Natnael Mekonnen
Открыть в Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Больше182 028
Подписчики
-17824 часа
-1 0697 дней
+17 94330 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሜሮን መብራህቱ የተባለች ወጣትን የገደለው ወንጀለኛ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ።
የፍርድ ውሳኔው ከሦስት ዓመት በላይ ጊዜ ፈጅቷል።
የ23 ዓመቷ ሜሮን መብራህቱ የካቲት 18 /2015 ዓ.ም በመቐለ የአውቶቡስ መናሃሪያ አከባቢ ነው በባጃጅ ተገድላ ተጥላ የተገኘችው።
በግድያው ተጠርጥሮ ክስ የተመሰረተበት በላይ ፀጋይ የተባለ ግለሰብ ነው።
ጉዳዩን የያዘው የመቐለ ማእከላዊ ፍርድ በወጣት ሜሮን መብራህቱ ግድያ የተከሰሰውን ግለሰብ ወንጀለኛነቱን አረጋግጦ ዛሬ ሀሙስ ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም የፍርድ ውሳኔ ሰጥቷል።
ወንጀለኛው ግለሰብ ግድያውን ጨለማን ተገን በማድረግ መፈፀሙ የተገለጸ ሲሆን ይህ የጭካኔ ድርጊቱ አልበቃ ብሎት የፈጸመውን እኩይ ተግባሩን ለመደበቅ ጥረት ማድረጉ የፍርድ ቅጣቱን ከባድ አድርጎታል።
ፍርድ ቤቱ ግለሰቡን በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል።
ይህ የፍርድ ውሳኔ የተላለፈው ከሦስት ዓመት በላይ ጊዜ ከወሰደ በኋላ ነው።
ምንጭ ቲክቫህ ኢትዮጵያ
00:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
ድሮም ጀሞሮ ባንዳነት አለ። የምናውቀው ነው። በጣሊያን ግዜ አገራቸውን ትተው ሕዝባቸውን ክደው ከጠላት ጋር የተሰለፉ ነበሩ። አሁንም በየቦታው ባንዳ ማየታችን ሊደንቀን አይገባም።
IMG_2490.MP43.80 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኑክሌር ኃይል ለኢትዮጵያ ልማት ምሶሶ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
#Ethiopia: የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ለኢትዮጵያ ልማት ምሶሶ መሆኑን በማስታወቅ፣ ‹‹የማይናቅ ብዛት ያለው የአገሪቱ ሕዝብ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል ድህነትና አስተማማኝ ያልሆነ አቅርቦት እያገኘ ድህነትን ልናሸንፍ አንችልም፤›› አሉ።
ሚስትሩ ይህን ያሉት ሰኞ ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል የኢትዮጵያ የኑክሌር ኃይል ኮሚሽንና የኑክሌር ኃይል ልማት መርሐ ግብር ማስጀመሪያ የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉ ባለሥልጣናትም ፕሮጀክቱ በአገሪቱ ያለውን ከፍተኛ የኃይል እጥረት ለመቅረፍ፣ ወደ ኢንዱስትሪና ቴክኖሎጂ ማስፋፋት ለመሸጋገር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/148749/
00:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
☎️ +251986687513
☎️ +251929261190
አባይ ሆምስ ሪልእስቴት
➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ
📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ
➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ
➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_2483.MP416.32 MB
ሰሞኑን በቡድን ከነትጥቃቸው ሰላም ይሽለናል በማለት እጃቸውን ለመከላኪያ ሰራዊት የሰጡት የፋኖ አመራሮችና ታጣቂዎች በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ መግለጭ እየሰጡ ይገኛሉ:: ሙሉ ዘርዝር መረጃውን ከሰዕታት በኃላ ይዤ እመለሳለሁ::
አሻም ቴሌቪዥን ሙሉ በሙሉ ስርጭት ማቆሙን አሳወቀ
ከአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የቦርድ አባላት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።
አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከተመሰረተችበት ባለፉት 8 ዓመታት ጀምሮ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዜናና ወቅታዊ እንዲሁም በመዝናኛ ዝግጅቶች መረጃዎችን በቴሌቪዥን እና በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቿ ስታደርስ ቆይታለች፡፡
ይሁን እንጂ አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ስራዋን ለመቀጠል አቅም ስለሌላት በቴሌቪዥንም ሆነ በየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቿ ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በይፋ ስርጭት ማቆሟን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ስለሆነም ከተጠቀሰው ጊዜ ጀምሮ የአሻም ሚዲያ መታወቂያ በመያዝ ወይም የሚዲያዋን ሎጎ በመጠቀም በየትኛውም ሁነት (Event) ፣ በእቅድ ዜና ወይም ፕሮግራም ፣ በስልጠና መድረክ ፣ ቃለ-መጠይቅ እና በመሰል ጉዳዮች ላይ የሚገኙ (የሚሳተፉ) ባለሞያዎች የሚዲያ ተቋሙን እንደማይወክሉ ለሁሉም የግልና መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ጭምር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ባለፉት 8 ዓመታት ከአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጋር አብራችሁ ለዘለቃችሁ ለውድ ተመልካቶቻችንና ተከታታዮቻችን ልባዊ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው፡፡
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገለፀ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልጿል።
አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል በቁጥጥር ሥር ሊውል የቻለው ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል እና መልካም ሥነ-ምግባር በተቃራኒ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት የታዩት አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር በዋሉበት የወንጀል ጉዳይ ጋር በተያያዘ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ዕውቅና እና ገንዘብ ለማግኘት ብቻ በማሰብ ሚዲያዎችን ኃላፊነት በጎደለው አኳሃን እየተጠቀሙ በተለይ ወጣቱ ትውልድ በመልካም ሥነ ምግባር ተቀርጾ ሀገርን የሚጠቅሙ ተግባራትን እንዳያከናውንና በተቃራኒው በትውልዱ ላይ ርካሽ ባህልን ለመጫ የሚደረገው ተግባር ለመከላከል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታውቃል።
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቲክቶከሮቹ አዶናይ እና ጃኒ ዛሬ አመሻሽ ታስረዋል።
አዶናይ እና ጃኒ ማምሻውን በጸጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።”ስግጥ ፍምስ” በሚል የሚታወቀው አዶናይ ከጃኒ ጋር ዛሬ በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል።
02:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
🇪🇹 እንኳን ደስ አለን! 🎉
የወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ በአል ጊፋታ በዩኔስኮ የማይዳሰሱ የአለም ቅርሶች ተመዘገበ!
በህንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ የሚገኘው የዩኔስኮ 20ኛው ጉባኤ ጊፋታን የአለም ቅርስ አድርጎ መዝግቧል።
ይህንን ድንቅ ባህል ጠብቆ ላቆየው፤ ላዳበረው፤ ለተረከበው የወላይታ ህዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
የኢትዮጵያን ውብ ባህል፣ ተፈጥሮና ታሪክ ለአለም ገልጠን የምናሳይበት ወቅት አሁን ነው!
የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ
IMG_2446.MP452.34 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በብልሹ አሰራር ውስጥ ተዘፍቀው በተገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል።
ይህን እኩይ ተግባር ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ህብረተሰቡ ተጨባጭ መረጃዎችን በጥቆማ መቀበያ ነፃ የስልክ መስመር 7079 አልያም በአካል ቀርቦ መረጃ በመስጠት እንዲያግዝም ተጠይቋል።
ብልሹ አሰራር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከሚያደርሰው ተፅዕኖ ጎን ለጎን የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት በመንፈግ የመልካም አስተዳደር ችግር ይሆናል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮም በየጊዜው የሚነሱ ብልሹ አሰራሮችንና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ አሰራርን በማዘመን አገልግሎቶች በቴክኖሎጅ እንዲታገዙ አድርጓል።
ከዚህ ጎን ለጎንም የመልካም አስተዳደር መንስኤ የሆኑና በብልሹ አሰራር ውስጥ በተዘፈቁ አመራሮችና ባለሙያዎች ላይም የእርምት እርምጃ ወስዷል እየወሰደም ነው።
ቢሮው የሰነዳቸው መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በ2017/18 በጀት ዓመት በብልሹ አሰራር ውስጥ ተዘፍቀው የተገኙ 138 አመራርና ሠራተኞችን በመለየት 66ቱን ከስራ ማሰናበትን ጨምሮ በከባድ የዲሲፕሊን ቅጣት የተቀሩት ደግሞ በቀላል የዲስፕሊን ቅጣት እንዲቀጡ አድርጓል።
ከዚህ በተጨማሪም በተለያየ መንገድ ጥቆማ ቀርቦባቸው ማስረጃ ያልተገኘባቸውን 84 የተቋሙ ሰራተኞች ከነበሩበት ክፍለ ከተማ እንዲዘዋወሩ ተደርጓል።
በቀጣይም በሀገር እድገት ላይ ፀር የሆነውን ይህን ብልሹ አሰራር እንደ ተቋም ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም እየተደረገ ያለውን ዘርፈ ብዙ ተግባር ህብረተሰቡም ተጨባጭ መረጃዎችን በጥቆማ መቀበያ ነፃ የስልክ መስመር 7079 አልያም በአካል ቀርቦ መረጃ በመስጠት እንዲያግዝ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል።
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእስር ዜና፡ ቲክቶክሩ እና ድምፃዊ ጆሲ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ::
በቲክቶክ ማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ባለው ስራው እና በሙዚቃ ሥራዎቹ የሚታወቀው ወጣት ጆሲ (Josie) ትላንትና አመሻሽ ላይ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተዘገበ።
ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ የጆሲ መታሰር ምክንያት በቅርቡ በተካሄደው የቲክቶክ ሽልማት (TikTok Awards) ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሉ ቀይ ቀለም ያለው ልብስ ለብሶ መቅረቡ ነው።
የጆሲ ማብራሪያ፡ አርቲስቱ አለባበሱን የመረጠበት ዋናው ዓላማ ስለ ሴቶች የወር አበባ ጤና (menstrual health) ግንዛቤ ለማስጨበጥ መሆኑን ገልጿል ነበር ከዛ ይቅርታ ማለቱ ተመላክቷል::
ጆሲ ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ‘አግባብ ያልሆነ አለባበስ’ በሚል ምክንያት በቁጥጥር ስር ውለው ከነበሩ ሌሎች ቲክቶከሮች ጋር ተደባልቆ መታሰሩ ታውቋል።
የፌዴራል ፖሊስ ከዚህ ቀደም የቲክቶክ ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የታዩ ከባህል የወጡ የአለባበስ ጉዳዮችን እየመረመረ መሆኑን ፍንጭ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ አሁን የተወሰደው እርምጃም የዚያ ክትትል አካል እንደሆነ ተዘግቧል።
00:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
☎️ +251986687513
☎️ +251929261190
አባይ ሆምስ ሪልእስቴት
➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ
📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ
➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ
➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_2438.MP416.33 MB
አዲሱ የሌቦች ዘዴ
ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት ባለስልጣናት የሚገኙበትን ማንኛውንም ስብሰባና Event ልክ እንደመንግስት አካል ተከታትለው የሚሳተፉ የመንግስት ሰዎች ነን የሚሉ ግን ምንም ውስጥ የሌሉ ግለሰቦች በዝተዋል። አላማቸው በቦታው ከሚገኙ ባለስልጣናት ጋር ፎቶ በመነሳት ከመንግስት ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ለህዝቡ ማሳየት ነው።
ሰሞኑን እየሰማሁ ያለሁት ነገር ይገርማል። የዘመኑ አጭበርባሪዎች ፋሽን የመንግስት ሰዎችን ስለማውቅ ጉዳይህን ልግደልልህ የሚል ሆኗል። ከተማው ላይ ሁሉም ቦታ የምታገኟቸው ግለሰቦች፣ በማይመለከታቸው ስብሰባና መድረክ ዘንጠው ከፊት የሚቀመጡ ሰዎች፣ ባለሃብት ነን ብለው ሚዲያ ላይ በማጮህና የመንግስት ባለስልጣናትን በማስጨነቅ አብረዋቸው ምሳ በመብላትና ፎቶ በመነሳት ከነሱ ጋር የተለየ ግንኙነት እንዳላቸው በማስመሰል ራሳቸውን አድራጊ ፈጣሪ አድርገው በህዝብ ጭንቅላት ውስጥ በመሳል ሰዎችን "ይህንን ጉዳይ ላስፈፅምላችሁ፣ እገሌ ከሚባለው ባለስልጣን ጋር ላስተዋውቃችሁ" በማለት በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ የሚዘርፉ ብዙ ሰዎችን እያየን ነው። ተደርሶባቸውም በቅርቡ የታሰሩ አሉ።
በዚህ ብቻ አይበቃም። እነዚህ ሰዎች መንግስትን የሚደግፉ መስለው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ወይም ክብርት ከንቲባዋን ብቻ በመነጠል ለሰው ልጅ የማይቀርብ ሙገሳና ከንቱ ውዳሴ ሲደረድሩ በመዋል፣ ከባለሃብቶች ጉዳይ እናስፈፅምላችሁ፣ ሚኒስትር እገሌ በግል ያናግረኛል፣ የእንትን ሚኒስትሩ ጓደኛዬ ነው በማለት መንግስት ላይ እንደተውሳክ ተጣብቀው የግል ፍላጎታቸውን የሚያካሂዱ ብዙዎችን እያየን ነው።
በደምብ እስከማውቀው ድረስ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆኑ ሌሎቹ አመራሮች ከንቱ ውዳሴና አምልኮ ቀረሽ ሙገሳን አብዝተው የሚጠየፉ ናቸው። መሪን ማክበርና መንግስትን መደገፍ ልክና ስርአት አለው ከዚያ ባለፈ ግን መስመር የዘለለ ማሽቃበጥ በመጀመሪያ ደረጃ ራሳቸው መሪዎቹን ምቾት ይነሳል ሲቀጥል ደግሞ ከልብ ያልሆነ ውዳሴ ስለሆነ የውሸት ነው። አሁን ኩላሊቱ እጅግ ጤነኛ ለሆነ መሪ ከመሬት ተነስተው "አስፈላጊ ከሆነ ለአብቹ የአካል ክፍሌን ቆርጬ እሰጣለሁ" የሚሉ ሰዎች ችግር ቢፈጠር ፍሬቻ ሳያበሩ የሚታጠፉ አጭበርባሪዎች ናቸው። ከዚህ ባለፈ እንዲህ አይነት መስመር የዘለለ ከንቱ ውዳሴ ሐገሪቱ በአንድ ግለሰብ ብቻ የምትመራ አድርጎ ከመሳል ያለፈ አንዳች ፖለቲካዊ ትርፍ የለውም። እንደነዚህ አይነት ሰዎች ለመንግስት ጠላት ከመፈብረክና ሐገረ መንግስቱን በተለየ መልክ ከመሳል ያለፈ አንዳች ጥቅም የላቸውም።
