Jafer Books 📚
رفتن به کانال در Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
نمایش بیشتر30 451
مشترکین
+224 ساعت
+477 روز
+19130 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ እና የፊርማ ስነ-ስርዓት
የመጽሐፍ ርዕስ - ያልተመለሱ ዳናዎች
ጸሐፊ - ካሕሳይ አብርሃ
ዕለቱ - ቅዳሜ ሕዳር 27
ቦታ - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት
👍 7❤ 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ ደራሲ አዳም ረታ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱን ቅርንጫፋችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግኛለን !
❤ 108⚡ 7👍 6🥰 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ እና የፊርማ ስነ-ስርዓት
የመጽሐፍ ርዕስ - ያልተመለሱ ዳናዎች
ዕለቱ - ቅዳሜ ሕዳር 27
ቦታ - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት
❤ 10👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
We only have 8 copies.
DiPiro’s Pharmacotherapy Handbook (12th Edition) is a well-known medical reference book used by pharmacy students, medical students, and healthcare professionals. Based on the image you shared, here is a clear summary about the book:
📘 About a book
It is a compact, quick-reference guide that summarizes the essential points of Pharmacotherapy: A Pathophysiologic Approach.
The handbook provides concise, practical treatment guidelines for hundreds of diseases.
Each chapter focuses on a disease’s pathophysiology, clinical presentation, diagnosis, treatment goals, drug therapy, and clinical pearls.
It is designed to help students and clinicians make fast, evidence-based therapeutic decisions.
Written by Terry Schwinghammer, Joseph T. DiPiro, Vicki Ellingrod and Cecily DiPiro
⭐ Why It’s Popular
Easy to carry and use during clinical rotations
Trusted by pharmacy and medical programs worldwide
Contains updated drug therapy recommendations
Organized in a simple, disease-based format
❤ 8
ከጥቂት ዓመታት በፊት " የአሲምባ ፍቅር " የተሰኘ የኢሕአፓ የትግል ታሪክ ላይ የሚያተኩር እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተውን ተወዳጅ መጽሐፍ ያስነበን ካሕሳይ አብርሃ አሁን ተደግሞ " ያልተመለሱ ዳናዎች " የተሰኘው የታሪክ መጽሐፍ ለንባብ ገበያ አቅርቧል ::
መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል !!
👍 8❤ 2
Kitaabni #Egeree_Dhaloota yaada guddaa fi haala yeroo ammaa dhaloonni keenya keessa jiru ilaalcha bal'aa fi aadaa Oromoo irraa ka’uun of duuba ilaalee gara fuulduraatti tarkaanfachuuf tarsiimoo fi hubannoo ifa ta’e dhiyeessa. Wanti inni galaa dhaloota taasifate immoo, dhaloonni keenya saffisaan jijjiirama addunyaa keessa jiru keessatti eenyummaa, hamilee, safuu fi abjuu ofii tikfachuun akkamitti injifachuu akka danda’u dha.
Kitaaba argachuuf.
Mana kuusa kitaaba #Jafer_Book
Barreessaan: Asfaawu
Mul'ataa
+251911364833
+251912676898
Toora miidiyaa koo sirrin kan #qofa
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Telegram | Facebook | TikTok | page
Keessan na argachuuf @WABIISG
tiktok.com/@sanyiigudataa2
Galatoomaa
Sanyii Guddataa
❤ 6🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
#_100M_MONEY_MODELS መጽሐፍ በሀገር ውስጥ ታተመ
ብዙዎች ለግብ ይሰራሉ፣ ግባቸውን ካሳኩ በኋላ ግን ይቆማሉ የሚለን $100M MONEY MODELS የተሰኘው ይህ ድንቅ መጽሐፍ- እኛ ግን ቢዝነሳችንን ስንቀርጽ በግብ ሳይሆን እንደ ማሽን በሲስተም (በስርአት) እንድንቀርጽ ያስተምረናል። እንደዛ ስናደርገውም አንድ ጊዜ አንድ ነገር አሳክቶ የሚቆም ሳይሆን፥ እዛው እዛው ላይ እየደጋገመ የሚያመርት ይሆናል።
ይህ መጽሐፍም #እንዴት_ገንዘብ_እንደምንሰራና_እንደምናመርት ያስተምረናል።
#100M_MONEY_MODELS መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል።
ጃዕፈር መጻሕፍት
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን
🙏 11❤ 4😍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የያዕቆብ ብርሃኑ ሁለቱ የድርሰት ስራዎቹ ማለትም " ሰልስቱ ጣዖታት " እና " የመሻገር ሲቃ " የተሰኙት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ በቅተዋል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !
👍 10👎 3❤ 2🔥 1
“Mindfuck series”
Available now
Call us 0911932088
0911125324
👎 22❤ 10👍 2🔥 1🥰 1
