es
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ir al canal en Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Mostrar más
233 677
Suscriptores
+2 93424 horas
+2 7417 días
+7 99530 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
መቐለ‼ መቐለ ከተማ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ቅርንጫፍ ትናንት ምሽት በተማው መረጃ መሰረት የህውሃት ሰዎች በበርካታ ተሽከርካሪዎች ገንዘብ ሲጭኑ ታይተዋል።በጉዳዩ ላይ ከመንግስት አካል የተሰጠ መረጃ የለም።
Mostrar todo...
39👍 32😱 11😁 9🏆 4🕊 2😢 1🎉 1💩 1
Ads. የፖለቲካ ምልከታዎችን ከቻናላችን ይከታታሉ። - ሀገራዊ - አለምአቀፋዊ -አካባቢያዊ መረጃዎች ይቀርባሉ subscribe አድርጉን።Ethio 547 https://youtube.com/@ethiopianlink99?si=QcKcSJHvOKaWW8d-
Mostrar todo...
8👏 1😱 1😢 1
የጊዜያዊ ከለላ መብት‼ 📌ኢትዮጵያዊያን በ60 ቀናት ከሃገሯ እንዲወጡ አሜሪካ አሳስባለች። አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ሰጥታ የነበረውን የጊዜያዊ ከለላ መብት አንስታለች። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረው የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳቱን አስታውቀዋል። አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ( Temporary protected status) ትሰጥ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያም ይኸው መብት ነበራት። አሜሪካ ከ1990ዎቹ ጀምሮ በሃገሯ የሚኖሩ የሌሎች ሃገራት ዜጎች ጦርነትን ጨምሮ በአንዳንድ ምክንያቶች ወደመጡበት ሃገር መመለስ ለማይችሉ ሰዎች ይህንን ከለላ መስጠት ጀምራ ነበር። ይህ ከለላ የሚሰጣቸው ዜጎችም የሃገራቸው ሁኔታ እስኪሻሻል በአሜሪካ የመኖርና የመስራት መብት ሲሰጣቸው ከአሜሪካ ከመባረር ይጠበቁ ነበር። አሜሪካ" በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ግለሰቦች ደህንነት ላይ ስጋት አይፈጥርም" ያለች ሲሆን በዚህም የተነሳ ይኸው ከለላ መነሳቱን አስታውቃለች። አሜሪካ ሌሎች በአሜሪካ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት ካላቸው ኢትዮጵያውያን ውጪ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገሯ እንዲወጡ አሳስባለች። ቀድመው ከአሜሪካ ለሚወጡ የትኬት ወጪያቸው እንደሚሸፈን፣ የ1000 ዶላር ጉርሻ እንደሚሰጥና ለወደፊቱ ህጋዊ የኢሚግሬሽን እድል እንደሚኖራቸው ገልፃለች። ከፈረንጆቹ የካቲት 13 በኋላ ከለላው እንደሚያበቃ ገልፃ ያለ ከለላው በአሜሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደምታስር እና ከሃገሯ እንደምታባርር አስጠንቅቃለች። አሜሪካ ከሳምንታት በፊት ተመሳሳይ ከለላ የነበራቸውን የደቡብ ሱዳን ዜጎችን መብትም ማንሳቷ ይታወሳል።
Mostrar todo...
