTSTv2 Round 13 GTSTv2 ተመልሷልልል⚡ ⚡Ethical Hacking ለመማር ጊዜዉ አሁን ነዉ. 📣አሁኑኑ ተመዝገቡ!!! Course Contents: ✅ Cyber Security Fundamentals ✅ Programming, Networking and Linux/UNIX for hackers ✅ Web Hacking and System Hacking Fundamentals ✅ Defensive Security Fundamentals ✅ Report and Documentation 👑 ትምህርት ታህሳስ 6 ይጀመራል እስከ ህዳር 28, 25% ቅናሽ ያገኛሉ 🏪 ለበለጠ መረጃ + Registration ☄️ 🎥LINK: https://course.geezsecurity.com/course/gtst Contact Us ✅ @geezsecsupport 📞 +251953537820 📬 info@geezsecurity.com #geeztech #gtstv2 @geeztechgroup
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሱ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን በመቀበል በድጋሜ ሥራ አስጀምሯል። በርካቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በላኩት መልዕክት የካምፓሱን የአዲስ አበባ አድራሻ ጠይቀዋል፡፡ የካምፓሱ አድራሻ፦ ካዛንቺስ፣ ከራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ የነበረበት ስልክ ቁጥር 0978464748 / 0979464748 Email: info@alliance-academy.com ካምፓሱ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር እንዲሁም በሄልዝ ሞኒተሪንግ እና ኢቫሉዌሽን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡   ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኒውክሊየር ኃይል ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ" የሚል የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። መድረኩ በኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን፣ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተዘጋጀ ነው። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሚካይል ቹዳኮቭ ገለጻውን የሚያቀርቡ ይሆናል። መድረኩ ነገ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት በዋናው ግቢ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ራስ መኮንን አዳራሽ ይካሔዳል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
IMG_0425.MOV1.10 MB
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስጀመር ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ካስጀመሩ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መቱ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ከቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸው ጋር የማስተሳሰር መርሐግብር አካሒዷል። ተማሪዎቹ እና የቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸውን በፊርማ እና በቃለ-መሃላ ማስተሳሰር ተችሏል። የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
IMG_0425.MOV1.10 MB
ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ምዝገባ አድርገዋል? ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ አመልካቾች የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform 🔔 የተቀመጡት ሊንኮቹ ይሰራሉ፡፡ ካስቸገሩዎት ግን ቆየት ብለው በተለያዩ ሰዓታት ይሞክሯቸው፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 21 እና 22/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ትምህርት ክፍል ብቁ አመልካቾችን ለ2018 ዓ.ም Adult Nephrology Fellowship ፕሮግራም አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል። ለዚህ ዓመት ሦስት (3) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የቅበላ መስፈርት፦ ➫ ከታወቀ የህክምና ትምህርት ተቋም በህክምና ዲግሪ ያለው ያላት, ➫ በ Internal medicine የሬዚደንሲ ፕሮግራም ያጠናቀቀ/ች፣ ➫ Internist ሆኖ/ሆና ለሁለት ዓመት ያገለገለ/ች፣ ➫ የቅበላ ምልመላ ሒደት የሚያጠናቅቁ፣ ➫ በኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ህክምና ለመስጠት ተመዝግቦ ፈቃድ ያለው/ያላት፣ ➫ ጥሩ አዕምሯዊና አካላዊ ጤና ያላት/ያለው፣ ➫ አጭር የፍላጎት መግለጫ ማስገባት፣ የማመልከቻ አማራጮች፦ ፍላጎት ያላችሁ አመለልካቾች በ Internal ህክምና ትምህርት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻዎች ayantu17@yahoo.com / lejahamza@yahoo.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ የማመልከቻ ደብዳቤ ➫ የቅርብ ጊዜ CV ➫ የትምህርት ማስረጃዎች (ዲግሪ እና የውጤት መግለጫ) ➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በመንግሥት ስፖንሰር ለምትደረጉ) ➫ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ውጤት ለበለጠ መረጃ፦ ➫ Dr. Ayantu Tesfaye 0911890635 ➫ Dr. Leja Hamza 0917804057 የፅሑፍ እና የቃል ፈተና የሚሰጥባቸው ጊዜያት በቀጣይ ይገለጻል የተባለ ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...