fa
Feedback
Yenesport

Yenesport

رفتن به کانال در Telegram

The Right place for sport news

نمایش بیشتر
10 968
مشترکین
-724 ساعت
-287 روز
-10330 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ልዩ የሆነ ተጨዋች አግኝቷል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የአቤሬቺ ኢዜ ቅጣት ምት የተከለከለበት ምክንያት... 🔎
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የ ሁለቱ አሰልጣኞች አስተያየት
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን በ ፕሪምየር ሊግ ያሸነፈበት የመጨረሻ ጊዜ በሴፕቴምበር 2022 ነበር።😳
نمایش همه...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ሊድስ ከ ኤቨርተን 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ኤልቼ ከ ሪያል ቤቲስ @Yenesport @Yenesport
نمایش همه...
1
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቼልሲ 0-0 ክሪስታል ፓላስ ኖቲንግሃም 3-1 ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ሴልታ ቪጎ 0-2 ጌታፌ አትሌቲክ ቢልባዎ 3-2 ሴቪያ ኢስፓኞል 2-1 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ብረስት 3-3 ሊል አንገርስ 1-0 ፓሪስ አክዙሬ 1-0 ሎሬንት ሜትዝ 0-1 ዛልዝበርግ ናንትስ 0-1 ፒኤስጂ @Yenesport@Yenesport
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ 10:00 | ኖቲንግሃም ከ ብሬንትፎርድ 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 12:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ጌታፌ 02:30 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሴቪያ 04:30 | ኢስፓኞል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 10:00 | ብረስት ከ ሊል 12:15 | አንገርስ ከ ፓሪስ 12:15 | አክዙሬ ከ ሎሬንት 12:15 | ሜትዝ ከ ዛልዝበርግ 03:45 | ናንትስ ከ ፒኤስጂ SHARE @DailySport_ET SHARE @DailySport_ET
نمایش همه...
👍 2 1
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 0-0 ኒውካስትል ብራይተን 1-1 ፉልሃም ሱንደርላንድ 3-0 ዌስትሀም ወልቭስ 0-4 ማንችስተር ሲቲ ቶተንሀም 3-0 በርንሌይ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ማዮርካ 0-3 ባርሴሎና አላቬስ 2-1 ሌቫንቴ ቫሌንሲያ 1-1 ሪያል ሶሴዳድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ሌንስ 0-1 ሊዮን ሞናኮ 3-1 ሌ ሃቬር ኒስ 0-1 ቶሉስ 🇩🇪በጀርመን ሱፐር ካፕ ባየር ሙኒክ 2-1 ስቱትጋርት SHARE @DailySport_ET SHARE @DailySport_ET
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የ 28 ዓመቱ ሊቨርፑሉ ኮከብ ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ሂወቱ አለፈ #RIP @yenesport
نمایش همه...
😢 6 4
🚨 BREAKING: ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ here we go! 💣⚪️ ትሬንት አንድ ተጨማሪ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ መወሰኑ አሁን ተረጋግጧል። ትሬንት በ5 አመት ኮንትራት ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል እየተዘጋጀ ነው የቃል ስምምነት ተፈጽሟል። [ Fabrizio Romano ] @yenesport
نمایش همه...
👍 5 2
Repost from YeneTube
ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮናዎች ሆነዋል!  🎉 ዛሬ በአንፊልድ ቶተንሃምን 5-1 ያሸነፉበት ጨዋታ ቀዮቹ የ2024/25 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በይፋ አሸንፈዋል።  👏 ከመሀመድ ሳላህ ሪከርድ ሰባሪ ዘመቻ ጀምሮ ፣ አርኔ ስሎት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራቶች በአሰልጣኝነት እስከ ማሸንፍ... እንዴት ያለ አስደናቂ የውድድር ዘመን ነበር።  🔥 በመርሲሳይድ ውስጥ PARTY TIME ነው!  🥳
نمایش همه...
🥰 7👍 1 1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና 12:00 | አርባምንጭ ከተማ ከ ስሁል ሽሬ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ፉልሃም ከ ቼልሲ 10:00 | ኢፕስዊች ታውን ከ አርሰናል 10:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ 12:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 09:00 | ቫያዶሊድ ከ ኦሳሱና 11:15 | ቪያሪያል ከ ሪያል ሶሴዳድ 01:30 | ሴቭያ ከ ዲፖርቲቮ አላቬስ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ 10:00 | ኢምፖሊ ከ ቬንዚያ 01:00 | ቦሎኛ ከ ኢንተር ሚላን 03:45 | ኤሲ ሚላን ከ አታላንታ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራንክፈርት 01:30 | ዶርትሙንድ ከ ሞንቼግላድባህ 03:30 | ሴንት ፖውሊ ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 10:00 | ሊል ከ አዥረሬ 12:15 | ብረስት ከ ሌንስ 12:15 | ኒስ ከ አንገርስ 12:15 | ሬምስ ከ ቱሉዝ 03:45 | ሴንት ኢቴን ከ ሊዮን