97😱 13👍 9👏 8🕊 6🙉 6😢 3🏆 3
የጊዜያዊ ከለላ መብት‼ 📌ኢትዮጵያዊያን በ60 ቀናት ከሃገሯ እንዲወጡ አሜሪካ አሳስባለች። አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ሰጥታ የነበረውን የጊዜያዊ ከለላ መብት አንስታለች። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረው የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳቱን አስታውቀዋል። አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ( Temporary protected status) ትሰጥ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያም ይኸው መብት ነበራት። አሜሪካ ከ1990ዎቹ ጀምሮ በሃገሯ የሚኖሩ የሌሎች ሃገራት ዜጎች ጦርነትን ጨምሮ በአንዳንድ ምክንያቶች ወደመጡበት ሃገር መመለስ ለማይችሉ ሰዎች ይህንን ከለላ መስጠት ጀምራ ነበር። ይህ ከለላ የሚሰጣቸው ዜጎችም የሃገራቸው ሁኔታ እስኪሻሻል በአሜሪካ የመኖርና የመስራት መብት ሲሰጣቸው ከአሜሪካ ከመባረር ይጠበቁ ነበር። አሜሪካ" በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ግለሰቦች ደህንነት ላይ ስጋት አይፈጥርም" ያለች ሲሆን በዚህም የተነሳ ይኸው ከለላ መነሳቱን አስታውቃለች። አሜሪካ ሌሎች በአሜሪካ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት ካላቸው ኢትዮጵያውያን ውጪ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገሯ እንዲወጡ አሳስባለች። ቀድመው ከአሜሪካ ለሚወጡ የትኬት ወጪያቸው እንደሚሸፈን፣ የ1000 ዶላር ጉርሻ እንደሚሰጥና ለወደፊቱ ህጋዊ የኢሚግሬሽን እድል እንደሚኖራቸው ገልፃለች። ከፈረንጆቹ የካቲት 13 በኋላ ከለላው እንደሚያበቃ ገልፃ ያለ ከለላው በአሜሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደምታስር እና ከሃገሯ እንደምታባርር አስጠንቅቃለች። አሜሪካ ከሳምንታት በፊት ተመሳሳይ ከለላ የነበራቸውን የደቡብ ሱዳን ዜጎችን መብትም ማንሳቷ ይታወሳል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Mostrar todo...
28👏 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለጥንቃቄ‼ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን የግል መረጃ አደጋ ላይ የጣለ አዲስ የክሮም #Chrome ክፍተት መገኘቱ ተገለጸ ይህን ተከትሎም ጎግል ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያዉ #Browser በአስቸኳይ ሊተገበሩ የሚገባቸው ለሶስት አደገኛ ክፍተቶች መድፈኛ አዲስ ማሻሻያ #Patch መልቀቁን አስታውቋል። ከእነዚህ ክፍተቶች መካከል አንዱ በተለይ እጅግ አደገኛ ሲሆን፣ የግል መረጃዎችን ለመጥለፍ በመረጃ ጠላፊዎች በንቃት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ #Zero_day ጥቃት መሆኑ ታዉቋል። የደህንነት ባለሙያዎች እንዳስጠነቀቁት ከሆነም ይህ አደገኛ ክፍተት የመረጃ ጠላፊዎች ኮምፒውተራችንን ወይም ስልካችንን ዘልቀው በመግባት የይለፍ-ቃሎችንና ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንዲሰርቁ የሚያስችል መሆኑ ታዉቋል። እስካሁን መለያ ቁጥር (CVE) ያልተሰጠውና በጎግል የውስጥ መለያ 466192044 ብቻ የሚታወቀው ይኸው ክፍተት፣ በክሮም ተጠቃሚዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ተገልጿል። ይህ ጥቃት በፈረንጆቹ 2025 ዓ.ም. የመረጃ ጠላፊዎች በስፋት ሲጠቀሙበት የተገኘ ስምንተኛው የክሮም "ዜሮ-ዴይ" ጥቃት መሆኑም ተረጋግጧል። ይህ የሚያሳየው የክሮም ተጠቃሚዎች በተደጋጋሚ የጥቃት ኢላማ መሆናቸዉን ነው። ታኅሣሥ 1, 2018 ዓ.ም. የተለቀቀው ይህ ማሻሻያ ከላይ ከተጠቀሰው ከፍተኛ አደጋ በተጨማሪ፣ ሁለት መካከለኛ ደረጃ የተሰጣቸውን የደህንነት ክፍተቶችም ይደፍናል ተብሎለታል። ሁሉም የክሮም ተጠቃሚዎች የግል መረጃቸዉ ሳይጠለፍ እና የባንክ አካውንታቸዉ አደጋ ላይ ሳይወድቅ ለመከላከል፣ እንዲችሉ ሁሉንም የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያቸዉን በአስቸኳይ እንዲያዘምኑ #Update በጥብቅ ይመከራል። #ማሻሻያውን_ለመተግበር፦ ወደ ክሮም Settings በመግባት፣ Help የሚለውን በመምረጥ፣ በመቀጠል About Google Chrome የሚለውን በመጫን ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዎን ማዘመን ይችላሉ። መረጃው ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተወሰደ ነው።
Mostrar todo...
