ru
Feedback
83 551
Подписчики
-10124 часа
-4217 дней
-1 67230 день
Архив постов
ለምንድንነው ግን የኛን YouTube Subscribe የማታደርጉት እረ ሼም ነው https://youtube.com/@ethiodishmereja?si=oNm2TZRi20RKLo2v
Показать все...
👍 7😁 6 2
Repost from TgId: 3310923875
ሰርፕራይዙ ምን እንደሆነ አውቆ የመጀመርያው Download ያደረገ ሰው ScreenShoot ይላክልኝ 1 Xcruiser V8 AI Box በነፃ ይሸለማል @bkjabot
Показать все...
13😁 4
Repost from TgId: 3310923875
ለ Xcruiser V8 AI Box ተጠቃሚዎች AppStore ውስጥ ያስቀመጥንላችሁ Surprise አለ ገብታችሁ እዩት
Показать все...
😁 2👍 1
Repost from TgId: 3310923875
Xcruiser V8 AI Box ተጠቃሚዎች አሁን Dates/Apollo5 Pro Update ለቀናል ቼክ አድርጉት በዛውም Apollo5 Pro ላይ እንዲስተካከል የምትፈልጉትን ነገር ፃፉልን
Показать все...
👍 3😁 3 1
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступно
በ Xcruiser V8 AI Box ላይ ScreenShoot ለማድረግ Page Down የሚለውን በተን ጫን አድርገን መያዝ ብቻ ነው
Показать все...
3👍 1😁 1🎉 1
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступно
በ Xcruiser V8 AI Box ላይ ScreenRecord ለማድረግ Page Up የሚለውን በተን ጫን አድርገን መያዝ ብቻ ነው
Показать все...
2
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступно
Xcruiser V8 AI Android Box ነፃ 1 አመት Dates/Apollo5 Pro አለው ኳስና ፊልም በሚገርም 4K ጥራት መመልከት ይችላሁ
Показать все...
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступно
Xcruiser V8 AI Android Box ነፃ 1 አመት Netfly VIP አለው ኳስና ፊልም በሚገርም 4K ጥራት መመልከት ይችላሁ
Показать все...
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступно
ለ Xcruiser V8 AI Box ተጠቃሚዎች Apollo5/Dates Application ነፃ 1 አመት ሰርቨር እንዳለው ይታወቃል እሱ App ውስጥ ደግሞ Night (Adult የአዋቂ) ወደ 40 የሚደርሱ ቻናሎች ነበሩት ተውልድ ከመጠበቅ እና ከሞራል አንፃር ሁሉም የ Xcruiser V8 AI Box ላይ የአዋቂ ቻናሎቹን ከሰርቨር Disable አድርገናቸዋል ስለዚህ እቃውን የገዛችሁ ሰዎች አዋቂ እና ሀላፊየት የሚሰማችሁ ከሆናችሁ ብቻ ወደ ማንኛውም mango ሰርቨር የሚሞላ ሰው ወይም ወደኛ Serial number በመላክ ቻናሎቹን Enable ማስደረግ ወይም መጠቀም ማየት ትችላላችሁ ሌሎች ሰዎች እንዳያዩባችሁ ከፈለጋችሁም ደግሞ እራሳችሁ አፑን በ Password Lock ማድረግ ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
Показать все...
4

Xcruiser V8 AI Box ዋጋ ለመግዛት ወይም ዋጋ ለመጠየቅ ☎️#ይደውሉ 0905060711 0906070505 0911961727 አቢቲ 0949149273 ሙኬ 0911060101 ቤኪ
Показать все...
6😁 4🤩 1
Repost from TgId: 3310923875
00:31
Видео недоступно
Xcruiser V8 Android Box ላይ እንዴት አድርገን Application Disable እና Enable እንደምናገርግ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ጥቅሙም እንደሚታውቀው ይሔ Android Box ወይም ይሔ TV Smart ማድረጊያ 1 አመት Netfly VIP እና 1 አመት ደግሞ Dates/Apollo5 Pro ነፃ ሰርቨር እንዳለው ይታወቃል በዚህ ምክንያት ሁለቱም አብዛኛው የሚያስተላልፉት ቻናሎች ወይም ፕሮግራሞች ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ስለሆነ ሁለቱንም አንድላይ መጠቀም ጥቅም የለውም ስለዚህ ሁለት አመት ድረስ በነፃ በዚህ BOX ኳስ እና ፈልም ለማየት ገና እንደገዛችሁት ከኢንተርኔት ጋር ከማገናኘታችሁ በፊት ከሁለት አንዱን Application Disable ታደርጉትና በአንዱ ደግሞ የምትፈልጓቸውን ኳስ እና ፊልሞች ተከታትላችሁ ከአንድ አመት በሗላ የተጠቃማችሁበት Application ቀኑ ደርሶ Expired ሲያደርግ አንዱን Application Enable አድርጋችሁ ተጨማሪ አንድ አመት በነፃ ኳስ እና ፊልም ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው ስለዚህ አጠቃላይ ሁለት አመት ዘና ብላችሁ መኮሙከም ነው ያበደ Android Box ማለት Xcruiser V8 AI Box ነው ሳያልቅ እና ዋጋ ሳይጨምር ዛሬውኑ የግልዎ ያድርጉት ስለ Xcruiser V8 AI box የበለጠ ለማወቅ Click Here
Показать все...
