es
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

Ir al canal en Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Mostrar más
182 038
Suscriptores
-17824 horas
-1 0697 días
+17 94330 días
Archivo de publicaciones
00:28
Video unavailableShow in Telegram
IMG_2924.MP49.98 MB
02:45
Video unavailableShow in Telegram
ለመሪዎች የሚደረግ የዚ አይነቱ አቀባበል ከየሐገራቱ ጋር ለሚደረግ ግንኙነት ወሳኙ ምእራፍ ነው ይባላል። ሐገራት እንግዳ ለሆነው ሐገር መሪ የሚያደርጉት የአቀባበል ደረጃ ከዛች ሐገር ጋር ያላቸውን ዘመን ያስቆጠረ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነትን የሚገልፅ ነው። አንዲት ሐገር እንደዚህ አይነት ሞገስ ያለው አቀራረብ ለአንድ መሪ ስታደርግ ለሐገሪቱ መሪና ለሚመራት ሐገር ህዝብ ያላትን ጥልቅ አክብሮትና የሰጠችውን ከፍ ያለ Value ታሳያለች። በመሪዎቹ መሀከል ያለን ግንኙነትም ያጠናክራል። ከዚህም በተጨማሪ ይህ አይነቱ እድል በሐገሪቱ ላይ የተነገረን Negative Narriative የምታጠራበት፣ የሐገርህን political stability ና Security Control የምትገልፅበት አጋጣሚ ነው። አንድ መሪ ሲመጣ ከሚራመድበት አደይ አበባ ጀምሮ የሚያየው ባህላዊ ጭፈራ፣ ሙዚቃው፣ እስከ ቡና ሴርሞኒው ድረስ የሐገርህን ታሪክና ውብ ባህል ለአለም የምታሳይበት ትልቅ እድል ይፈጥርልሀል። እንግዶቻችን ይህን አይነት አቀባበል ተመልክተው ከቦሌ አየር ማረፊያ ሲወጡ ደግሞ የምትቀበላቸው ውቧ አዲስ አበባ ትሆናለች። ከአቀባበሉ ጋር አለምን እያስገረመች ያለችው ውቧ አዲስ አበባ ውበት ሲጨመርበት ደግሞ በእንግዶቻችን ጭንቅላት ውስጥ የሚፈጠረው መደነቅና መገረም ቀጣይ ለምናደርገው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታችን የመሰረት ድንጋይ የመጣል ያህል ነው።
Mostrar todo...
IMG_2894.MP414.44 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጋር ሰፊ ውይይት አካሂጃለው። የህንድ እና የኢትዮጵያን ትስስር ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከፍ ለማድረግ ወስነናል። የሁለትዮሽ ግንኙነታቸንን ለማጠናከር ሶስት ቁልፍ ሀሳቦችን ተነስተዋል፡- በምግብ ዋስትና እና በጤና ደህንነት መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር። ይህም በዘላቂ ግብርና፣ በተፈጥሮ እርሻ እና በግብርና ቴክኖሎጂ ላይ ያለውን ትብብር ያካትታል። የአቅም ግንባታን ማሳደግ። ዛሬ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ውስጥ አዳዲስ ፕሮግራሞችን ለማስተዋወቅ እና የተማሪዎችን ነፃ የትምህርት ዕድል (scholarship) በእጥፍ ለማሳደግ ወስነናል። ይህ ብዙ ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በህንድ ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት እድሎችን እንዲያገኙ እና ወጣቶች ከወጣቶች ያላቸውን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ያስችላቸዋል። በውይይታችን ውስጥ የቀረቡት ሌሎች ጉዳዮች:- በመድኃኒት ምርቶች፣ በዲጂታል ጤና፣ በሕክምና ቱሪዝም እና በሌሎችም ዘርፎች ትብብርን ማሳደግን ያካትታሉ። እንደ ኢነርጂ እና ወሳኝ ማዕድናት ያሉ ዘርፎችም ብዙ እድሎችን እንደሚሰጡም ተነስቷል። የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር
Mostrar todo...