188👏 20👍 16😱 15👌 10🥰 9🏆 4🔥 2😢 2🌭 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
Mostrar todo...
15👏 2
ኤርትራ ከኢጋድ አገለለች‼ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገ/መስቀል በ X ገፃቸው ባሰራጩት መረጃ አገሪቱ ራሷን ከኢጋድ አባል አገራት ህብረት ማግለሏን ይፋ አድርገል። ምክንያት ያሉት ነገር በዝርዝር ባያስቀምጡም ኢጋድ በኢትዮጵያ ሰላም ላይ ተኩረት አድርጎ መስራቱ ሀገሪቱን በብስጭት ለዚህ ውሳኔ እንዳበቃት ተንታኞች ግምታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።
Mostrar todo...
84🤣 73👍 16👌 10😁 9😱 3🤪 2🙉 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️ ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Mostrar todo...
24👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሳዛኝ መረጃ - ሀያት 5 ምንድነው የተፈጠረው ? ዛሬ (ታኅሣሥ 3/2018 ዓ.ም.) ከአያት 49 ወደ ፍየል ቤት በሚወስደው መንገድ ከሆሴዕ ሪል ስቴት በታች ‹‹አያት 5›› በተባለው ኮንዶሚኒየም ሌሊት 10፡00 ላይ የብሎክ 17 አራተኛ ፎቅ ዲሽ በኃይል ይጮሀል፡፡ የሰሙ ቢኖሩም የመሰላቸው አንዱ ሥርዓት የለሽ ከላይ ቆሻሻ ጥሎ ሊሆን ይችላል የሚል ነው፡፡ ነገሩ ሌላ ሆኖ የተገኘው ግን ማለዳ ሰዎች ለሥራ ሲወጡ ነው፡፡ እናም፤ አንዲት ሴትዮ ሕንጻው ስር ሕይወቷ አልፎ ትገኛለች፡፡ ማንነቷ ሲጣራ አንደኛ ፎቅ ላይ ተከራይታ የምትኖር ከሁለት ልጆች ጋር የምትኖር እናት ነች፡፡የመጀመሪያ ልጇ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነች የ14 ዓመት ታዳጊ ናት፡፡ አራተኛ ፎቅ ላይ ወጥታ ራሷን ወደ ምድር የመወርወሯ ምክንያት ባይታወቅም ሰሞኑን ከሥራ ተቀንሳ ቤት መዋሏን ጎረቤቶቿ መናገራቸውን ታውቋል።ከየትኛው ተቋም እንደተቀነሰች ግን የተገለፀ የለም። ከአወዳደቋ ለመገመት እንደተቻለው፤ አራተኛ ፎቅ ላይ ተሰቅለው ከነበሩት የቲቪ ዲሾች በአንዱ ላይ ወድቃ ምድር የተቀበለቻት በጭንቅላቷ እንደሆነ ጉዳቷ እንደሚያስገምት ነግሮኛል፡፡ ፖሊስ ማለዳ ተገኝቶ ማስረጃዎችን የሰበሰበ ሲሆን አምቡላንስ ደግሞ ከጠዋቱ 4፡00 አካባቢ አስከሬኑን አንስቶ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሆስፒታል ወስዶታል፡፡ መረጃው የእስክንድር መርሃፅድቅ ነው። Wasu Mohammed - Mereja
Mostrar todo...
