fa
Feedback
Yenesport

Yenesport

رفتن به کانال در Telegram

The Right place for sport news

نمایش بیشتر
10 968
مشترکین
-724 ساعت
-287 روز
-10330 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ቶተንሃምን በማሸነፍ ኤዜን በ €69M የግሉ ለማድረግ ከፓላስም ከተጫዋቹም ጋር ከስምምነት ደርሷል። - Fabrizio Romano 🎖 Wow Arsenal!!!!!
نمایش همه...
👍 4 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
መጨረሻው ለሜሲ እና ሱዋሬዝ 😢 ቅርብ ሊሆን ይችላል።
نمایش همه...
😢 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሞርጋን ሮጀርስ የፒኤፍኤ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማት አሸንፉል።
نمایش همه...
4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የPFA ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ቡድን 👏
نمایش همه...
🔥 4 1🤮 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሞ ሳላህ የ PFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። 🎖️
نمایش همه...
👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኒውካስል መግለጫ ለአሌክሳንደር ኢሳክ የሰጠው ምላሽ። ” ዛሬ ማምሻውን በአሌክሳንደር ኢሳክ በማህበራዊ ድህረ-ገጽ መልእክት ስለተነገረን ነገር ቅር ተሰኝተናል። የእኛ ምላሽ ግልጽ ነው አሌክስ በኮንትራት ውስጥ እንደማያቆይ ምንም አይነት ቁርጠኝነት በ ክለብ እንዳልተሰጠው ገልፀዋል።" 🗣️FabrizioRomano
نمایش همه...
👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አሌክሳንደር ኢሳክ በ Instagram ገጹ በሁኔታው ላይ ዝምታውን ሰበረ።
نمایش همه...
👍 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኪሊያን ምባፔ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል የሪያል ማድሪድ የላሊጋ ሲዝን ኦሳሱናን በማሸነፍ እንዲጀምሩ ረድቶቸዋል 🤍🇪🇸
نمایش همه...
የጨዋታ አሰላለፍ! 4:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ኔይማር ከባርሴሎና ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ከተጫወተ 12 አመት ሞላው።🌟
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የየአርየን ሮበን ጎል አዲስ ንጉስ አለ። B/R Football
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ካልቪን ባሴይ ጠባብ ቁምጣ ሳያስፈልግው አይቀርም።😂
نمایش همه...
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🟡🔴 ሊዮን ቤይሊ ወደ AS Roma፣ here we go ከአስቶን ቪላ ጋር የቃል ስምምነት በ€2/3ሚ ውስት ውል ክፍያ እና €22m የግዢ አማራጭ አንቀጽ ብለው ስምምንት ላይ ደርሰዋል።
نمایش همه...
🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር ዛሬ ምሽት ከኤቨርተን ጋር የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ለማሸነፍ ለሊድስ ቅድሚያ ሰቶታል።
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
EXCL: የቶተንሃም እና የክሪስታል ፓላስ ሊቀመንበሮች ዳንኤል ሌቪ እና ስቲቭ ፓሪሽ ለኢቤሬቺ ኢዜ ስምምነት ዛሬ በቀጥታ ተገናኝተዋል ተነጋግረዋል። ስፐርስ ተጫዋቹን ለማግኘት £55m ቋሚ ክፍያ እና £5m ተጨማሪዎችን ለማቅረብ ፍቃደኞች ናቸው።
نمایش همه...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ኩቲ ሮሜሮ በስፐርስ አዲስ ውል ለመፈረም ተስማምቷል። አዲሱ የቶተንሃም አሰልጣኝ ፍራንክ ኩቲንን እንደ ቁልፍ ክፍል ያዩታል። 🗣️FabrizioRomano
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ ጨዋታዎች በአንድ መንገድ ወይም በሌላ መንገድ መሄድ ይችላሉ 🕺 🆚 😬
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሮይ ኪን፣ ሚክዬል ሪቻርድስ እና ዳንኤል ስተሪጅ የአምስቱን ምርጥ የውድድር ዘመን ትንበያ 👀 አካፍለዋል። የእርስዎ እነማን ናቸው? ✍️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮል ፓልመር በፕሪምየር ሊግ ከጥር ወር ጀምሮ ከ ክፍት ጨዋታ ምንም ግብ አላስቆጠረም👀❌🥶
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የባርሴሎና የፊት መስመር ከ10 አመት በፊት vs አሁን 😮‍💨🔥 MSN ሁል ጊዜ ከባድ ተግባር የሆኑ ንብረት ግን RLY ቢሆንም ጥሩ ጅምር ላይ ናቸው ።😉
نمایش همه...