ru
Feedback
ELA TECH💡

ELA TECH💡

Открыть в Telegram

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH

Больше
188 991
Подписчики
-18024 часа
-1 0337 дней
-3 13730 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Показать все...
1
JOIN 🥶
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
አው😳
አይ💀
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Показать все...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
አው😳
አይ💀
⚠️100%✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇 (https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
Показать все...
JOIN✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔻ሃይዲ ላማር ትባላለች። በጣም ውብ ናት። ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናይ ነበረች። ግን አንድ ተራ ተዋናይ ብቻ አልነበረችም። በጣም ስማርት ነበረች። የዋይፋይ ቴክኖሎጂን ለመፍጠር የረዳውን ሳይንስ ተመራምራ ያገኘች ሳይንቲስት ነበረች። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ይህንን የአእምሮ ችሎታዋን ችላ ብለው የፊቷን ውበት ብቻ ያደንቁ ነበር። 🔻አብዛኛዎቹ ውብ ሴቶች በጣም እንደሚያምር ግን ውስጡ ባዶ እንደሆነ ብርጭቆ ናቸው። አዎ ብርጭቆው ከውጪ ሲታይ በጣም ያምራል። ግን ከውስጡ ምንም የለም። 🔻ታዲያ ሃይዲ እጅግ በጣም ቆንጆ የነበረች ቢሆንም ዘወትር ታዝን ነበረች። ሰዎች ውጫዊ ውበቷን ያደንቃሉ እንጂ የአእምሮ ብስለቷን ነገሬም አይሉት። እሷ የምትፈልገው በረቂቅ አእምሮዋ እንድትደነቅ እንጂ በግኡዝ መልኳ እንድትወደስ አልነበረም══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Показать все...
6👏 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል ! - በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ? ▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ ▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ ▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ▪️ ትሪትመንቶች ▪️ Consultancy ▪️ Technology accessories ▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ - ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ። አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል ! - በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ? ▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ ▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ ▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ▪️ ትሪትመንቶች ▪️ Consultancy ▪️ Technology accessories ▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ - ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ። አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Google Android ስልካችን ላይ emergency live video ማስተላልፍ የሚቻልበት feature አስተዋውቋል። 🔻እንደሚታወቀው ሁሉም Android ስልኮች በአደጋ ጊዜ ለመደወልና text ለመላክ የሚያስችለን የemergency feature አለው። 🔻በአዲሱ ፊቸር ደግሞ በlive የemergency video ማስተላለፍ ይቻላል። 🔻ይህ ፊቸር ከAndroid 8 በላይ በሆኑ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲሆን ለጊዜው በሙከራ ደረጃ የተለቀቀው በአሜሪካ፣ በጀርመንና በሜክሲኮ ውስጥ ነው። ©bighabesha_softwares ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ሊቢያ በህገወጥ የክሪፕቶከረንሲ ማይኒንግ ላይ የተሰማሩ ሰዎችን መያዝ ጀምራለች። 🔻2 በመቶ የሚሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል ለክሪፕቶከረንሲ ማይኒንግ ስራ የሚውልባት ሊቢያ በዘርፉ በህገወጥ መንገድ የተሰማሩ ሰዎችን ማሰር ጀምራለች። 🔻በተጠናቀቀው የህዳር ወር በብረት ፋብሪካ ውስጥ ይህንን ስራ ሲሰሩ የነበሩ 9 ሰዎች ተይዘው ትርፋቸውና ንብረታቸው ተወርሶ የ3 አመት እስር ተፈርዶባቸዋል። 🔻በሚያዝያ ወር 2024 ላይም በወር 45,000 ዶላር ትርፍ ሲያስገኙ የነበሩ 1000 የማይኒንግ መሳሪያዎችን ይዛለች። በዛው አመት 50 ቻይኖች ከ 100,000 የማይኒንግ መሳሪያዎች ጋር ተይዘው ነበር። 🔻የኤሌክትሪክ ክፍያ በኪሎዋት ሰዓት 0.004 ዶላር ብቻ የሆነባት ሊቢያ በ2021 ወቅት 0.6 በመቶ የሚሆነውን የአለም የቢትኮይን ሃሽሬት ትይዝ ነበር። 🔻ሊቢያ በ2022 የማይኒንግ ማሽኖች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ብታግድም አሁንም በህገወጥ መንገድ እየገቡ ይገኛሉ። 🔻በ2018 ክሪፕቶከረንሲን መጠቀም የሽብር ተግባርንና የገንዘብ ማጭበርበር ተግባራን ያበረታታል በሚል ክሪፕቶከረንሲን መጠቀምን አግዳለች። 🔻ጠቅላይ ሚኒስትሯ አብዱል ሃሚድ ህገወጥ የክሪፕቶ ማይኒንግ በአንድ ኦፕሬሽን ከ1000-1500 ሜጋዋት ኃይል ያባክናሉ ብለዋል። 🔻በ2022 እ.ኤ.አ 54,000 የሚሆነው ዜጋዋ ክሪፕቶከረንሲ የነበራቸው የነበሩት ሊቢያ የዲጂታል መገበያያ ገንዘቡ ፍላጎት ስላላ እሱን ማስተዳደር የሚያስችል ጠንካራ ህግ ልታወጣ ይገባል ተብሏል ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
Показать все...
4👍 2
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Показать все...
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
Показать все...
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓
Показать все...
⚡️አዎ⚡️
🤭አልፈልግም 🤭
⚖️እንዴት ⚖️
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
Показать все...
ሀ.አሜሪካ
ለ,ህንድ
ሐ.ብራዚል
መ,ቻይና
📥መልስ መስጫ📥
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
Показать все...
🎬የጫካ ፊልም 🎬
🎬የፍቅር ፊልም 🎬
🎬የጦርነት ፊልም 🎬
🎬የአክሽን ፊልም 🎬
🎬የቱርክ ፊልም 🎬
🎬የህንድ ፊልም 🎬
🍿ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