😢 142 119😭 98💔 35😱 7🔥 4👍 3🏆 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ከሆናችሁ ሊኖራችሁ ከሚገቡ ቻናሎች መካካል አንዱ ይሄ ቻናል ነው። ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹኋለው ተቀላቀሉ።          ❤️አሁኑኑ ጆይን ይበሉ🔥              👇👇↴↴ ╰┈➤@Quran_post18 ╰┈➤@Quran_post18
Mostrar todo...
19👏 4😱 1
የአዶናይ ወላጅ አባት ብረሃነ ሓይለ ሚካኤል  ኢትዮጵያ ለሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ ማመልከታቸው ታውቋል።ማመልከቻው <<...ልጄ የካናዳ ዜግነት ያለው ሲሆን ለቤተሰቡ ጉብኝት አዲስ አበባ ነበር። አሁን በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ነው ያለው።እኔ አሁን ከአዲስ አበባ 1000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነኝ። ነገር ግን ማቱሳላ በርሄ የተባለው ታናሽ ወንድሙ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለው ነው>> በማለት ኢሜል ማድረጋቸው ተሰምቷል።ማስረጃዎቹም ቀርበዋል።ካናዳዊ ሆኖ እያለ እንደት የኢትዮጵያ አዋርድ ላይ ተወዳደረ የሚል ሌላ ጥያቄ ተነስቶ እያየን ነው።
Mostrar todo...
152😁 62🤔 30😱 11🙊 8🙏 7👍 5🤣 5🥴 4😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Mostrar todo...
34👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(IMF) ለኢትዮጵያ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር ለመልቀቅ ተስማማ። የገንዘብ ተቋሙ እና የኢትዮጵያ አመራሮች የአራት አመቱን የ3.4 ቢሊየን ዶላር የተራዘመ የብድር ማዕቀፍ በተመለከተ አራተኛ ግምገማ አድርገው ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በአመራሮች ደረጃ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎም ኢትዮጵያ ከተቋሙ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር ይለቀቅላታል ተብሎ ይጠበቃል። በሐምሌ ወር 2016 ስምምነቱ ከተጀመረ በኋላ ጥሩ የማክሮ ኢኮኖሚክ ውጤቶች እየታዩ ነው ያለው ተቋሙ ከፈረንጆቹ 2024 አጋማሽ ጀምሮ በወርቅ፣ ኤሌክትሪክ እና ግብርና ምርቶች የታገዘ ፈጣን እድገት እየተመዘገበ ነው ብሏል። አይኤምኤፍ የዋጋ ንረት ቀንሷል፣ የመንግስት ገቢ ጨምሯል እንደዚሁም ለውጪ የሚቀርበው ምርትም አድጓል ብሏል። ጠንካራ የገንዘብ ፖሊሲ የዋጋ መረጋጋትን ለማምጣት ቁልፍ ነው ያለው የገንዘብ ተቋሙ የውጪ ምንዛሬ ገበያው ላይ ውድድርና አገልግሎትን ለማሻሻል ቀሪ ስራዎች ያስፈልጋል ብሏል። የገንዘብ ተቋሙ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር የሚለቀቀው የተቋሙ ቦርድ ሲያፀድቀው ሲሆን ብድሩ በቦርዱ ፀድቆ ሲለቀቅ በዚህ የብድር ማዕቀፍ ስር ለኢትዮጵያ እስካሁን የተሰጣትን ብድርም 2.134 ቢሊየን ዶላር ያደርሰዋል።(tikvahethmagazine)
Mostrar todo...
