ru
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Открыть в Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Больше
30 451
Подписчики
+224 часа
+477 дней
+19130 день
Архив постов
Books written in English and widely read internationally, of various genres, are available for reading at affordable prices, printed locally with high quality. Come and visit us and shop at all our stores.
Показать все...
6👍 3
Books written in English and widely read internationally, of various genres are available for reading at affordable prices, printed locally with high quality. Come and visit us and shop at all our stores. Jafer Book's !
Показать все...
8👍 1
እናመሰግናለን !
Показать все...
21
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቅምሻ ከዥዋዥዌ መጽሐፍ ———————- ‹‹ የዐረብ ሀገር ሴት›› 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 …..ሀገሬ ተመለስኩ፡፡ አራት አምስት ቀን እየሣቁ እየተጫወቱ፣ ቡና እያፈሉልኝ ገብስ ገብሱን ሲያወሩኝ፣ አብረውኝ እየዞሩ ጎረቤት ዘመድ ስጠይቅ ቆየሁ፡፡  ግን አንድ ሁለት ነገር አስተውዬ ግራ ተጋባሁ፡፡ ወንድሜ …ያ ባጃጅ ገዛሁለት ያልኩሽ፣ ከቤት አይወጣም፡፡ ቤት ቁጭ ብሎ ጫት ሲቅም ነው የሚውል፡፡ አንዱን ቀን ለስለስ አልኩና ባጃጁ የታለ፣ አንተስ ለምን ሥራ አትወጣም  ስለው፤ “ነዳጅ እንደልብ ስለማይገኝ ከሸጥኩት ቆየ እኮ” አላለኝም… እንደ ዋዛ፡፡ እዚህ ጋር የነበረው አሮጌ በርጩማ የት ሄደ ያልኩት ነው ሚመስለው፡፡ አስቢው… አንድም ሰው ስለባጃጁ መሸጥ የነገረኝ የለም… ብልጭ አለብኝ! ግን ራሴን እንደምንም ተቆጣጥርኩና፤ “ስንት ሸጥከው…? ገንዘቡንስ ምን አደረግክበት…? ምን ልትሠራ አሰብክ ታዲያ?” ብዬ ስጠይቀው እናቴ ቱግ ብላ፤ “ልጄን አታሳቅቂው፡፡ ለራሱ ሞራሉ ተጎድቷል” በማለት ቀልቤን ገፈፈችው፡፡  የምለው ጠፋኝ፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የእኅቴ ጉዳይ ነው… ለእሷም እንደዚሁ ቢዝነስ አስጀመርኳት አላልኩሽም… ባያት ባያት ሺቲ ለብሳ ሰፈር ለሰፈር ከመዞር ውጪ ሥራ አትሠራም… ያንቺስ ነገር ምን ደረሰ? ስል፤ ምን ዛሬ ከተማው ሁሉ ቺብስና ቡና ነው… አላዋጣ ሲለኝ ተውኩት አለችኝ፡፡ እና ታዲያ አሁን ምን ልትሠሪ ነው ብዬ ጠየቅኩ፡፡ እሱን ፈጣሪ ያውቃል፡፡ እሱ የከፈተውን ጉሮሮ፣ እሱ ይዘጋዋል አታስቢ አላለችኝም… ፈጣሪ አያኖርም አልልም፤ ግን ፈጣሪ ጥራችሁ ግራችሁ ብሉ እንጂ እኅታችሁን ዘልዓለም የዐረብ ሀገር ገረድ አድርጋችሁ፣ በስንፍና ተቀምጣችሁ ብሉ አላለም . የእሷንም የልጆቿንም..የባሏንም ጉሮሮ እኔ እንጂ ፈጣሪ አይደለም የሚደፍነው!… ፈጣሪ የሚያግዘው የሚሠራን ነዋ! ሆ!
Показать все...
43
00:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
We have published Robert Green popular books locally and are available for sale at reasonable prices. They are available at all bookstores. JAFER BOOKS
Показать все...
13.90 MB
2🔥 1
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining  fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and  available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
Показать все...
10.44 MB
🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎆🎆🎆New Book ALERT 🎆🎆
Показать все...
