"ኡማ ቲቪ " Tv
Открыть в Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Больше46 436
Подписчики
-524 часа
-1237 дней
-52930 день
Архив постов
አሁንም ምሽት 1:43 ሎጊያ ከተማ በድጋሜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
አላህ ሆይ አንተ እዘንልን
❤ 14👍 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውሸት አደለም ስልካቹን ዝንጥ ለማድረግ ትክክለኛ ማራኪ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ምስሎች እና ማራኪ ፒክቸሮች አዳዲስ ጥቅሶች ለማግኘት ፈጥነው ጆይን ይበሉ
❤ 9😁 7
✨JOIN✨
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ ላይ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ መደረጉን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ!
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ከፍተኛ ምክር ቤቱ የሀጅ ጉዞ መስናዶ ግልፅና ፈጣን አገልግሎት እንዲኖረው ለማድረግ በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የሚመራ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ገልጿል፡፡
የሐጅ ምዝገባ ከህዳር 22/2018 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝና ጥር 18 /2018 ከ40 ቀናት በኋላ ምዝገባው እንደሚጠናቀቅም አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ መጅሊስ በመግለጫው ላይም ጠቅላይ ም/ቤቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ከአምናው 4921 ዶላር ክፍያ በማሻሻል 4228 በማድረግ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ ማድረጉንም አንስቷል፡፡
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር 740 ሺህ ብር መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
በጠቅላይ ም/ቤት ለሐጅ ሚ/ር የዲያስፖራው የሐጅ ምዝገባ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው በቀረበው ጥያቄ መሠረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ እንደሚገኝም ነው የተገለፀው።
ሐጅ ለማድረግ ያቀዳችሁ ምዕመናንም ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ ጥቂት ጊዜ ስለሆነ መጥተው እንዲመዘገቡም ከፍተኛ ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡
❤ 38😁 11🥰 3
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ ላይ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ መደረጉን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ!
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ከፍተኛ ምክር ቤቱ የሀጅ ጉዞ መስናዶ ግልፅና ፈጣን አገልግሎት እንዲኖረው ለማድረግ በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የሚመራ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ገልጿል፡፡
የሐጅ ምዝገባ ከህዳር 22/2018 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝና ጥር 18 /2018 ከ40 ቀናት በኋላ ምዝገባው እንደሚጠናቀቅም አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ መጅሊስ በመግለጫው ላይም ጠቅላይ ም/ቤቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ከአምናው 4921 ዶላር ክፍያ በማሻሻል 4228 በማድረግ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ ማድረጉንም አንስቷል፡፡
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር 740 ሺህ ብር መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
በጠቅላይ ም/ቤት ለሐጅ ሚ/ር የዲያስፖራው የሐጅ ምዝገባ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው በቀረበው ጥያቄ መሠረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ እንደሚገኝም ነው የተገለፀው።
ሐጅ ለማድረግ ያቀዳችሁ ምዕመናንም ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ ጥቂት ጊዜ ስለሆነ መጥተው እንዲመዘገቡም ከፍተኛ ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የ1447ኛውን የሐጅ ምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው። መግለጫው በመጅሊሱ አዳራሽ እየተከናወነ ይገኛል።
ሙሉ ይዘቱን ኢንሻ አላህ ከቆይታ በኋላ ይዘን እንመለሳለን።
👍 6❤ 1
06:22
Видео недоступноПоказать в Telegram
በቄሳውስትና በካህናት እየተቀደሰ ያለውን የአማራ ክልል የታጠቅ ቡድን ትክክለኛ ገጽታውን ለማወቅ ለሚሻ አካል ጥሩ መረጃ ነው።
Ethiopian Federal Police
Addis Ababa Police
INSA- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
8.24 MB
👍 27❤ 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለስራ ቅጥር ወደ ቢቢሲ የቴሌቭዥን ጣቢያ ያመራዉ ግለሰብ በቀጥታ ስርጭት ቃለ-መጠይቅ ተደረገለት!
