ᗩ+ አካዳሚ
رفتن به کانال در Telegram
🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya 🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy
نمایش بیشتر79 574
مشترکین
-8524 ساعت
-5007 روز
-2 08730 روز
آرشیو پست ها
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።
የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።
ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለአባታችን ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መፅናናትን ይመኛል።
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Make_Money
⚠️ በLinkedIn አካውንታቹ 100ብር እስከ 742ብር በቀን ተከፋይ ይሁኑ
LinkedIn Account ካላቹ ዛሬውኑ ተከፋይ መሆን ትችላላቹ::
👉የ Account ደህንነት ምንም የሚያያሳስብ ነገር የለም
👉 ምንም የምታወጡት ወጪ የለም
👉 የመጀመሪያ ክፍያ ወዲያውኑ ከዛም የሚቀጥሉት ክፍያ በየቀኑ
👉 የዋጋ ዝርዝር በTelegram channelችን ተመልከቱ
👉 Learn about LinkedIn from Scratch
ሙሉ ማብራሪያ በዚህ Telgram channel ውስጥ አለ::
👉@LinkedIn_Rental_channel
ለማከራየት 👉 @Finolamo
❤ 1
📣 እስካሁን ለ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር!
1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7
2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18
5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12
7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 17 እና 18
8. ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
9. ራያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 11 እና 12
10. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ : ጥቅምት 14 እና 15
11. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
12. አሶሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 12 እና 13
13. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 14 እና 15
14. ዲላ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
15. ኮተቤ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
16. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
17. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
18. ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
19. ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
20. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 13 እና 14
21. መቐለ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
22. ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
23. ቀብሪደሀር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 16
24. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
25. ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
26. አክሱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
27. ጅማ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
28. ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 20 እና 21
29. ቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
30. አዲግራት ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
❤ 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
📣AdigratUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3x4 መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ከጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በግቢ ውስጥ sims.adu.edu.et ላይ በመግባት ኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል።
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
Photo unavailableShow in Telegram
📣BuleHoraUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