84😭 23👏 11🙊 8🙈 4😁 3🤔 3😱 3😍 3👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጠበቃ መሰረት ስዩም የሲቪል ማኅበራት ተሳትፎ እና የበጎ አድራጎት ንቅናቄ የአመራርነት ልምድ፡-  ****   📖በ"Fikir Integrated Community Development Organization" አማካኝነት የ15 ተማሪዎችን ሙሉ የትምህርት ወጪ በመሸፈን ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እያደረጉ ይገኛሉ፤   📖ለቻንኮ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል ቁሳቁሶች እንዲሟላ አድርገዋል፤   📖የፌደራል ፍ/ቤቶች ምቹ የችሎት ማስቻያ ስፍራ እንዲኖራቸው የቢሮ እድሳት እና የቢሮ አገልግሎት ቁሳቁስ ለፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት የድጋፍ ማስተባበር ሥራን በብቃት መርተው ውጤታማ ሆነዋል፤   📖የፌደራል ፍ/ቤት ሠራተኞች ምቹ የህፃናት ማቆያ እንዲኖራቸው የፋይናስ እና የቁሳቁስ ድጋፍ በማሰባሰብ ማቆያው ተደራጅቶ አገልግሎት እንዲሰጥ በማድረግ ረገድ የላቀ አስተዋጽኦ አድርገዋል፤   📖የአፍሪካ ጠበቆች ማኅበራት ኅብረት (PALU) ጉባኤ በአዲስ አበባ በስኬት እንዲከናወን እና የጠበቃው ማኅበረሰብ ጠንካራ ትስስር እንዲፈጠርለት ፕሮግራም በማሳናዳት እና ማስተባበር ሚናቸውን ተወጥተዋል፤   📖GMM TV ዘወትር ቅዳሜ "ሕግ ምን ይላል?" የተሰኘ የማኅበረሰቡን የሕግ ንቃተ ህሊና የሚያሳድግ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና በመምራት ለስድስት ዓመታት የዘለቀ ማኅበራዊ ድጋፍ አድርገዋል፤   📖በአትዮጵያ የፊድራል ጠበቆች ማህበር አባል እና በኮሚቴ አባል በመሆን የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እየተወጡ ይገኛሉ፤  በተግባር የተፈተና ልምድ ያላቸውን ጠበቃ መሰረት ስዩምን ለኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንትነት ቢመርጡ እንደ ማኅበር አባልነትዎም እንደወልም ተጠቃሚ ይሆናሉና ድምጽዎን ለጠበቃ መሰረት ይስጡ!
Mostrar todo...
45🔥 2
በቁጥጥር ስር ውለዋል‼ ከሀገራችን ባህልና ወግ ባፈነገጠ መልኩ የማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ከማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም አንዱ የሆነውን ቲክቶክ በመጠቀም ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችና ምስሎችን ሲያስተላልፉ የነበሩ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል። በቲክቶክ ስሙ Lil_jay ወይም ጎይጋር ኮት ውይዋል እና ከእርሱ ጋር ያልተገባ አፀያፊ ድርጊት ስትፈጽም የነበረችው ኸሊሌ ጊቦ አያና የተባሉ ግለሠቦች የቲክቶክ አካውንት በመጠቀም ለመልካም ጠባይና ስነ ምግባር ተቃራኒ የሆነ መልዕክትንና ተንቀሳቃሽ ምስልን በቀጥታ ሲያስተላልፉ በመገኘታቸው ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ/ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ፍሊንትስቶን ሆምስ ከሚባል ቦታ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተመሳሳይ ዜና በቲክቶክ ስሙ ፕሬዚዳንት ማሜ ወይም ባህሩዲን ሙሰማ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ጃፋር መስጅድ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባራትና ትውልድን ለማነጽ መጠቀም ሲገባ ትውልድን ወደ አላስፈላጊ ድርጊት እንዲገባ የሚያስተምሩና የሚገፋፉ መሠል እኩይ ተግባራትን በሚፈጽሙ ግለሠቦችና ቡድኖች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል ።(የአዲስ አበባ ፖሊስ)
Mostrar todo...