በዚህ አመት ፖሊስ እየወሰደ ያለው እርምጃ የመንግስትን አቋም በደምብ ያሳያችሁ ይመስለኛል። ባለሃብት ነኝ ብለህ በየሄድክበት የመንግስት ደጋፊነትህን ስለተናገርክ በወንጀል ከመጠየቅ አታመልጥም። መንግስትን እደግፋለሁ ብለህ በብሔር ውስጥ በመሸሸግ ህዝብና ህዝብን ስታባላ ከተገኘህ ብልፅግናን ከመደገፍ አልፈህ ብታመልከውም ትታሰራለህ። (ዳለቻን አስታውስ) የመከላከያን ልብስ ለብሰህ መሬት እስኪጠብህ ብትንጎማለል፣ ቀን ከሌት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም እያወደስክ ብትውል፣ ከፈለከው ሚኒስትርና ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር ምሳ የምትበላ ሰው ብትሆን፣ በመንግስት ደጋፊነት ስም ምስኪኑ ህዝብ ላይ የፈለኩትን የማድረግ ልዩ ፍቃድ አለኝ ያልክ ቀን ራስህን እስር ቤት ታገኘዋለህ። በኢትዮጵያ ምድር ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል ነው።
እዚህ ጋር ሳልናገር የማላልፈው በተለይ ባለሃብቶች እገሌ ከመንግስት ጋር ግንኙነት አለው በማለት ሚዲያ ላይ ከአስሩ ባለስልጣን ጋር እየተለጠፈ ፎቶ ለተነሳ ሁሉ አታሸርግዱ። እኔ ያለኝ መብት፣ አንድ ባለስልጣን ያለው መብት፣ አንድ ደሃ ያለው መብት፣ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር እኩል ነው። እኩልም ሊሆን ይገባል። የራሱን ፎቶ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እያቀናበረ የቤተመንግስት ባለሟል እንደሆነ የሚያስመስል ቀጣፊ የመንግስት ደጋፊ ነኝ ባይ አንዳች የሚፈይድላችሁ ነገር የለም። አብዛኞቹ መሬት ጠበበን የሚሉ ሰዎችን እላይ ያሉ ሰዎች ከነመፈጠራቸውም አያውቋቸውም።
እኔን ጨምሮ ከመንግስት ጋር የተለየ ግንኙነት ያለን የሚመስሏችሁ ሰዎች ከየትኛውም ባለስልጣንና የጦር መሪ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለን ልነግራችሁ እፈልጋለሁ። አትሞኙ። መብታችሁ የሆነን ጉዳይ በህጋዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ ሄዳችሁ ጨርሱ። ምንም ያህል መንገዱ ከባድ ቢሆን መብታችሁን ለሆነ ግለሰብ አሳልፋችሀየ አትስጡ። ከዚህ ውጪ ለመንግስት የበኩር ልጅ ነን በሚሉ ሰዎች ሃብት ንበረታችሁን እንዳታጡ እመክራችኋለሁ። ሌሎቻችሁም አደብ ግዙ። ዶክተር አብይን እንደምትሉት ከልብ የምትወዱ ከሆነ ሃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ሁኑለት። እነዚህ እይታዎቼ ላለፉት 3 አመታት ኢትዮጵያ በብዛት ስመላለስ የታዘብኳቸው እና ያየኃቸው እውነታዎች ናቸው::
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
እየገቡ ነው! በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጫካ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ለ10ኛ ዕዝ ክፍለጦሮች እጅ መሥጠታቸውን የክፍለጦር አመራሮች ተናግረዋል።
የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ 33 የፋኖ ቡድን ታጣቂዎች እጅ ሰጡ
እየገቡ ነው! በምስራቅ ጎጃምዞን በጎዛምን ወረዳ በፈንዲቃና በሊባኖስ አካባቢ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 33 የፋኖ ቡድኑ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ መስጠታቸውን የጎዛምን ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አለሙ ውበት ተናግረዋል።
ዋና አስተዳዳሪው የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን በወረዳው የተለያዩ አካባቢዎች ባደረጉት የተጠናከረ ህዝባዊ ውይይትና ጀግናው መከላከያ ሠራዊቱና የፀጥታ ሃይሉ በመቀናጅት እየሠሩ ባሉት የህግ ማስከበር ስራ የተገኘ ውጤት መሆኑንም አስረድተዋል።
አቶ አለሙ ሠራዊቱና የፀጥታ ሃይሉ በወረዳው እስከሁን ባደረጉት የህግ ማስከበር ዘመቻም ግንባታቸው ተቋርጦ የነበሩ የቸር ተከል አየር ማረፊያን ጨምሮ በርካታ የህዝብ መገልገያ መሠረተ ልማት ግንባታ ስራዎች በሚፈለገው ደረጃ እንዲቀጥሉና ለአገልግሎት ክፍት መሆን እንደቻሉም አስረድተዋል።