5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ድፍርስ ጅረቶች ሰለሞን አበበ “የክርስቶስ ሙሽሪትም ይህን መጽሐፍ በልዩ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዐቷ ብትጠቀምበት የሚመችና እጅግ የሚጠቅም ሥራ ነው።” ሺፈራው ወልደ ሚካኤል በሙያቸውና በስብኣዊ ገልጋሎት ቤተ ክርስቲያንንና አገራቸውን የሚያገለገሉ “መጋቢ ሰሎሞን በጥልቅ ምልከታና ምርምር ላይ ተመሥርቶ ያቀረበልን ይህ መጽሐፍ፥ ስለ ድኽነት ያለንን እይታ ከመሠረቱ ሊለውጥ የሚችል ኾኖ አግኝቼዋለሁ።” አክሊሉ ዳለሎ (ፕሮፈሰር) “መጽሐፉ ከድኽነት ትንተና በላቀ መልኩ ስለ ድኾች ይሟገታል፡፡” የኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ቢሮ ኀላፊ “ይህ መጽሐፍ በቤተ ክርስቲያን መሪዎች፥ በነገረ መለኮት ምሁራን፥ በልማት ባለሙያዎች እና ከክርስትና እምነት አስተምህሮ አንጻር ስለ ድኽነት ጠለቅ ያለ ግንዛቤን በሚፈልግ ማንኛውም ሰው መነበብ ያለበት ነው።” ቴስ ገለታ ሲሜሶ (ፒኤችዲ) የሰላም ግን 'ግንባታ፥ እምነትና ልማት አሶሼት ዳይሬክተር፤ ወርልድ ቪዥን ዓለም ዐቀፍ-ኢትዮጲያ “ድፍርስ ጅረቶች መንፈስን የሚያድስና ጥልቅ በኾነ ሰብኣዊ እይታ የቀረበ መጽሐፍ ነው። …የቋንቋና የይዘት ጥልቀቱም እጅግ ድንቅ ነው። …መጽሐፉ በውጭ ቋንቋዎች ተተርጕሞ ለዓለም ዐቀፍ ተደራስያን መድረስ ይገባዋል የሚል እምነትም አለኝ።” - ፍቅሩ ታረቀኝ ዳዮ (ፒኤችዲ) ዶርቃስ ኤይድ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ዳይሬክተር “ድፍርስ ጅረቶች… 'ደኅና ነኝ'ያልሁባቸውና አሉኝ የምላቸው ኹሉም የሕይወቴ ገጽታዎች ድፍርስ እንደ ነበሩ አሳየኝ፡፡ …ለልጆቼ ዘመን ምን ዘር እንዳስቀመጥ እመለከት ዘንድ ልቡናዬን በረበረኝ።” ዘርይኹን ኅይለ ሚካኤል (መጋቢ) የገርጂ አማኑኤል ጎብረት ቤተ ክርስቲያን መሪ
Показать все...
24👍 3👎 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ድፍርስ ጅረቶች " የተሰኘው የሰሎሞን አበበ ገብረ - መድኅን መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል :: ጃዕፈር መጻሕፍት !
Показать все...
19🥰 2
00:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
sticker.webm0.94 KB
00:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
We have published Robert Green popular books locally and are available for sale at reasonable prices. They are available at all bookstores.
Показать все...
13.90 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
New arrival books ☎️0911932088 0911125324
Показать все...
6👍 1
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining  fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and  available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
Показать все...
10.10 MB
🔥 6 2🙏 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" አጤ ቴዎድሮስ በሶስቱ ቀደምት ጸሐፍት " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
Показать все...
14👍 1👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ዥዋዥዌ" ++++++ የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ ታሪኮችን የያዘ ነው፡፡ የተስተካከለና የተመሰቃቀለው፤ የተሳካና የተሰናከለው፤ የሚያምርና የሚያስቀይመው፤ የሚያስደስትና የሚያማርረው፤ የሚያኮራና የሚያሳፍረው ዘመነኛ ኢትዮጵያዊ ሕይወታችንን እንደ ወረደ በእነዚህ ታሪኮች ልሰንድ ሞክሬያለሁ፡፡ የዥዋዥዌ ምርቃት እንደ ሌላው ጊዜ በተንጣለለ አዳራሽ የሚቀርብና በቅንጫቢ ንባብ፣ በሙዚቃ እና ሌላ ጨዋታ የተሞላ ዝግጅት አይደለም። ቀለል ያለ የሽያጭና የፊርማ ፕሮግራም ነው። ያስለመድኳችሁን ፓስቲና ሻይ ግን አላስቀርም። ቅዳሜ ሕዳር 6  አዲሱ እና ሸላዩ የጃፋር መጽሐፍት  መደብር (ለገሃር) እስክትመጡ እናቱን እንደናፈቀ ጨቅላ በር በሩን እያየሁ እጠብቃችሁዋለሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ከቀኑ 8 እስከ 10 ሰዓት ባለው ጊዜ ያመቻችሁን መርጣችሁ ዘው ማለት ብቻ ነው።  ማስታወሻ! -+--- የእኔን ዝግጅቶች ታድመው የሚያውቁ አንባቢዎቼ ካልኩት ሰዓት ዝንፍ ብዬ እንደማላውቅ ምስክር ናቸውና ታረፍዳለች ብላችሁ እንዳታረፍዱ። በዚህ አጋጣሚ ምንግዜም ለማይለየኝ ድጋፍና ማበረታቻችሁ፣ ስልጡን ትችትና ወቀሳችሁ ምስጋናዬን ውሰዱ፡፡
Показать все...
53🙏 7🥰 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
The best and most popular self-help books of all time. We have published them locally with high quality and offer them for sale at reasonable prices. Available in all our stores. JAFER BOOKS
Показать все...
9.86 MB
13🔥 3👍 1
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
እነዚህን የአማርኛ መጻሕፍት በመደብሮቻችን ያገኟቸዋል :: " ያነበበ ተጠቀመ ዕውቀትን ቀሰመ " ጃዕፈር መጻሕፍት !
Показать все...
14.15 MB
15👍 2👎 2🥰 2
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
New Books ALERT 🎆🔖📑
Показать все...
9.86 MB
7🔥 2
አዳዲስ መጻሕፍት
Показать все...
4
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining  fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and  available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
Показать все...
4.87 MB
9🔥 1