Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Ir al canal en Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Mostrar más233 614
Suscriptores
+2 93424 horas
+2 7417 días
+7 99530 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የጣቢያው የመቀሌና የባህርዳር ዘጋቢዎች በዘላቂነት መታገዳቸው ተሰምቷ‼
እግድ ከተጣለባቸው ዘጠኝ የዶቼ_ቬለ ዘጋቢዎች መካከል የሰባቱ ሲነሳ ሁለት ጋዜጠኞች በዘላቂነት መታገዳቸውን ጣቢያው አስታውቋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ለዶቸ ቬለ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች ዘገባ እንዳይሰሩ ጊዜያዊ እግድ የተጣለባቸው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ነበር።
በዘላቂነት የታገዱት የመቀሌ እና የባህርዳር ዘጋቢዎች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።
Wasu Mohammed - Mereja
❤ 64😁 15👏 9👍 8😢 5😱 3🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሚኒስትሪ ፈተና ላይ አፋን ኦሮሞ ይካተታል‼
ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በደብዳቤው መመሪያው በመንግሥት፣ በግልና በዓለም አቀፍ አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
ለ8ኛ ክፍል አማርኛና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እንደሚሰጡ በደብዳቤው መመልከቱን ሪፖርተር ዘግቧል።
😭 108❤ 67😁 44👍 23😱 7🔥 5🤔 5😢 5🏆 5💩 4👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
‼️አዋሬ
🎯65/35 አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 23
ተሽከርካሪው ከጫነው ሰሊጥ ተቃጠለ‼
ከጎንደር አዲስ ዘመን ባለው የመንገድ ክፍል በሰብሀ እና አርኖ መሀከል በምስሉ የሚታየው ተሽከርካሪ ትናንት በግፍ ሆን ተብሎ መቃጠሉ ተሰምቷል።
ከአዲስ ዘመን ጎንደር ያለው የመንገድ ክፍል ዘራፊ የሞላበት እገታ ክፍት የስራ መስክ የሆነበት ሾፌር የሚታፈን የሚገደልበት ንብረት ጭነቱ ተራግፎ የሚዘረፍበት መኪና ከእነ ጭነቱ የሚቃጠልበት ከሆነ ቆይቷል።
ይህ ንብረት የግለሰብ ደባርቅ የሚኖር ለፍቶ አደር ሲሆን ሰሊጡም የግል ነው ተብሏል።
ሰሊጡ ብቻውን 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ሲሆን መኪናው ወደ 15 ሚሊየን ሲደርስ በድምሩ 23 ሚሊየን ብር የሚደርስ ውድመት በግለሰቦች ሀብት ላይ መድረሱን የሾፌሮች አንደበት መረጃውን አጋርቷል።
💔 112❤ 73😭 62🙉 18🙊 6🥰 5😍 5🔥 4🎉 4👍 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት!
👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ
👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ
👉55/45 የባንክ ብድር
👉 5%-21%ልዩ ቅናሽ
✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ
✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ
✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ
⛺️በለገሃር
📌ቦሌ አትላስ
📌በ22 ማዞሪያ
📌6ኪሎ
📌በሲኤምሲ
📌በፈረስ ቤት
በተጨማሪ
☑️የቆሻሻ ማስወገጃ
☑️ባካብ ጀኔሬተር
☑️በቂ ሊፍቶች
☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣
☑️የገበያ ማዕከላት
☑️የሳይክል መንገድና የስፖርት ማዕከል ያለው
☎️ 0963999444 or
0930649813
❤ 23👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመምህራን ዝውውር ተፈቀደ‼
📌ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 10 /2018 የዝውውር ፎርም ይሞላል።
ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የመምህራን የስራ ቦታ ዝውውር ሊጀመር ነው።
ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር በዚህ ዓመት ሊሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ አስታውቀዋል።
ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር ለመሰራት ባለመቻሉ ምክንያት የስራ ቦታ ዝውውር የማግኘት እድል አጥተው የቆዩ መምህራን ለከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር ተጋልጠው ቆይተዋል።
