fa
Feedback
Chelsea Fc Fan

Chelsea Fc Fan

رفتن به کانال در Telegram

🔉This is for only chelsea fans for any information about blues you have to be our family #Once @blue @lways @blue #የጎል_ቻናላችን 👉 @chelseaa_goal 👉 @chelseaa_goal For any comment & questions 👇 👇 @bekiioj @fanidd

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
192 729
مشترکین
-20424 ساعت
-4177 روز
+1 95530 روز
تعداد پست‌ها
پست‌ها در 30 روز گذشته

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
ديناميک بازديد ها
ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ? 100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ? እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ
566000Loading...
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏 475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብን በአጭር ጊዜ በአዲሱ የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይህን ቻናል እንድትቀ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏 475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብን በአጭር ጊዜ በአዲሱ የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይህን ቻናል እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇 ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
718000Loading...
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
76000Loading...
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
198000Loading...
2.5 ቢሊዮን ፓውንድ ለዩክሬን ካሳ..... የእንግሊዝ መንግስት የቀድሞው የቼልሲ ባለቤት ሮማን አብራሞቪች ሁለት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ፓውንድ ለዩክሬን እንዲከፍሉ የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ። ሩሲያዊው
2.5 ቢሊዮን ፓውንድ ለዩክሬን ካሳ..... የእንግሊዝ መንግስት የቀድሞው የቼልሲ ባለቤት ሮማን አብራሞቪች ሁለት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ፓውንድ ለዩክሬን እንዲከፍሉ የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ። ሩሲያዊው ቢሊየነር በ2022 ከቼልሲ ሽያጭ ያገኙት ገቢ በሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ለተጎዱ ዩክሬናዊያን ዜጎች ካሳ መክፈል እንዳለባቸው የመጨረሻ ዕድል ተሰጥቷቸዋል። የለንደኑን ክለብ ለአስራ ዘጠኝ ዓመታት በባለቤትነት ያስተዳደሩት ባለሀብቱ፤ የሩሲያን መንግስት ይደግፋሉ በሚል በእንግሊዝ ያላቸው ሀብት እንዳይንቀሳቀስ ታግዶባቸዋል። የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ዛሬ በሰጡት ትዕዛዝ መሰረት ሮማን አብራሞቪች ከክለቡ ሽያጭ ያገኙት ከፍተኛ ገንዘብ ለዩክሬናዊያን ተጎጂዎች እንዲከፈል ፤ ካልሆነም በወንጀል እንዲጠየቁ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። From 433 Ethiopia @Chelsea_prideoflondon
1 3370117Loading...
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
141000Loading...
🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞
251000Loading...
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
243000Loading...
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
116000Loading...
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
127000Loading...
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
76000Loading...
አንድሬ ሳንቶስ፡- "ወኪሌ ቼልሲ እኔን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ሲነግረኝ አስታውሳለሁ፣ እናም እንደ ቼልሲ ባለ ትልቅ ክለብ ውስጥ የመጫወት ህልም ነበረኝ " "ያ ሳምንት ለእኔ ከባድ ነበር እንቅ
አንድሬ ሳንቶስ፡- "ወኪሌ ቼልሲ እኔን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ሲነግረኝ አስታውሳለሁ፣ እናም እንደ ቼልሲ ባለ ትልቅ ክለብ ውስጥ የመጫወት ህልም ነበረኝ " "ያ ሳምንት ለእኔ ከባድ ነበር እንቅልፍ አይወሰደኝም ነበር ! ግን አሁን እዚህ ነኝ፣ እና እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።" @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
1 5871138Loading...
ዌስሊ ፎፋና ዛሬ 25ኛ ዓመቱን ይዟል። መልካም ልደት, Wes!
ዌስሊ ፎፋና ዛሬ 25ኛ ዓመቱን ይዟል። መልካም ልደት, Wes!
1 7790266Loading...
ዌስሊ ፎፋና ዛሬ 25ኛ ዓመቱን ይዟል። መልካም ልደት, Wesly! 💀💀💀
ዌስሊ ፎፋና ዛሬ 25ኛ ዓመቱን ይዟል። መልካም ልደት, Wesly! 💀💀💀
1000Loading...
Voting
ለእናንተ የጨዋታ ኮከብ ማን ነበር
1 999037Loading...
አሌሃንድሮ ጋርናቾ: "እነሱ [ካርዲፍ] በጣም ጠንካራ ቡድን ነበሩ። በየትኛው ሊግ እንደሚጫወቱ አላተኮርንም። በጣም ጥሩ ስራ ሰርተዋል። ነገር ግን በግማሽ ፍፃሜው ላይ በመገኘታችን ደስተኞች ነን።"
አሌሃንድሮ ጋርናቾ: "እነሱ [ካርዲፍ] በጣም ጠንካራ ቡድን ነበሩ። በየትኛው ሊግ እንደሚጫወቱ አላተኮርንም። በጣም ጥሩ ስራ ሰርተዋል። ነገር ግን በግማሽ ፍፃሜው ላይ በመገኘታችን ደስተኞች ነን።"
1 8511020Loading...
"እኛ ቼልሲ ነን፣ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን። አስተሳሰባችን ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ነው።" ⚡⚡⚡⚡⚡ @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
"እኛ ቼልሲ ነን፣ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን። አስተሳሰባችን ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ነው።" ⚡⚡⚡⚡⚡ @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
1 7101233Loading...
ቼልሲ ባለፉት 10 የውድድር ዘመናት ለ10ኛ ጊዜ በሀገር ውስጥ ዋንጫ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ላይ ደርሷል። ◎ 16/17 FA Cup ◎ 17/18 EFL Cup ◎ 17/18 FA Cup 🏆 ◎ 18/19 EF
ቼልሲ ባለፉት 10 የውድድር ዘመናት ለ10ኛ ጊዜ በሀገር ውስጥ ዋንጫ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ላይ ደርሷል። ◎ 16/17 FA Cup ◎ 17/18 EFL Cup ◎ 17/18 FA Cup 🏆 ◎ 18/19 EFL Cup ◎ 19/20 FA Cup ◎ 20/21 FA Cup ◎ 21/22 EFL Cup ◎ 21/22 FA Cup ◎ 23/24 EFL Cup ◉ 25/26 EFL Cup 🆕 ግን ዋንጫውን ያሸነፉት  አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ምናልባት ዘንድሮ እናሳካው ይሆን
1 5971114Loading...
የጨዋታው ኮከብ Alejandro Garnacho ተመርጧል ይገባዋል
የጨዋታው ኮከብ Alejandro Garnacho ተመርጧል ይገባዋል
1 5440224Loading...
የቼልሲ ደጋፊዎች ለማሬስካ እየዘመሩለት ነው😍😍 "ohhh maresca" @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
የቼልሲ ደጋፊዎች ለማሬስካ እየዘመሩለት ነው😍😍 "ohhh maresca" @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
1 5360325Loading...