በ2013 ጋይ ጎማ የተባለ የኮምፒዩተር ቴክኒሻንና የታክሲ ሾፌር ፕሮቶኮሉን የጠበቀ አለባበስ ለብሶ ለስራ ቅጥር ቃለ-መጠይቅ ለማድረግ በእንግዳ መጠበቂያ ሳሎን ዉስጥ በትዕግስት ተቀምጧል። በተመሳሳይ ሰዓት ጋይ ከዉነይ የተባለ ትክክለኛዉ የቴክ ኤክስፐርትም በዚያዉ ህንፃ ዉስጥ ይገኛል። የሁለቱ ሰዎች የመጀመሪያ ስም መመሳሰል ያልታሰበ ታሪክ ለመፍጠር በቃ።
አዘጋጆቹ በስህተት ጋይ ጎማን ወደ ስቱዲዮ አስገብተዉ የቀጥታ ስርጭት ላይ ጣዱት። የፕሮግራም አቅራቢዋ እሱን ስታስተዋዉቅና የቴክ ኤክስፐርትነቱን ስትተነትነዉ ጋይ ጎማ አመዱ ቡን አለ። የሆነ የተሳሳተ ነገር እንዳለ ተገነዘበ። ይሁንና መርበትበትና ቃለ-መጠይቁን አቋርጦ መዉጣት ሲገባዉ ጉማ ሆዬ ራሱን አረጋግቶና ጋዜጠኛዋ በምታዥጎደጉድለት የብቃት መጠን በመደመም ቃለ-መጠይቁን ማከናወኑን ቀጠለ። ለሚቀርብለት ከበድ ከበድ ያለ ጥያቄም የሚችለዉን ያህል ተረጋግቶ ምላሽ መስጠቱንም ቀጠለበት። የፊት ገፅታዉ የተደናበረና ያልተረጋጋ ቢመስልም ቁርጠኛነቱ ግን ክስተቱን አስደሳችና መሳጭ አድርጎታል።
ከቆይታ በኋላ ትክክለኛዉ ኤክስፐርት ዝግጅቱን ከሌላ ክፍል ሆኖ ተመለከተ። የተፈጠረዉ ስህተት በታወቀበት ቅፅበት ያኛዉ የቴሌቭዥን ታሪክ ሆኖ ነበር።
❤ 29👍 7😁 5
يا صاحب الهم ان الهم منفرج ابشر بخبر فان الفارج الله... الله يحدث بعد العسر ميسرة لاتجزعن فان الكاشف الله...والله ما لك غير الله من احد فحسبك الله في كل لك الله... ايها الموجوع صبرا فان بعد العسر يسرا ايها الباكي بليل سوف ياتي النور فجرا ايها المكسور قل لي هل يديم الله كسرا ياعزيز القلب مهلا فان بعد العسر يسرا
👍 16❤ 5🥰 4
« ማን አለህ ሲሉት አላህ አለኝ እንደሚል ሰው ብርቱም አሸናፊም አላውቅም። በእርግጥ ልብ ጥቅልል ብላ ወደ ጌታዋ የሸሸች ቀን የምትወድቅበት አንድም ሰበብ አይኖራትም! »
❤ 97🥰 16👍 3💯 3
#የሱዳን ባለስልጣን
=============
በዛሬው እለት የሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ የደረሱ ሲሆን፣ የሪያድ ከተማ ምክትል አሚር ልዑል መሀመድ ቢን አብደል ረህማን ቢን አብደል አዚዝ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል
👍 15😭 5❤ 4🙏 2
የተጣራ የነዳጅ ምርቶች ትራንስፖርት ስምምነትን ለማደስ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል ውይይት ተካሄደ
ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ኤምሬትስ ናሽናል ኦይል ኩባንያ በጅቡቲ ዶራሌህ ተርሚናልና በኢትዮጵያ አዋሽ የነዳጅ ዴፖዎች መካከል የተጣራ የነዳጅ ምርቶች ትራንስፖርት ከስምምነት ላይ ለመድረስ ውይይት አካሄደዋል። ውይይቱ ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ታኅሣሥ 4/2018 በአዲስ አበባ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና በጅቡቲ የኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ገዲ መካከል መካሄዱን ዳዋን አፍሪካ ዘግቧል።