በዚህ ዓመት ይህን የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮችን ችግር ሊፈታ የሚችል የዝውውር መመሪያ መሻሻሉን አቶ ደምስ ገልጸዋል።
መመሪያውን ለማሻሻል ያስፈለገበትም የመጀመሪያው ምክንያት ከአቅም በላይ በሆኑ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት በነባሩ የዝውውር መመሪያ ሊፈፀሙ የማይችሉ ድንጋጌዎች በመኖራቸው እነዚህን ድንጋጌዎች በመለየት መመሪያውን ከወቅቱ ጋር ተጣጥሞ እንዲፈፀም በማስፈለጉ ነው።
ሁለተኛው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ በመደረጉ ምክንያት የታጠፉ የትምህርት ዓይነቶች በመኖራቸው እና የታጠፉትን የትምህርት ዓይነቶች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን አዲስ በተመደቡበት የትምህርት ዓይነት ዝውውራቸው እንዲፈፀም ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል።
ሶስተኛው የዝውውር ስርዓቱን ቀልጣፋ በማድረግ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ተረጋግተው የተጣለባቸውን ትውልድ የመገንባት ሃላፊነት በአግባቡ እንድወጡ ለማስቻል ነው።
አራተኛው ፍትሃዊና ግልፅ የሆነ የስራ ቦታ ዝውውር በማከናወን የመርሱን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታት ታሳቢ ያደረገ ነው።
አምስተኛው አሳታፊና ተጠያቂነት ያለበት ዝውውር በማከናወን በዘርፉ የሚታየውን የሠው ሃይል ስምሪት ምጥጥኑን በማረጋገጥ የተማሪዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ ነው።
ስድስተኛው ታታሪና ብቃት ያላቸው መምህራን ወደ መምህርነት ሙያ በማምጣት በሙያው እንድቆዩ ለማድረግ አስፈላጊነቱ ስለታመነበት የዝውውር መመሪያውን መሻሻሉን አቶ ደምስ አመላክተዋል።
ዝውውሩ ከመሠራቱ በፊት በተሻሻለው መመሪያ ላይ በክልሉ ለዘርፉ ባለሞያዎች ስልጠና ይሰጣል ብለዋል።
በየደረጃው ለሚገኙ ባለሙያዎች ፣ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ግንዛቤ ከተፈጠረ በኋላ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 10 /2018 ድረስ ባሉት ቀናት የዝውውር ፎርም እንደሚሞሉ ተገልጿል።
መረጃዎቹ በየደረጃው ከተጠናቀሩና ከተረጋገጡ በኋላ የዓመቱ ማጠቃለያ ላይ ከክልል ጀምሮ እስከ ትምህርትቤት ድረስ ዝውውሩ እንደሚሠራ ኃላፊው ገልፀዋል።
መረጃው ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የተገኘ ነው
❤ 124👍 24🙏 14🥰 6👏 4😱 3😍 3😢 2🎉 2💋 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠበቃ መሰረት ስዩም በሕግ ሙያቸው ምን ልዩ አስተዋጽኦ አበርክተዋል?
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፍትህ እና የሕግ ጉዳዮች የሪፎርም አማካሪ ጉባኤ አባል በመሆን፤ አማካሪ ጉባኤው የሪፎርም ለውጥ ባደረገባቸው ህጎች ላይ ክለሳ በማድረግ ሂደት ተሳትፎ ማድረግ፡-
📖የፀረ ሽብር ሕግ አዋጅ 652/2009 ያሻሻለው አዋጅ 1176/2020
📖የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ 621/2009 ያሻሻለው አዋጅ 1113/2019
📖የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2021
📖የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ 1183/2020
ሕጎች ሲረቀቁ እና ሲሻሻሉ ባለው ሂደት ከፍተኛ ተሳትፎ አድርገዋል በተለይም የፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ 1249/2021 ሕጎቹን በማርቀቅ ሂደት በጀርመን ሀገር ካለው የጠበቆች ማህበር ልምድ ለመቅሰም ከተላከው ልዑካን ቡድን ጋር ልምድ ልውውጥ ጭምር ተሳትፎ አድርገዋል፡፡
የማኩታ ዓለም አቀፍ የጥብቅና አገልግሎት ድርጅት መስራች እና ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡ በዚሁ ድርጅታቸው በኩል በኢትዮጵያ ውስጥ ጉልህ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችን በመወከል ለፕሮጀክቱ መሳካት እና እውን መሆን በሕግ ማማከር መስክ ተገቢውን ሙያዊ አበርክቶ አድርገዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል እንደ አብነት፡-
📖አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት፣
📖የዐደይ አበባ አዲሱ የስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት፣
📖የወልቃይት የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክቶች፣
📖ካሉብ እና ኢላላ ጋዝ ፕሮጀክት፣
📖ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሕንጻ፣
📖የባህርዳር መንገድ ፕሮጀክት፣
ዓለም አቀፍ ተሳትፎአቸውስ ምን ይመስላል?
