fa
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

رفتن به کانال در Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

نمایش بیشتر
46 452
مشترکین
-524 ساعت
-1237 روز
-52930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '25
دسامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
نوامبر '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+492
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+760
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 091
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+1 429
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 295
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+435
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+488
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+177
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+465
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+192
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+753
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+499
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+1 033
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+1 452
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+257
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+157
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+288
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+1 158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+3 087
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+956
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+55 289
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 دسامبر+1
15 دسامبر+6
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر0
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر+3
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
የመስጅዳችን የማይክ ጉዳይ እንዲሳካ 218 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር ብትነይቱ 545 ሰወች እያንዳንዳቹህ 200 ብር ብትነይቱ 109 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1000 ብር ብትነይቱ 10 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር ብትነይቱ እንዲሁም አላህ ሰፍ ያለ ሪዝቅ የሰጣቹህ ሰወች ለአላህ ቤት ነይቱ ?

1 32003

2
በርካቶች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ ይቅር ይበላቹህ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምርላቹህ አላህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን በጤናቹህ ላይ አፊያን ይጨምርልላቹህ ። ሌሎቻችሁም ተቀላ+3
በርካቶች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ ይቅር ይበላቹህ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምርላቹህ አላህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን በጤናቹህ ላይ አፊያን ይጨምርልላቹህ ። ሌሎቻችሁም ተቀላቀሉ
1 623
3
አቅም የለንም የምትሉ ሰወች በቻላችሁት ተሳተፉ እንዲሁም አላህ መካከለኛ ሪዝቅ ለወፈቃቹህ ሰወች ደሞ ለአላህ ቤት ነይቱ 1000429906737  መሀመድ ጁድ
1 801
4
"ሰደቃ ገንዘብን አትቀንስም። ይልቁንም አላህ ይቅር ለሚል ባሪያ ክብርን እንጂ አይጨምርለትም። ለአላህ ሲል የሚተናነስን ሰው አላህ ከፍ ያደርገዋል!" ሶሂህ ሙስሊም
1 797
5
ሁሌም ከመልካም ስራ የማይጠፍ ሌላ ወንድም ለአላህ ቤት 5000 ብር አስገብቷል ። አላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የምትሰራቸው መልካም ስራወች ብርሀን ይሁኑህ
ሁሌም ከመልካም ስራ የማይጠፍ ሌላ ወንድም ለአላህ ቤት 5000 ብር አስገብቷል ። አላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የምትሰራቸው መልካም ስራወች ብርሀን ይሁኑህ በቤተሰብህ ላይ ውዴታን በጤናህ ላይ አፊያን በገንዘብህ ላይ በረካን አላህ ይጨምርልህ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 11ሺ ብር ደርሰናል የሚቀረን 109ሺ ብር ነው ።
1 912
6
No text
No text
1 700
7
ያላችሁን በዚህ አካውንት አስገቡ 1000429906737 መሀመድ ጁድ አብሽሩ ተሳተፉ @faysul
1 783
8
የ120ሺ ብሩን ጉዳይ ወላሂ አላህ የመረጠው ብቻውን ይሸፍነዋል ። ለአላህ ቤት የሚሰጥ ሰደቃ ምነኛ አማረች በዛላይ ሰወችን አዛን ሰምተው ወደ መስጅድ እንዲመጡ መጥሪያ ሰበብ መሆን ምነኛ አማረ?
1 929
9
ዘመቻው ተጀምሮ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 2000 ብር ደርሰናል ። አንድ ወንድማችን ስራ የለኝም ብሎ 500 ብር አስገብቷል ። ዱዓ አድርጉለት አላህ ሀጃውን ያውጣለት ። እየተሲተፍቹህ ያላችሁ ወ+1
ዘመቻው ተጀምሮ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 2000 ብር ደርሰናል ። አንድ ወንድማችን ስራ የለኝም ብሎ 500 ብር አስገብቷል ። ዱዓ አድርጉለት አላህ ሀጃውን ያውጣለት ። እየተሲተፍቹህ ያላችሁ ወንድምና እህቶች አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው ።
2 049
10
የመስጅዱ ኮሚቴ አያቅም ኢማሙን ነግሬቸዋለሁ ኢንሻ አላህ ተሳክቶ ሰርፕራይዝ እናደርገዋለን ። ረመዷን እየደረሰ ነው ነፍሶቻችን በኸይር ስራ ማጠናከር አለብን በርቱ ተሳተፉ ካላቹህ ላይ ለአላህ ቤት ነይቱ
2 435
11
የአላህ ቤት አዛን ማውጫ አቶልና እስኪ የተመረጣቹህ ሰወች እስኪ ተሳተፉ @faysul
2 608
12