በስብሰባው ወቅት የጋራ ስምምነት ላይ ባይደረስም፣ ከዶራሌህ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ በባቡር ነዳጅ ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉ ቁልፍ የንግድና የቴክኒክ ስምምነቶችን እንደገና ስለማደስ ምክክር ተደርጓል። ምክክሩ በፋይናንስ እና በዋጋ አወጣጥ ላይ ያተኮረ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው ነዳጅ በየብስ ትራንስፖርት የሚገባ ሲሆን በባቡር የማጓጓዝ ሥራው ከተጀመረ ቀላል፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና የበለጠ ቀልጣፋ ያደርገዋል ተብሏል።
በስብሰባው ላይ ንግግር ያደረጉት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፤ የነዳጅ ትራንስፖርትንና አቅምን ማስፋት የሀገሪቱን የገበያ ፍላጎት ለማሟላትና ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆናቸውን ተናግረዋል። የጂቡቲ የኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ ዓሊ ገዲ በበኩላቸው ፕሮጀክቱን ሁለት እርስ በርስ የሚደጋገፉ ኢኮኖሚዎችን የሚያዋቅርና የሚያዋሕድ ነው በማለት ገልጸው ለፕሮጀክቱ እንቅፋቶችና መዘግየቶች ፈጣን መፍትሔ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።
"እያንዳንዱ መዘግየት የፕሮጀክቱን ወጪ ይጨምራል፤ የሁለቱን አገራት ጥቅም ለማስጠበቅ በፍጥነት ርምጃ መውሰድ አለብን" ብለዋል። ኢትዮጵያ ግንባታውን በ2014 ጀምራ የነበረ ቢሆንም በጅቡቲ በኩል ተነሳሽነት ባለመኖሩ ምክንያት ተቋርጦ ቆይቷል። የጅቡቲ መንግሥት ኢትዮጵያ የባቡር መስመሩን ጨምሮ ሌሎች መሠረተ ልማቶችን የምትገነባ ከሆነ ለ15 ዓመታት ወደቡን እንዲያስተዳድሩ መፈለጓ ተዘግቦ ነበር።
በስብሰባው ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና የኢሜሬትስ ናሽናል ኦይል ካምፓኒ ኃሊፊዎች ከሁለቱም መንግሥታት ተወካዮች ጋር በመሆን ስምምነቶቹን ለማጠናቀቅ እንዲሁም ጅቡቲን እና ኢትዮጵያን የሚያገናኘውን ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ቴክኒካል ዘዴ ለመቀየስ መስማማታቸው ተገልጿል። ዘጠና በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ የሚካሄደው በጅቡቲ ወደብ በኩል ነው።
❤ 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሳውዲ አረቢያ ከ19,500 በላይ የህግ ተላላፊዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች! 57 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ናቸው።
============
የሳውዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ባለፈው ሳምንት (ከዲሴምበር 4 እስከ ዲሴምበር 10) ባለው ጊዜ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎች እና በተዛመች አስከባሪ አካላት ጋር በተደረጉ የጋራ ፍተሻዎች 19,576 ህገወጥ ነዋሪዎች ተይዘዋል።
ይህ ሰፊ ዘመቻ በሶስቱ ዋና ዋና የህግ ጥሰት ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር፣ በዚህ መሠረት… 12,506 የመኖሪያ ፈቃድ ህግ ተላላፊዎች 4,154 የድንበር ደህንነት ህግ ተላላፊዎች…2,916 የሠራተኛ ህግ ተላላፊዎች…በዚሁ ጊዜ ውስጥ ድንበር ጥሰው ወደ ሀገሯ ልገቡ ሲሞክሩ 1,418 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ከተያዙት ውስጥ፦57% ኢትዮጵያውያን፣ 41% የመን አገር ዜጎች 2% ሌሎች ዜግነቶች