01:56
Video unavailableShow in Telegram
IMG_2879.MP442.31 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለሁለት ቀናት ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ ናሬንድራ ሞዲ አዲስ አበባ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በኢንቨስትመንት እና በሳይበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ተጠቁሟል ህንድ በመጪው የፈረንጆቹ 2026 የብሪክስ ጉባዔን በሊቀመንበርነት ለመምራት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወቅት፣ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪካዊ የተባለለትን ጉብኝት ከዛሬ ታህሳስ 7 እስከ 8/2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚያደርጉ ተዘግቧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በጉብኝታቸው ወቅት በኢትዮጵያ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር እንደሚያደርጉም ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በ15 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን የሚጎበኙ የመጀመሪያው የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸዉ፡፡
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሃገር... አገቡ ነው! የውክልና ጦርነት በቃን ! በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እየገቡ ነው። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ህዝብ
Mostrar todo...
00:45
Video unavailableShow in Telegram
☎️ +251986687513 ☎️ +251929261190 አባይ ሆምስ ሪልእስቴት ➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ 📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ ➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ  10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ። ➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ WhatsApp:- +251986687513 Telegram :- @realesrateconsultant Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
Mostrar todo...
IMG_2866.MP416.08 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ተጠቂ ይሆናሉ። አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧ ይታወሳል። በዚህ ከለላ ስርም 5001 ኢትዮጵያውያን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል። ጊዜያዊ የህግ ከለላው መቼ ተሰጠ ? አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 12,2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ግጭት ተከትሎ ለኢትዮጵያ ዜጎች ጊዜያዊ የህግ ከለላ መስጠት የጀመረች ሲሆን በሚያዚያ 2024 ዳግም ተራዝሞ ነበር። የጊዜያዊ የህግ ከለላው ለምን ተነሳ ? አሜሪካ ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው የራሷ የመንግስት ተቋማት ጋር ንግግር በማድረግ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ መገምገሙን አንስታለች። በግምገማው የተዳሰሱ ነገሮች፦ - በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ ግጭት ስለመኖሩ - ይህ ግጭት በመኖሩ ግለሰቦች ቢመለሱ የሚያጋጥማቸው የደህንነት ስጋት ስለመኖሩ - የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያደርግ ከአቅም በላይ የሆነና ጊዜያዊ ችግር ስለመኖሩ - የኢትዮጵያ ዜጎች በጊዜያዊነት በአሜሪካ ቢቆዩ የአሜሪካን ብሔራዊ ጥቅም ስለመፃረሩ ከግምገማው በኋላ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እየተካሄደ ያለ ግጭት የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ ይከታል የሚለውን መመዘኛ እንደማያሟላ ተቀምጧል። አሜሪካ በ2022 በትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የነበሩ ግጭቶች ይህ የጊዜያዊ ከለላ እንዲሰጥ ምክንያት ነበሩ ስትል የትግራዩ ጦርነት በሰላም ስምምነት መቋጨቱንና በኦሮሚያም ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አካል ጋር ክልሉ የሰላም ስምምነት መፈራረሙን፣ ታጣቂዎች መግባታቸውንና ከስምምነቱ በኋላ ግጭት መቀነሱንም አንስታለች። አሜሪካ የትግራዩ ጦርነት ሲገባደድ በአማራ ክልል ግጭት