🌐ከ100 ሀገር በላይ የተወጣጡ 400 የሕግ ልሂቃን ያሉበት የLD Legal Alliance አባል እና ተሳታፊ፤
🌐የLD Legal Alliance ዓለም አቀፍ የሕግ-ልሂቃን አነሳሽነት ተደራጅቶ በቻይና ሆንግ ኮንግ በምስረታ ሂደተ ላይ ያለዉ Global Mediation and Organization መሥራች አባል፤
🌐ቱርክ አንካራ በተደረገዉ ኢንተርናሽናል ሎዉ ሴሚናር ተሳታፊ እና የ "Declaration on The Protection of The Extraterritorial Reputation Rights of Heads of State Worldwide and the Legal Rights of Diaspora Residents in Third Countries, Especially Women and Children" የሜይ/2025 (አንካራ የዲክላሬሽን) ፈራሚ ከሆኑ 11 የሕግ ልሂቃን ብቸኛ አፍሪካዊት ወኪል የሕግ ባለሙያ፤
Photo unavailableShow in Telegram
ምርጫው ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 ይካሄዳል‼
በወጣው መርሃግብር መሠረት 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሆኖ መጽደቁን እወቁልኝ ብሏል።
ቦርዱ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የምርጫ ውጤት በቦርዱ ደረጃ ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ገልጿል።
❤ 51👍 16😱 9🤣 9😍 3🍓 3😭 3🎉 2🙊 2🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
Join now‼
↴↴↴👇
╰┈➤ @Quran_post18
╰┈➤ @Quran_post18
❤ 38👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ሊታረም ይገባል‼
ዛሬ ዝም ከተባለ ነገሩ መልኩን እየቀየረ ሊመጣ ይችላል።ህዳር 20/2018 ቅዳሜ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኮምቦልቻ ከተማ በቢራሮ ክፍለ ከተማ የፖሊስና የሚኒሻ አባላት 3 ወጣቶችን ይይዛሉ።ሁለቱ ባልና ሚስት ሌላው አንድ ወጣት ነው።
ከያዙ በኋላ ወጣቶቹ ጥፋተኛ ከሆኑ ጣቢያ ወስዶ ማሰር ሲገባቸው ከህዝብ የተሰጣቸው ህግ የማስከበር ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ወንዶቹን ከባድ ድብደባ እንዳደረሱባቸው ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።
የተላከልኝ ምስል ከቀናት በፊት ደሴ ከተማ 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የተፈፀመ ድብደባ ነው በሚል ሲስተጋባ ቢቆይም ጉዳዩ የተፈፀመው ኮምቦልቻ ከተማ ሆኖ ተገኝቷል።በርግጥ የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እነ ኮማንደር ጥላሁን ጉዳዩን በጊዜው አስተባብለዋል።
እንደዚህ አይነት ከህግ ያፈነገጠ አስነዋሪ ተግባር እንድታረም የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ መምሪያ መስራት ቢኖርበት መልካም ነው።አጥፊዎችን ተጠያቂ ካላደረጋችሁ ነገ ከህዝብ ጋር አለመተማመን ውስጥ ያስገባል።በዚህ የሚከፋው ሰው ቢኖር የድርጊቱ ፈፃሚ ብቻ ነው።
❤ 159😢 55👍 31🙉 21💔 19😱 7🔥 4👌 3👏 1🤣 1💘 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 32👏 1😱 1
ቲክቶከሮቹ አዶናይ እና ጃኒ ዛሬ አመሻሽ ታስረዋል።
ቲክቶከሮቹ ማምሻውን በጸጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
👍 172❤ 103🤣 39💔 24😁 10🙉 9😱 7😢 7🤝 6🥱 4😍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሙሴ ሰለሞን ከእስር ተፈቷል።
አጫጭር መረጃዎችን በቲክቶክ ሲያጋራ የምናውቀው ሙሴ ሰለሞን ከሁለት ወራት እስር በኋላ ዛሬ ወደቤቱ ተመልሷል።ሙሴ እንኳን ለቤትህ አበቃህ‼
❤ 10👍 1
በሚዲያ ተፅዕኖ ነዳጁን ፍለጋ ለገሂዳ ሄደዋል‼