የ120ሺ ብር የኸይር ዘመቻ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች ዛሬ አንዲት አጠር ያለች የኸይር ስራ ዘመቻ ላይ ተሳተፉ ። ከላይ የምትመለከቱት መስጅድ+1
የ120ሺ  ብር የኸይር ዘመቻ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች ዛሬ አንዲት አጠር ያለች የኸይር ስራ ዘመቻ ላይ ተሳተፉ ። ከላይ የምትመለከቱት መስጅድ ለበርካታ ጊዚያት በአስቸጋሪ ሁኔታ የአንፕሪፍየር/እስቢከር/ሆርን ችግር ነበረበት ። ከወራት በፊት ደሞ ኢሄው ያላቸው ተበላሽቶ እየተሰገደ ያለው ያለ ድምፅ ከሆነ ቆይቷል ። መስጅዱን በቅርበት ስለማቀው የሚሸፍን ቢፈለግም ሰው ሳይሸፍን ቀረ እናም የዚህን መስጅድ ጉዳይ አንዴ እንጨርስ ባረከላሁ ፊኩም ። ለዚህ መስጅድ የሚያስፈልገን 120ሺ ብር ነው ። የሚያስፈልገን እቃወች 1:- አንድ አንፕሪፍየር 67ሺ ብር 2:- ሁለት አስፒከር አንዱ 9500 3:- ሁለት ሆርን 11500 በዚህ መልኩም መሳተፍ ይቻላል ለመሳተፍ @faysul 1000429906737   የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ። https://t.me/darulOmah https://t.me/darulOmah
2 666
13
No text
No text
2 779
14
አሁንም ምሽት 1:43 ሎጊያ ከተማ በድጋሜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። አላህ ሆይ አንተ እዘንልን
2 716
15
ውሸት አደለም ስልካቹን ዝንጥ ለማድረግ ትክክለኛ ማራኪ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ምስሎች እና ማራኪ ፒክቸሮች አዳዲስ ጥቅሶች ለማግኘት ፈጥነው ጆይን ይበሉ
ውሸት አደለም ስልካቹን ዝንጥ ለማድረግ ትክክለኛ ማራኪ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ምስሎች እና ማራኪ ፒክቸሮች አዳዲስ ጥቅሶች ለማግኘት ፈጥነው ጆይን ይበሉ
3 838
16
No text
No text
4 068
17
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ ላይ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ መደረጉን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ! የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ጋ
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ ላይ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ መደረጉን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ! የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ከፍተኛ ምክር ቤቱ የሀጅ ጉዞ መስናዶ ግልፅና ፈጣን አገልግሎት እንዲኖረው ለማድረግ በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የሚመራ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ገልጿል፡፡ የሐጅ ምዝገባ ከህዳር 22/2018 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝና ጥር 18 /2018 ከ40 ቀናት በኋላ ምዝገባው እንደሚጠናቀቅም አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ መጅሊስ በመግለጫው ላይም ጠቅላይ ም/ቤቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ከአምናው 4921 ዶላር ክፍያ በማሻሻል 4228 በማድረግ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ ማድረጉንም አንስቷል፡፡ የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር 740 ሺህ ብር መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ በጠቅላይ ም/ቤት ለሐጅ ሚ/ር የዲያስፖራው የሐጅ ምዝገባ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው በቀረበው ጥያቄ መሠረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ እንደሚገኝም ነው የተገለፀው። ሐጅ ለማድረግ ያቀዳችሁ ምዕመናንም ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ ጥቂት ጊዜ ስለሆነ መጥተው እንዲመዘገቡም ከፍተኛ ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡
5 141
18
የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ ላይ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ መደረጉን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለጸ! የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ከፍተኛ ምክር ቤቱ የሀጅ ጉዞ መስናዶ ግልፅና ፈጣን አገልግሎት እንዲኖረው ለማድረግ በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የሚመራ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ገልጿል፡፡ የሐጅ ምዝገባ ከህዳር 22/2018 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝና ጥር 18 /2018 ከ40 ቀናት በኋላ ምዝገባው እንደሚጠናቀቅም አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ መጅሊስ በመግለጫው ላይም ጠቅላይ ም/ቤቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ከአምናው 4921 ዶላር ክፍያ በማሻሻል 4228 በማድረግ ከ600 ዶላር በላይ ቅናሽ ማድረጉንም አንስቷል፡፡ የዘንድሮ ዓመት የሐጅ ጉዞ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር 740 ሺህ ብር መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ በጠቅላይ ም/ቤት ለሐጅ ሚ/ር የዲያስፖራው የሐጅ ምዝገባ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው በቀረበው ጥያቄ መሠረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ እንደሚገኝም ነው የተገለፀው። ሐጅ ለማድረግ ያቀዳችሁ ምዕመናንም ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ ጥቂት ጊዜ ስለሆነ መጥተው እንዲመዘገቡም ከፍተኛ ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡
1
19
No text+7
No text
4 865
20
የ1447ኛውን የሐጅ ምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው። መግለጫው በመጅሊሱ አዳራሽ እየተከናወነ ይገኛል። ሙሉ ይዘቱን ኢንሻ አላህ ከቆይታ በኋላ+1
የ1447ኛውን የሐጅ ምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው። መግለጫው በመጅሊሱ አዳራሽ እየተከናወነ ይገኛል። ሙሉ ይዘቱን ኢንሻ አላህ ከቆይታ በኋላ ይዘን እንመለሳለን።
4 376