es
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Ir al canal en Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Mostrar más
242 247
Suscriptores
-18624 horas
-1 2037 días
-3 56730 días
Archivo de publicaciones
#ቾምቤ_እና_ቦቤ ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ባቻ ሚጠቀሙት ቾምቤ ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆 🤖@Ethio_Techs🤖
Mostrar todo...
😁 9🤓 2 1😴 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔔መረጃ ✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው። ✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊
Mostrar todo...
🔥 7👍 3 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል። ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው። በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።
Mostrar todo...
🔥 14 3👍 1
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
Mostrar todo...
👏 18 6😁 2👍 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቴሌብር ብድር እዳ የቅጣት ክፍያ ተነስቷል ✌️
Mostrar todo...
😁 22👍 8 3
so I have insider information, don’t tell anyone 🤫 በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደ EthiopiaAI Music Generation ውድድር ስለሚኖረን፣ እስከዛ እራሳችሁን በ SUNO AI 🎵 እያለማመዳችሁ ቆዩ 🙌🏼🎵 💡 Guide: https://www.youtube.com/watch?v=aYSqDwhBKEI 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Mostrar todo...
🔥 6 4😁 2🤷‍♂ 1😴 1
🔔መረጃ ✔️ከ ትላንት ጅምሮ የ ብዙ ሰው Bank Account በተለይም የ እትዮጵያ ንግድ ባንክ account ተዘግቶ ነበር ከዛ በኋላም ለማስከፈት Branch ስትሄዱ ወይንም 952 ደውላቹ ስትጠይቁ ከ Ethio Telecom Telebirr ላይ ምንም እዳ እንደሌለባቹ ማስረጃ ወይንም ደብዳቤ እንድታመጡ ሲጠየቅ ነበር በዚ Process መካከልም በብዛት ቴሌብር ላይ ምንም አይንተ እዳ\ብድር የሌለባቸው Account ጭምር Suspend ተደርጎ እንደነበር እና ብዙ ሰውም ግራ ተጋብቶ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያለመግባባት ችግር እንደሆነ እና የ ብዙ ሰዎች Account ወደነበረበት እየተጀለሰ እንደሆነ እያየው ነው።ይሄ ነገር እውነትም ያለመግባባት ችግር ወይንስ Telebirr ላይ ብር ወስደው እስካሁን ምንም አይነት ክፍያ ያልከፈሉ ሰዎችን ማሳሰብያ መንገድ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
15🤔 3
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንህቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
Mostrar todo...
😁 16 1
Photo unavailableShow in Telegram
The Place You Should Visit 🙌 DOME THEATRE - Inside Science Museum, 4 ኪሎ One of the largest planetariums🪐 in Africa Watch Full Vid👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMDdgN953/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Mostrar todo...
👌 5 1🤓 1
⚠️100%✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇 (https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
Mostrar todo...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Mostrar todo...
JOIN 🥶
አርሰናል ከ ወልቭስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ!
Mostrar todo...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
👌 6👍 1
ተማሪ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አው😳
አይ💀
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Mostrar todo...
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Mostrar todo...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አው😳
አይ💀