ለወሎው ነዳጅ ውሳኔ ለመስጠት ከፌዴራል ጀምሮ በየደረጃው የተውጣጣ የባለድርሻ አካላት ቡድን ዛሬ አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ገብቷል።
ለገሂዳና ወረኢሉ ወረዳዎችን በሚያዋስነው መቸላ ወንዝ በአለት ስንጥቅ ወጥቶ የሚታየው ነዳጅ ለሀገር ልማት ይውል ዘንድ ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞን ዘርፉ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፤ ከወሎ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻዎች ዛሬ ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም በቦታው ተገኝተዋል፡፡
ለእንግዶቹም በወረዳ አስተባባሪ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም በአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
አካባቢውን ተመልክተው፤ በአለት ላይ ከሚታየው ፈሳሽ ናሙና ወስደው፤ በ2005 ዓ.ም ነዳጅ ሲያፈላልግ የነበረው ድርጅት ከፍተኛ ክምችት እንደሚገኝ አመላክቶት የነበረውን ጎራና ት/ቤት አካባቢ ከነዋሪዎች በተሰጣቸው ማብራሪያ በመነሳት በጂፒኤስ መረጃ ወስደዋል።
መንግስት ለማዕድን ዘርፍ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የገለጹት ባለሙያዎቹ ዛሬ ያዩትን ሀብትም ክትትል እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል ሲል የለገሂዳ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን አሳውቋል።
ለማንኛውም ይህ የሆነው በሚዲያ ተፅዕኖ ነው።የወሎው ነዳጅ ፍለጋ ውጤት እንደሚያመጣ ይጠበቃል‼
❤ 250👍 54👏 24😁 10🕊 9🙉 7😱 4😍 4🍾 2😎 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
‼️አዋሬ
🎯65/35 አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 30😢 2😱 1😈 1
ሳውዲ አልኮል መጠጥ ፈቀደች?
ሳዑዲ አረቢያ ከአሁን በኋላ ለሙስሊም ያልሆኑ የውጭ ሀገር ዜጎች በአዲስ ሕግ መጠጥ እንድትገዛ ፈቀደች
📌በወር ከ50,000 ሪያል (ወደ 13,300 የአሜሪካን ዶላር) በላይ ገቢ ሊኖር ይገባል ተብሏል፡፡
ታህሳስ 01 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በሀገሪቱ ለሚኖሩ ሙስሊም ያልሆኑ የውጭ ሀገር ዜጎች መጠጥ የመግዛት ዕድል ለመጀመሪያ ጊዜ መስጠቱን ብሉምበርግ (Bloomberg) ባወጣው ዘገባ አስታውቋል።
ይህ አገልግሎት የተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎችን ያሟሉ ከፍተኛ ገቢ ያላቸው የውጭ ዜጎች ላይ ብቻ ያተኮረ ነው። የመጠጥ ግዢው የተፈቀደው በወር ከ50,000 ሪያል (ወደ 13,300 የአሜሪካን ዶላር) በላይ ገቢ ላላቸው የውጭ ነዋሪዎች ብቻ ነው።
ይህ እርምጃ የተወሰደው የሳዑዲ መንግሥት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸውን ሠራተኞች ለመሳብ፣ ቱሪዝምን ለማሳደግ እና ለ2034 የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ለማድረግ በሚያደርገው ጥረት አካል ነው። ብሉምበርግ እንደዘገበው ገዥዎች በሪያድ ውስጥ ባለው ብቸኛ የመጠጥ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ለመግባት የደመወዝ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ይህ አዲስ ፖሊሲ ቀደም ሲል ለመጠጥ ግዢ ፈቃድ ለነበራቸው ዲፕሎማቶች ብቻ የተገደበውን መብት አስፍቶታል። ዘገባው አክሎም፣ ይህ ውሳኔ በሳዑዲ ውስጥ ባሉ ወግ አጥባቂ ማህበረሰቦች ዘንድ የሚጠበቅን ተቃውሞ ለማስቀረት ሲባል በአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በይፋ አለመገለፁን መነኻሪያ ሬዲዬ ዘግቧል።
💔 138❤ 120😭 34🙉 33🤣 20😢 18😱 10🙊 10✍ 7🏆 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር እጩ ፕሬዚዳንት ጠበቃ መሰረት ስዩም ማን ናቸው?