1
"እንገንጠል" ጀኔራሉ " ከኢትዮጵያ ተገንጥለን ከኤርትራ መዋሃድ እንፈልጋለን" ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ለአመታት በአዲስ አበባ ታስረው የነበሩት የቀድሞው የሜቴክ ሀላፊ ጀኔራል ክንፈ ዳኘው አነጋጋሪ አስተያየት ይዘው ተከስተዋል። 📌 “የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ ኤርትራ ነፃነት።የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ ኤርትራ ነፃነት” 📌"በአሁኑ ወቅት ወደ ቅድመ ጦርነት ሁኔታ እየተመለሰች ያለችው ትግራይ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥጥር ስር መግባት የለባትም።በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ብቸኛ የግንኙነት የፕሪቶሪያ ስምምነት ነው።ከዚያ ውጭ ምንም አይነት ማሰሪያ የለም" 📌"ትግራይ በአነስተኛ መስዋዕትነት ሀገር መሆን አለባት።የሚፈጸመው በፖለቲካዊ ቁርጠንነትና በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 መሰረት ነው፡፡ የትግራይን ሀገርነት ለማደናቀፍ የሚንቃቀስ አካል ካለ ለመመከት ወይም ለኃይል አማራጭ ለመጨረስ መዘጋጀት ያስፈልጋል።ሁሉም ፖለቲካ ኃይሎች ትግራይን ወደ ሀገርነት ለማሸጋገር በጋራ መቆም አለባቸው።የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሕዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው ያሉትን የመገንጠል አጀንዳ እንደሚያቀነቅኑ ይታወቃል።>>ብለዋል። 📌ስለ አሁናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የትግራይና ኤርትራ ውጥረት የተጠየቀት ጀነራሉ፣ ግጭት ከተቀሰቀሰ የውክልና ጦርነት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግሥት መካከል በባህር በር ጉዳይ ጦርነት የሚቀሰቀስ ከሆነ፣ ሌሎች ኃይሎችን በውክልና የሚያሳትፍ እንደሚሆንም ጠቁመዋል፡፡ ጀነራሉ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ሊቀሰቀስ ይችላል ያሉት ጦርነት፣ ትግራይን የውጊያ ማዕከል ሊያደርግ እንደሚችለም ጠቁመዋል፡፡ ትግራይ የኤርትራ እና ኢትዮጵያ የውክልና ጦር ሜዳ እንዳትሆን ከወዲሁ ስልታዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባም ጀነራሉ መክረዋል፡፡
Mostrar todo...
210🤪 103😱 28🙉 12🕊 11😴 8🎉 5🤣 5😁 4💩 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጣቢያው የመቀሌና የባህርዳር ዘጋቢዎች በዘላቂነት መታገዳቸው ተሰምቷ‼ እግድ ከተጣለባቸው ዘጠኝ የዶቼ_ቬለ ዘጋቢዎች መካከል የሰባቱ ሲነሳ ሁለት ጋዜጠኞች በዘላቂነት መታገዳቸውን ጣቢያው አስታውቋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ለዶቸ ቬለ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች ዘገባ እንዳይሰሩ ጊዜያዊ እግድ የተጣለባቸው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ነበር። በዘላቂነት የታገዱት የመቀሌ እና የባህርዳር ዘጋቢዎች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። Wasu Mohammed - Mereja
Mostrar todo...
64😁 15👏 9👍 8😢 5😱 3🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሚኒስትሪ ፈተና ላይ አፋን ኦሮሞ ይካተታል‼ ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በደብዳቤው መመሪያው በመንግሥት፣ በግልና በዓለም አቀፍ አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ ለ8ኛ ክፍል አማርኛና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እንደሚሰጡ በደብዳቤው መመልከቱን ሪፖርተር ዘግቧል።
Mostrar todo...
😭 108 67😁 44👍 23😱 7🔥 5🤔 5😢 5🏆 5💩 4👏 2