መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Открыть в Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Больше18 000
Подписчики
+224 часа
-357 дней
-6730 день
Архив постов
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ በቅኔያቸው ዘጠኙ ፊደላት መቀያየር ትርጓሜ ቃልን ሊቀይር እንደሚችል ከታች ባለው ቅኔ አሳይተዋል ።
ጉባኤ ቃና
ኦ ድንግል ሕጻናተ ዘበሰሌዳ ከርሥ ሠዐሊ ፣
ሥዕለ እዴሁ በሰማይ ከመ ኢያጥፍዕ ሰአሊ ።
ትርጉም ፦ ድንግል ሆይ ሕጻናትን በማኅፀን የሚቀርጽ ሠዐሊ /ፈጣሪ/ ልጅሽ የእጆቹን ሥዕሎች በውኃ እንዳያጠፋ ለምኚ (ሰአሊ) ።
ዕዝል ጉባኤ ቃና
አልፋ ብእሲተ ለዘውስተ ቤት ነሢአ ፣
ኢይደልዎ ርእይ ካልእታ በይነ አስሕቶ ካልአ ።
ትርጉም ፦ ሚስት አልፋን በቤት ውስጥ የያዘ (ጎልማሳ ወንድ) በሌላኛዋ አሳሳች ዐይን ሌላዋን ማየት አይገባውም ።
ምንጭ ፦ አድማሱ ጀምበሬ ሕይወቱ ወሐተታ መጻሕፍቱ
መሠረተ ግእዝ
👍 7👏 1
"ለእለ ቦቱ አመነ ወእለ ኪያሁ አምለክነ ሰላም ወሣህል እምኀበ አቡሁ ይርከበነ ።" በየትኛው መጽሐፍ ይገኛል ?Anonymous voting
- መጽሐፈ ቅዳሴ
- መጽሐፈ ሰዓታት
- መጽሐፈ ስንክሳር
- ተአምረ ኢየሱስ
🙏 6
“እግዚአብሔር ፈጽሞ ያረጋጋቸው ዘንድ ስለ አዘኑ እና ስለ ተከዙ ሰዎች እንማልዳለን ።"Anonymous voting
- በእንተ ኅዙናን ወስዱዳን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
- በእንተ ሕሙማን ወርኁባን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
- በእንተ ኅዙናን ወትኩዛን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
🙏 4
መዝሙር ዘሰንበት
ሎቱ ስብሐት ወሎቱ አኰቴት ለዘቀደሳ ለሰንበት አልቦ አመ ኢሀሎ ወአልቦ አመ ኢሀሎ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ዘገብሮ ለሰብእ በአርአያ ዚአሁ ኵሉ ውስተ እዴሁ ውእቱ ይኴንን ሰማያተ ወምድረ ገብረ በከመ ፈቀደ አምላክ ወልደ እግዚአብሔር።
ትርጕም፦
ሰንበትን ላከበራት ለሱ ፍጹም ምስጋና ይገባል ሰውን በራሱ አርአያ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ያልነበረበት ዘመን የማይኖርበትም ጊዜ አልነበረም አይኖርም ሁሉ በመሐል እጁ የተያዘ ነው የእግዚአብሔር ልጅ አምላክ ሰማያትንና ምድርን እንደወደደ ፈጠረ።
ኅዳር ፲፬/፳፻፲፰
@MesereteGeez
@MesereteGeez
🙏 8👏 2👍 1
አስማተ መዓርግ
➜ ሊቀ ሥልጣናት
➜ ሊቀ ትጉኃን
➜ ሊቀ ማእምራን
➜ ሊቀ አርድእት
➜ ሊቀ ጉባኤ
➜ ሊቀ ሊቃውንት
➜ ሊቀ አእላፍ
➜ ሊቀ ጠበብት
➜ ሊቀ አበው
➜ ሊቀ ካህናት
➜ መጋቤ አእላፍ
➜ መጋቤ ምስጢር
➜ መጋቤ ስብሐት
➜ መጋቤ ሃይማኖት
➜ መጋቤ ሐዲስ ፣ መጋቤ ብሉይ
➜ ጸሓፌ ትእዛዝ
➜ አበ ምኔት
➜ እመ ምኔት
➜ ርእሰ ደብር
➜ ሙዓዘ ጥበባት
➜ መልአከ ፀሐይ
➜ መልአከ ብርሃን
➜ መልአከ ምሕረት
➜ መልአከ ሰላም
➜ መልአከ አርያም
@MesereteGeez
@MesereteGeez
👍 13
መዝሙር ዘሰንበት
ኢተዘኪሮ አበሳ ዚአነ ኢኀደገነ ፍጹመ ንማስን ኄር እግዚአብሔር አዘዞሙ ሙሴ ለሕዝብ ያክብሩ ሰንበተ በጽድቅ።
ትርጕም፦
የቀደመ በደላችንን አስቦ ፈጽመን እንድንጠፋ ቸር እግዚአብሔር አልተወንም ሰንበትን በእውነት ያከብሩ ዘንድ ሙሴ ሕዝቡን አዘዛቸው።