2.96 MB
2😁 2😱 2
Фото недоступно
Hello Netflier, To deliver a top-tier TV experience, we're upgrading our service partners. This means we're temporarily removing a few unstable channels. We know some of you love them, and we're already working to bring them back with better quality and stability. This short-term step is essential for a much better, long-term experience. Thank you for your understanding! Sincerely, The Netfly Team
Показать все...
4
Repost from TgId: 3310923875
03:59
Видео недоступно
የ Xcruiser V8 AI Box ውስጣዊ እይታ ሰኞ ወደገበያ ይገባል ስለዘገየንባችሁ ወይም ባልናችሁ ቀን ስላላደረስን ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን ግን የጠበቃችሁ ሰዎች እጅግ በጣም ትደሰታላችሁ Most Powerful Android Box (TV Smart ማድረጊያ ነው የበለጠ ስለ እቃው ለማወቅ እዚህ ጋር ይጫኑ👉 Click Here
Показать все...
32.66 MB
8👍 5🔥 4😱 3😁 2
በፈጣን ሁኔታ ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot
Показать все...
😁 7👍 1
Urgent ማሳሰቢያ የመርካቶ ገበያን ፌክ Android Box በተያዩ ስሞች ገበያውን አጨናንቆታል በፍፁም እንዳትገዙ ብራችሁን ከማቃጠል አይተናነስም ስለ TV Smart ማድረጊያ የማያውቁ ሰዎች እየተሸወዱ ነው እናንተም የኔ ተከታዮች እንዳችሸወዱ ለምታውቋቸው ሰዎች እየነገራችሁ እኔ ከታዘብኳቸው ነገሮች ውስጥ ከውጪ የሚፅፉት GB 128GB, 256GB ይሉና ውስጣቸው ከ 4GB ያነሰ ነው Ram ደግሞ 4GB, 8GB, 16GB ይልና ውስጡ 1GB ነው Android Version 14 እና 15 ብሎ ይፅፍና ውስጣቸው 7 ነው ይሔም የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን እንዳይቀበል ያደርገዋል Hardware ደግሞ ጥራታቸውን ያልጠበቁ ናቸው ሪሞታቸው ብሉቱዝ አይደለም ከ አንድ ወር በላይ የሚያገለግሉ አይመስለኝም ብራንድም ስለሌላቸው ሪሞት እንኳን ገበያ ላይ ማገኘት አትችሉም በአጠቃለቃላይ በሽታ ነው በብራችሁ የምትገዙት ሀሳባቸው የሚመስለው አብዛኛው ሰው ስለስማት ማድረጊያ እውቀቱ ስለሌለው ዋጋ ይቀንስ እንጂ ይገዙናል ይሸጣል ብለው ነው በተጨማሪም ይሔንን በየገበያው የተበተኑ Smart ማድረጊያዎችን ከገዙ በሗላ የገዙ ሰዎች ሁሉም TV Smart ተመሳሳይ ጃንክ ስለሚመስላቸው በሌላ ጊዜ ስለስማት ማደረጊያ ለመስማት ወይም ለማወቅ ያላቸው ፍላጎት እጅጉኑ ይቀንሳይ ወይም ከነአካቴው ፍላጎት አይኖራቸውም እና እኔም ገበያው እንዳይረበሽ በማሰብ ነው ይሔንን መረጃ በቴሌግራማችን ያካፈልኳችሁ እናመሰግናለን። ይሔንን ፅሁፍ Share በማድረግ ወዳጆቻችሁን ከመበላት ያትርፏቸው ምክንያቱም መርካቶ ተበተነ ማለት በየቦታው በ ቀን ውስጥ ይዳረሳል Smart ማድረጊያ ስትገዙ ብራንድ እየጠየቃችሁ Google YouTube Tiktok ሰርች እያደረጋችሁ ቢሆን ይመረጣል
Показать все...
19😁 12👍 9🔥 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
The Xcruiser Quattro LNB (XL4QHD) is a specific model of low-noise block downconverter designed for a multi-switch central satellite system.  A quattro LNB is used in conjunction with a multiswitch to distribute satellite signals to multiple receivers. It provides four specific outputs, each corresponding to a different signal polarity and frequency band combination:  Vertical/Low (V/L) Vertical/High (V/H) Horizontal/Low (H/L) Horizontal/High (H/H)  This design ensures each connected satellite receiver can access the full range of satellite signals via the multiswitch.  Key Specifications of the XL4QHD  Design: Universal Linear Quattro Ku-band LNB with PLL (Phase Locked Loop) design. Frequency Range (Input): Low Band: 10.70 ~ 11.70 GHz High Band: 11.70 ~ 12.75 GHz Frequency Range (Output): Low Band: 950 ~ 1950 MHz High Band: 1100 ~ 2150 MHz L.O. Frequency: Low Band: 9.75 GHz High Band: 10.60 GHz Noise Figure: 0.7 dB (both bands). Conversion Gain: 65 dB. Switching: Uses 0 Hz/22 KHz tones for band switching and varying voltages for polarization switching (10.5-14.2V for vertical, 15.5-21.0V for horizontal). Construction: Built with heat and waterproof material for weather protection.  Where to Purchase The Xcruiser Quattro LNB XL4QHD can be found at specialized satellite equipment retailers and online marketplaces. You can check the Xcruiser official website 
Показать все...
4👍 2😱 1

⭐BAKU 1502DD ለጥገና ባለሙያዎች የሚሆኑ DC በቅናሽ አስገብተናል!! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
4
Red TV አስሞልታችሁ አልሰራ ካላችሁ Refresh ለማድረግ
Показать все...
👍 6 3😁 2🎉 2