ጠበቃ መሰረት በሕግ ማማከር እና ጥብቅና አገልግሎት የደረጀ የረጅም ጊዜ ልምድ ባለቤት ናቸው፡፡ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ17 ዓመት በላይ የሙያ አገልግሎት ልምድ እና ተሞክሮ አላቸው፡፡
የትውልድ ቦታቸው፣ ዕድገታቸው እና የሁለተኛ ደረጃቸውን የተከታተሉት ፍቼ ሰላሌ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ (LLB) ያገኙ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ የንግድ አስተዳደር ደግሞ ሁለተኛ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡
ሙያቸውን ለማዳበርም ከሕግ እና ቢዝነስ አስተዳደር ጋር የተያያዙ በርካታ ዓለም ዓቀፍ ሥልጠናዎች ተከታትለው አጠናቅቀዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፍትህ እና የሕግ ጉዳዮች የሪፎርም አማካሪ ጉባኤ አባል ሆነው ለዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ አማካሪ ጉባኤው የሪፎርም ለውጥ ባደረገባቸው ሕጎች ላይ ክለሳ በማድረግ ሂደት ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል፡፡
የፀረ ሽብር ሕግ አዋጅ 652/2009 ያሻሻለውን አዋጅ 1176/2020፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ 621/2009 ያሻሻለው አዋጅ 1113/2019፣ የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2021፣ የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ 1183/2020 እና የፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ 1249/2021 በማርቀቅ ሂደት ከተሳትፎ የላቀ አበርክቶ አላቸው፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የሕግ ተቋም የሆነው "ማኩታ የጥብቅና አገልግሎት" ድርጅት መሥራች እና ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡
በዚህ የሕግ ተቋማቸው አማካኝነትም ለበርካታ ባለሙያዎች የሥራ ዕድልን ከመፍጠራቸውም በላይ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቁ በርካታ ሥራዎችን ሠርተዋል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ጉልህ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችን በመወከል ለፕሮጀክቶቹ መሳካት በሕግ ማማከር መስክ ተገቢውን ሙያዊ አበርክቶ አድርገዋል፡፡
አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት፣ የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት፣ የወልቃይት የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክቶች፣ ካሉብ እና ኢላላ ጋዝ ፕሮጀክት፣ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሕንጻ እና የባሕርዳር መንገድ ፕሮጀክት በሙያቸው የማማከር ሥራ የሠሩባቸው ናቸው፡፡
ከ100 ሀገር በላይ የተወጣጡ 400 የሕግ ልህቃን ያሉበት የLD Legal Alliance መሥራች እና ተሳታፊ ናቸው፡፡ ቱርክ አንካራ በተደረገዉ ‘ኢንተርናሽናል ሎዉ’ ሴሚናር ተሳታፊ የ"Declaration on the Protection of The Extraterritorial Reputation Rights of Heads of State Worldwide and the Legal Rights of Diaspora Residents in Third Countries, Especially Women and Children" የሜይ 2025 (አንካራ የዲክላሬሽን) ፈራሚ ከሆኑ 11 የሕግ ልህቃን ብቸኛ አፍሪካዊት ወኪል የሕግ ባለሙያ ናቸው፡፡
የቅን ኢትዮጵያ ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ፣ ጆሽዋ ዩዝ አካዳሚ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ፣ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ አባል፣ ዓለም አቀፍ የሽምግልና እና የግልግል ማዕከል አደራጅ እና መሥራች አባል፣ የኪን ሪል እስቴት የቦርድ ምክትል ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር (IBA) ውስጥም ሰፊ ልምዳቸውን አጋርተዋል፡፡
እንደ ቴንጃን ፍርድ ቤት፣ ICC ፍርድ ቤት፣ As DRB members case base፣ As DB member case base ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥም ንቁ ተሳትፎ አላቸው፡፡