ኅዳር ፯/፳፻፲፰
🙏 16
ምልማድ
............ ኮንኪ ባሕር ዘጎየዪኪ ።Anonymous voting
- አለመኑ
- መኑ
- ማዕዜ
- ምንተ
🙏 1
ምልማድ
እስመ ኢተአምሩ ........... መዋዕለ ጊዜሁ ።Anonymous voting
- አይቴ
- ምንት
- ማዕዜ
- መኑ
🙏 2
ምልማድ
ሚ መጠን ግርምት ዛቲ ዕለት ወዕፁብ ዛቲ ሰዓት እንተ ባቲ ይወርድ መንፈስ ቅዱስ እመልዕልተ ሰማያት ።Anonymous voting
- ይህች ዕለት ምን ያክል የምታስደነግጥ ናት ? ይህችስ ሰዓት ምን ያክል የምታስፈራ ናት ? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት ።
- ይህች ዕለት ምን ያህል የምታስፈራ ናት ? ይህችስ ሰዓት ምን ያህል የምታስጨንቅ ናት ? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት ።
🙏 6
ወርኀ ኅዳር
ኅዳር ከአሥራ ሦስቱ ወራት ሦስተኛው ሲሆን ኅዳር የሚለው ቃል “ኀደረ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን “ማኅደር" ከሚለው ሥርወ ቃል የወጣ ነው ። ትርጉሙም አደረ ፣ ማደሪያ ማለት ነው ። በዚህም ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠበቅ ጎጆ ሠርተው የሚያድሩበት ወቅት እንደሆነ ይነገራል ።
በጽሕፈት ጊዜ “በብዙኃኑ ኃ" ኅዳር ተብሎ ይጻፋል ።
👍 27🙏 8
ከግእዝ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት
➜ መንፈስ
➜ ድምጽ
➜ መክሊት
➜ አራዊት
➜ መቅሰፍት
➜ ቀቢጸ ተስፋ
➜ አእምሮ
➜ ኪዳን
➜ ጉባኤ
➜ ክሂሎት
➜ ሠራዊት
➜ መዝሙር
➜ ዘመድ
➜ ሰይፍ
➜ መስቀል
➜ ልቡና
➜ ሐሳብ
➜ ምግባር
➜ ኅሊና
➜ ትዕግስት
ምንጭ ፦ አልፋ ግእዝ
👍 22🙏 5
ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ግሶች
➜ አስተማረ
• ረበነ
• መሀረ
• ሰንኰረሰ
• ሰበከ
➜ ቻለ
• አግመረ
• ክህለ
• መለገ
➜ ተኛ
• ኖመ
• ደቀሰ
• ሰከበ
➜ አመሰገነ
• ቀደሰ
• ወደሰ
• ዘመረ
• አእኮተ
• መዝገነ
• ለጠነ
➜ ጻፈ
• ከተበ
• ጦመረ
• ለከከ
• ጸሐፈ
➜ ሠራ
• ሣረረ
• ሰርሐ
• ለብሐ
• ሐነጸ
• ሠርዐ
✍ #ግሶች
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
👍 20🙏 6
ምልማድ
ከሚከተሉት ውስጥ በቅዳሴ ማርያም ላይ የማይገኘው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ጐሥዓ ልብየ ቃለ ሠናየ ።
- እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ እግዚአብሔር በመለኮቱ እግዚአብሔር በመንግሥቱ ።
- አዘክሪ ድንግል ረኃበ ወጽምዐ ምንዳቤ ወኀዘነ ወኵሎ አጸባ ዘበጽሐኪ ምስሌሁ ።
- ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዐብነኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን ።
- አብ ፀሐይ ወልድ ፀሐይ መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ አሐዱ ውእቱ ፀሐየ ጽድቅ ዘላዕለ ኵሉ ።
👏 16🙏 6
ማኅሌተ ጽጌ ዜማ ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ
በዚህ ቪዲዮ ማጥናት ትችላላችሁ
ክፍል ፫
https://youtu.be/8lBgtF4zW-Q?si=h_ttdt4vgZveVGiQ
👍 3