መቀስቀሱን ጠቅሳ በመንግስት እና ፋኖ መካከል ያለው ግጭት መቀነሱን ንፁሃን ግን ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩ አንስታለች። አሜሪካ ኢትዮጵያ ትኩረቱን መሰረተ ልማት እና የሰብዓዊ ልማት ግንባታ ላይ ያደረገ የ33.7 ቢሊየን ዶላር ታሪካዊ በጀት ማፅደቋን አንስታ እነዚህ ማሻሻያዎች የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ የሚከት ነገር እንደሌለ ያሳያሉ ብላለች። የውስጥ መፈናቀሎች ቀንሰዋል ያለችው አሜሪካ የምግብ እና ማህበራዊ አገልግሎቶች መሻሻላቸውን ለዚህም ማሳያው አሜሪካ ራሷ በሰሜን ኢትዮጵያ ትሰጥ የነበረውን የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም ለጣምራ ኮሚቴ ማስተላለፏን አንስታለች። ከ2022-2025 ድረስ 2147 የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መጠየቃቸውንም በጥሩ ጎን ተመልክቼዋለሁ ብላለች። ከቪዛ ጊዜ በላይ መቆየትን በተመለከተ አሜሪካ ምን አለች ? አሜሪካ በ2024 የኢትዮጵያ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ምጣኔ ነበራቸው ብላለች። በዚህም፦ - ለB-1/B-2 ቪዛ የ8.27 በመቶ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ይህም ከአማካዩ በ250% እንደሚበልጥ - ለF,M እና J ቪዛ የ13.95% የመቆየት ምጣኔና ይህም ከአማካዩ በ330% እንደሚበልጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ እንደሆነባትም ጨምራ ገልፃለች። ምን ያህል ሰዎች ከለላው ነበራቸው ? የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ 5001 የኢትዮጵያ ዜጎች ይህ ከለላ ፀድቆላቸው ተጠቃሚ እንደነበሩ ሲገልፅ እንደ ባለፈው ህዳር መረጃ ተጨማሪ 263 ሰዎች ይህንን ከለላ ለማግኘት ጥያቄ አቅርበዋል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
'የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና' መፅሐፍ ሽያጭ ለጀግኖች ማዕከል ግንባታ እንዲውል ተበርክቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) 'የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና' በሚል ርዕስ የጻፉት መፅሐፍ ተመርቋል። መጽሐፉ ለልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ እንዲሆን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በእንግሊዝኛ እና በፈረንሳይኛ ተዘጋጅቷል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) 'የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና' መፅሐፍ ሽያጭ የሚገኘው ገንዘብ ጀግኖች ማዕከል ማገገሚየ ግንባታ እንዲውል አበርክተዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለአማራ ክልል ጀግኖች ማዕከል ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ በማድረጋቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
00:55
Video unavailableShow in Telegram
የጡት ቆረጣው ጉዳይና ሚዲያዎቻቸው ጽንፈኛው ካሉት መገለጫዎች ውስጥ ዋነኛ እና ተጠቃሹ ጭካኔ እና አረመኔነት የተሞላባቸውን ስራዎችን፣ አለቆቹን ሻዕቢያን እና ህወሓትን ለማስደሰት ከሰራ በኋላ በመከላከያ ወይም በመንግስት እንደሚያላክክ የሚታወቅ ጉዳይ ነበር። ከዚህ በፊት መምህራንን ትምህርት ለምን አስተማራችው በማለት አሰልፎ በመረሸን፣የሀይማኖት አባቶችን በመግደል፣ሴቶችን በመድፈር፣የህዝብ መገልገያ የሆኑ አንቡላንሶችን በማቃጠል እንዲሁም በመዝረፍ የአማራን ህዝብ እያሰቃየ ሀጥያቱን በመከላከያ ለማላከክ ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀርቷል። አሁን ላይ ግን እውነት ትዘገያለች እንጂ አደባባይ ወጥታለች። በዚህም በአማራ ህዝብ ስም የሚነግደው ጽንፈኛ ማንነት እና መገለጫ አረመኔነት ብቻ እንደሆነ ህዝብ ሊረዳ እና ሊያውቅ ችሏል።
Mostrar todo...
IMG_2803.MP419.34 MB
00:17
Video unavailableShow in Telegram
የሩሲያ በርካታ የሮኬት ማስወንጨፊያ ዛፖሮዥዬ ክልል ውስጥ ጉላይፖል አቅራቢያ የሚገኙት የዩክሬን ጦር ይዞታዎችን መታ - መከላከያ ሚኒስቴር በጥቃቱ የጠላት ወታደሮች መሸሸጊያ ቦታዎች እና መዋቅሮች መውደማቸውን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
Mostrar todo...
IMG_2789.MP45.51 MB
01:13
Video unavailableShow in Telegram
እንግዲህ እውነታው ይህ ነው‼️ ዘግይቶ ግን እውነታው ሲገለጥ እንዲህ ነው‼️ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ህዝብ
Mostrar todo...
IMG_2787.MP426.22 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Mostrar todo...