የበጎ አድራጎት እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይም ተግባራዊ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በ"Fiker Integrity NGO" በኩል ከ15 ተማሪዎች በላይ ሙሉ የትምህርት ወጪ በመሸፈን እያስተማሩ ሲሆን፣ ለቻንኮ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ ሙሉ የክፍል መሣሪያዎችን አሟልተዋል፡፡
የፌደራል ፍ/ቤቶች ምቹ የችሎት ማስቻያ ስፍራ እንዲኖራቸው የቢሮ እድሳት እና የቢሮ አገልግሎት ቁሳቁስ ለፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት የድጋፍ ማስተባበር ሥራን በመሪነት በብቃት አከናውነዋል፡፡
የፌደራል ፍ/ቤት ሠራተኞች ምቹ የህፃናት ማቆያ እንዲኖራቸው የፋይናስ እና የቁስ ድጋፍ በማሰባሰብ የተደራጀ አገልግሎት እንዲሰጥ በማድረግ ረገድም ተጨባጭ አስተዋፅኦ አድርገዋል፡፡
የአፍሪካ ጠበቆች ማኅበራት ሕብረት (PALU) ጉባኤ በአዲስ አበባ በስኬት እንዲከናወን እና የጠበቃው ማኅበረሰብ ጠንካራ ትስስሮች እንዲፈጠርለት ፕሮግራም በማሳናዳት እና ማስተባበር ሚናቸውን ተወጥተዋል፡፡
GMM TV ዘወትር ቅዳሜ ሕግ ምን ይላል የተሰኘ የማኅበረሰቡን የሕግ ንቃተ ህሊና የሚያሳድግ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና በመምራት የላቀ ማኅበራዊ አበርክቶም አድርገዋል፡፡
ጠበቃ መሰረት የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሆነው ቢመረጡ ምን ሊሠሩ አስበዋል?
ከላይ በጥቂቱ የተጠቀሱትን ሰፊ ልምድ ያላቸው ጠበቃ መሰረት ስዩም ታኅሳስ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚደረገው የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንትነት ይወዳደራሉ፡፡ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሆነው ቢመረጡ የአባላቱን መብት ማስከበር፣ የአባላቱን አቅም ማጎልበት፣ አባላት የተሻለ ገቢ የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት እና ጠበቆች የፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ ያላቸው ሚና የላቀ እንዲሆን እንደሚሠሩ ቃል ገብተዋል፡፡
ጠበቃ መሰረት ለዚህ ኃላፊትነት ድምፃችሁን ብትሰጡአቸው አደራችሁን አክብረው በትጋት ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡
❤ 97👍 6🔥 2🎉 2🏆 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቤንዚን 129.12 ብር ገባ ‼
የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ የአውሮፕላን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን፣ የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከላይ በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት ተግባራዊ እንዲሆን በመንግስት ተወስኗል።
የአዲስ አበባ ከተማ የጭርቻሮ መሸጫ ዋጋ:- ቤንዚን፣ኬሮሲን እና ነጭ ናፍጣ በ129.12 ብር እንዲሸጡ ተወስኗል።
❤ 94😢 24😍 5🕊 4😱 3🍌 3🙊 3🏆 2👍 1👏 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
MAF Chicken fried
Bole Michael Traffic Light Road to Bulbula, Beside Jafar Mosque.
0937162222
0938924444
1.55 MB
❤ 21👍 3🙊 1
ወላይታዎች ደስታቸውን እየገለፁ ነው‼
የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ፡፡
በሕንድ፣ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዩኔስኮ የማይዳሰሱ የባሕል ቅርሶች ጥበቃ ኮሚቴ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ያቀረበችው የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" በሰው ልጅ የማይዳሰሱ የባሕል ቅርሶች ዝርዝር ስር ተመዝግቧል።
"ጊፋታ" በወላይታ ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ታላቅ በዓል ሲሆን፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ የሕዝቡ የማንነት መገለጫ የሆነ የአሮጌው ዓመት ማብቂያና የአዲሱ ዓመት መጀመሪያ የመሸጋገሪያ በዓል ነው፡፡
ጊፋታ እድሜ፣ ጾታ፣ ሃይማኖት ወይም ሌላ ማኅበራዊ ደረጃ ሳይለይ ለሁሉም ሠላም እና ማኅበራዊ ትሥሥር አስተዋጽኦ በማድረግ በዩኔስኮ የተለዩትን ዘርፎች ያካተተ ሁሉን አቀፍ ተግባራትን በማበረታታት የሚከበር በዓል መሆኑ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ አስችሎታል።ይህንን ተከትሎ ወላይታዎች ደስታቸውን እየገለፁ ነው‼
❤ 66🙏 15😱 4😍 3🔥 1👏 1😁 1