نمایش همه...
👍 2
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ 1-3 ሀድያ ሆሳዕና ወልዋሎ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብሬንትፎርድ 4-2 ብራይተን ክሪስታል ፓላስ 0-0 ቦርንማውዝ ኤቨርተን 0-2 ማንችስተር ሲቲ ዌስትሃም 1-1 ሳውዝሀምፕተን አስቶን ቪላ 4-1 ኒውካስትል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫዬካኖ 1-1 ቫሌንሲያ ባርሴሎና 4-3 ሴልታ ቪጎ ማዮርካ 0-0 ሌጋኜስ ላስ ፓልማስ 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ ሊቼ 0-3 ኮሞ ሞንዛ 0-1 ናፖሊ ሮማ 1-0 ቬሮና 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ፍራይበርግ 2-3 ሆፈናየም ሃይደኒዬም 0-4 ባየር ሙኒክ ሜንዝ 2-2 ወልቭስበርግ አርቢ ሌፕዚሽ 1-1 ሆልስታይን ኪል ቨርደር ብሬመን 1-0 ቦቹም ዩኒየን በርሊን 4-4 ስቱትጋርት 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ፒኤስጂ 2-1 ሌ ሃርቬ ሞናኮ 0-0 ስታርስበርግ ማርሴይ 5-1 ሞንፔሌ 🇺🇸 በአሜሪካ ሜዠር ሊግ ሶከር ኮሎምበርስ ክሪው 0-1 ኢንተር ሚያሚ
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ *ኢንተር ሚላን 2-2 ባየር ሙኒክ ሪያል ማድሪድ 1-2 አርሰናል* 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን 3-1 አዳማ ከተማ PP | ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኒውካስትል 5-0 ክሪስታል ፓላስ @yenesport
نمایش همه...
2🔥 1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ብሬንትፎርድ ከ ቼልሲ 10:00 | ፉልሃም ከ ሊቨርፑል 10:00 | ቶተንሃም ከ ሳውዝሃምፕተን 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 09:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ሶሴዳድ 11:15 | ሲቪያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 01:30 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ ሄታፌ 04:00 | ቪላሪያል ከ አትሌቲክ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ 07:30 | ሊስ ከ ቬኔዚያ 10:00 | ኢምፖሊ ከ ካግሊያሪ 10:00 | ቶሪኖ ከ ሄላስ ቬሮና 01:00 | አታላንታ ከ ላዚዮ 03:45 | ሮማ ከ ጁቬንቱስ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ሞንቼንግላድባህ 12:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ወልፍስበርግ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኸ 10:00 | ሌንስ ከ ሴንት ኢቴን 12:15 | ሞንትፔሊየር ከ ሌ ሃቭሬ 12:15 | ስታድ ዴ ሬምስ ከ ስትራስቡርግ 12:15 | ስታድ ሬንስ ከ ኦክዤር 03:45 | ኦሎምፒክ ማርሴ ከ ቶሉስ @yenesport
نمایش همه...
👍 9
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኤቨርተን 1-1 አርሰናል ክሪስታል ፓላስ 2-1 ብራይተን ኢፕስዊችታ 1-2 ወልቭስ ዌስትሃም 2-2 በርንማውዝ አስቶን ቪላ 2-1 ኖቲንግሃም ፎረስት 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ጅሮና 0-1 አላቬስ ሪያል ማድሪድ 1-2 ቫሌንሲያ ማሎርካ 1-2 ሴልታ ቪጎ ባርሴሎና 1-1 ሪያል ቤቲስ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ ሞንዛ 1-3 ኮሞ ፓርማ 2-2 ኢንተር ሚላን ኤሲ ሚላን 2-2 ፊዮረንቲና 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ሀይደናየም 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን ቦኩም 0-4 ስቱትጋርት ፍራይበርግ 1-4 ቦርስያ ዶርትሙንድ አርቢ ሌፕዚግ 3-1 ሆፈናየም ሜንዝ 1-1 ሆልስቴይን ኪል ቨርደር ብሬመን 2-0 ፍራንክፈርት 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኸ ፒኤስጂ 1-0 አንገርስ ስታድ ብረስት 2-1 ሞናኮ ኦሎምፒክ ሊዮን 2-1 ሊል
نمایش همه...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት በተደረገ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ውጤት
نمایش همه...
👍 1
አብራችሁን ስላመሻችሁ እናመሰግናለን ደህና እደሩ
نمایش همه...
ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ 0 - 2 ግብፅ                     ሳላህ 32'                      ዚዞ 40'
نمایش همه...