በተጨማሪም 24 ሰዎች መንግስቱን ለቀው ለመውጣት ሲሞክሩ ተይዘውበታል፣ እንዲሁም 16 ሰዎች ለህግ ተላላፊዎች የትራንስፖርት የመጠለያና የስራ ዕድል በማመቻቸት ተሳትፈው ተይዘዋል።
ጠቅላላ 30,427 የሚሆኑ የውጭ ዜጎች ፦ 28,718 ወንዶች እና
1,709 ሴቶች…በአሁኑ ጊዜ ህጋዊ እርምጃዎች እየተወሰደባቸው ይገኛል። ባለፈው ሳምንት በተከናወነው የህግ ማስፈጸሚያ ሂደት 12,365 ተላላፊዎች ከሀገር ተባርረዋል። 21,803 ተላላፊዎች የጉዞ ሰነድ ለማግኘት ወደዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮኖቻቸው ተልከዋል 5,202 ተላላፊዎች የጉዞ ቦታ ማስያዣቸውን እንዲያጠናቅቁ ተመላክተዋል።
የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር
ህገወጥ ግለሰቦች ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚያመቻች፣ የሚያጓጉዝ፣ መጠለያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ድጋፍ የሚሰጥ ማንኛውም ሰው እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት፣ እስከ አንድ ሚሊዮን የሳውዲ ሪያል (SR1M) በሚደርስ ቅጣት፣እንዲሁም ለትራንስፖርት ወይም ለመጠለያ አገልግሎት የዋሉ ንብረቶች በመውረስ እንደሚቀጣ አስጠንቅቋል።
የሳውዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ
❤ 20
ሰሞኑን አስተባብረን እንደ ሁልጊዜው ለአንድ መስጅድ ለረመዷን የሚደርስ ምንጣፍ ብናነጥፍ ምን ይመስላቹሀል ? ረመዷኑም እየቀረበ ስለሆነ የአላህ ባሪያወችም በመስጅዶች ይደምቃሉ ። የሚሳተፍ እስኪ?
👍 46❤ 8💯 6
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድና የተከበራቹህ #የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይስፈን ።
እንደሚታወቀው በየዓመቱ የተለያዩ መልካም ስራወችን ከእናንተ ጋር በመሆን እያከናወን እንገኛለን አልሀምዱሊላህ በቋሚነት ከምንሰራቸው ፕሮጀክቶች በዋናነት ከሚጠቀሱት የመስጅድ ምንጣፍ ድጋፍ ይገኝበታል ።
ላለፉት ሁለት አመታት በተለያየ ቦታ ከላይ የምትመለከቶቸውን ምንጣፎች አንጥፈን የአላህ ባሪያወች እየሰገዱበት ይገኛል ።
በአላህ ፍቃድ በእናንተ እገዛ ሰሞኑን #ለ3ተኛ ዙር የመስጅድ ምንጣፍ ለማንጠፍ የገቢ ማሰባሰቢያ እናደርጋለን በደንብ ተዘጋጁ ።
ዘንድሮ የተለያዩ መስጅዶች ላይ የምንጣፍ ችግር አለ ። ከሁሉም የባሰበትን ዘንድሮ የምናነጥፍ ይሆናል ። ምናልባት ይሆናል ብለን ያሰብነው መስጅድ የባሰበት ካለ ሀሳብ ስለሚቀየር የገቢ ማሰባሰቢያው ዕለት ከመከናወኑ በፊት ጥቆማ መስጠት ይቻላል ።
ጥቆማና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @faysul
ማሳሰቢያ ጥቆማ ስሰጡ የባሰበት ምንጣፍ የሌለው ➙ጁመዓ የሚሰገድበት➙የሀገሩ ትልቁ መስጅድ መሆን አለበት➙የአከባቢው ማህበረሰብ ደካማ መሆንም አለባቸው ።
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://t.me/darulOmah
https://t.me/darulOmah
❤ 18
እዚህ ምድር ላይ ምንም አይግረምህ
ለምን እንደማይገርም ታቃለህ
በጣም ተወጥሮ ሰውን አላስቀምጥ ያለ ሰው ተደብቆ ሲሄድ ታያለህ ። በጣም ሀብታም የነበረ ወርዶ ትመለከታለህ ። ወረደ ያልከው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ትመለከታለህ ይመስልሀል እንጂ የጊዜ እንጂ የሰው ሀያል የለውም ።
👍 47❤ 12🙏 2
