"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
Ir al canal en Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Mostrar más71 295
Suscriptores
+1024 horas
+1137 días
+64330 días
Archivo de publicaciones
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/338 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከኣኺራህ በፊት ዱኒያ ላይም የሚያስቀጡ 2 ወንጀሎች
እሁድ 25/5/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khtuba_338
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/300
🔹تفسير سورة ص
🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-11)
የዕለተ ጁሙዓ 23/5/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/erGeNt
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/301
ረቡዕ 21/5/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_301
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ህፃናት ቤተሰቦቻቸው የሚቀይሯቸው ከሆነ ካደጉ በሗላ እራሳቸው ፈልገው ባልሰሩት እንዴት ሊጠየቁ ሊቀጡ ይችላሉ?
▪️2/ አንድ ሰው ጫት ቃሚ ሆኖ ጥርሱን ቢያጣ ከግዜ በሗላ ጫቱን ቢያቆም ጥርሱን ለማስተካከል ጥርስ ቢቀይር እንዴት ይታያል?
▪️3/ አንድ ጓደኛ ነበረኝ የዛሬ ሳምንት እራሱን አጥፍቶ ነበረ በምን ምክንያት እንደሆነ ግን አላወቅንም ስለዚህ አላህ ይማረው ማለት ይቻላልን?
▪️4/ ጓደኛችን እያጠፋ ዝም ማለት እንዴት ይታያል ስንመክርም እንደ መሰላቸት እያለ ነው ሰው ፊት ሲያጠፋ መምከርስ እንዴት ይታያል? ያብራሩልኝ።
▪️5/ 40 ሐዲስ የሐፈዘ ሚለው ከነዘጋቢው ነው ወይስ ሐዲሱን ብቻ ማወቅ በቂ ነው?
▪️6/ የጠዋትና የማታ ዚክር ሲባል በዜማ ማለት ይቻላል?
▪️7/ የአጎቴ ሚስት እኔን ጡት አጥብታለች የሷ ልጆች ደግሞ የኔን እናት ጡት ጠብተዋል ያጠባችኝ እናቴ ሴት ልጅ ሀጅነቢይ ትሆናለች ወይ?
▪️8/ አንድ ሰው ሙሣፊር ከሆነ ለስንት ግዜ ምን ያህል ግዜ ነው ሰላቱን ቀስር ማረግ ሚችለው?
▪️9/ ማስረጃ የሌለው ኒካህ እንዴት ይታያል?
▪️10/ አንድ ሰው ከካፊር ጎን በመቆም አግዝሀለሁ ማለት ይቻላል በሀይማኖት ጉዳይ ላይ?
▪️11/ ለቅሶ ቤት የሟች ቤተሰቦች ሰደቃ ብለው የሰሩትን ምግብ እንዲሁም በማንኛውም ግዜ ወላጆቻቸው በሌሉ ልጆች ቤት መብላት መጠጣት ሐራም ይሆናል? የየቲም ሀቅ መብላት ይሆናል?
▪️12/ የሴትን ልጅ ጀናዛ ሽቶ መቀባት ይፈቀዳል?
▪️13/ በየ2 ሣምንቱ የሚገናኙ የሴቶች ጀመዐዎች በተገናኙ ግዜ በጀመአ ዱዐ ማድረግ እንዴት ይታያል?
▪️14/ 12ተኛ ክፍል የጨረሰ ልጅ አለ እሱ ላይ የአጎቱ ሚስት እና የአጎቱ ልጅ እኛ ነን ያሳደግነው ብለው አይሸፈኑትም እንዴት ይታያል?
▪️15/ ሰውን ለማስታረቅ መሀላን መጠቀም ይቻላል ወይ?
▪️16/ ባለቤቱ/አባወራው ፍቃደኛ ከሆነ አልጋው ላይ መቀመጥ/መተኛት ይቻላል?
▪️17/ ዋግምት ለመሰራት ፈልገን ሰሪዎቹ በአረብኛ የቀን አቆጣጠር ወር በገባ ዊትር ቀናቶች ላይ መሰራቱ ሱና ነው አሉ እንዴት ይታያል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/337 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የአላህን እዝነት ተስፋ ማድረግ
እሁድ 18/5/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khtuba_337
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/299
🔹تفسير سورة الزمر
🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር
ቁ/12 (ከ71-እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 16/5/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/ojoE3B
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/300
ረቡዕ 14/5/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_300
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ሰፋ ያለ ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል?
▪️2/ ያለ መህር የተደረገ ኒካህ ሁክሙ ምንድነው?
▪️3/ ተማሪ ነን ለምሳ ስንወጣ ነው ዝሁርን የምንሰግደው ከክፍል ስንወጣ 12 ሰአት ይሆናል አስርን ከዙሁር ጋር መስገድ እንችላለን ወይ?
▪️4/ አንድ ሰው ለልጆቹ ለቤተሰቦቹ ለሌሎች ሰዎች አደርጋለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ቃሉን ካልፈፀመ እንኳን ጀነት የጀነት ሽታ አያገኝም የሚባል ሀዲስ አለ ወይ?
▪️5/ አንድ ሰው ተስሎ ስለቱን ማውጣት ካልቻለ ከፋራ አለው? ከፋራዉስ ምንድነው?
▪️6/ የቁርአን ተፍሲር ያለበት ቁርአንን ሀይድ ላይ ሆኖ በእጅ መንካት ይቻላል ወይ?
▪️7/ ያደኩት ከአክስቴ ጋር ነው አሁንም እዛው ነው ምኖረዉ ኒቃብ ልለብስ ነበር ከለበስኩኝ ግን የአክስቴን ባል እንዳትሸፈኝው አሉኝ ስላሳደገኝ ነው ኒቃቡን ለብሼ እሱን ባልሸፈነው ወንጀለኛ እሆናለሁ ወይስ ከዛ ቤት እስክወጣ ድረስ አልልበስ?
▪️8/ ወረበል ካአባ ብሎ መማል ይቻላል ወይ?
▪️9/ ባለቤቴ ጅልባብ እንድለብስ አይፈቅድም እሺ ማለት አለብኝ ወይ?
▪️10/ አንድ ሰው ሲያዛጋ አኡዙቢላሂ ማለት አለበት ወይ?
▪️11/ ከቁርአን ውጪ ያሉ ኩቱቦች ያለ ውዱእ መንካት ይቻላል ወይ?
▪️12/ እናቴ በሽርክ ላይ ነው የሞተችው በህይወት እያለች የሸሪአ እውቀት አልደረሳትም ለሷ ዱአ ባደርግና በስሟ ሰደቃ ብሰጥ ይደርሳታል ወይ? ቢያብራሩልኝ።
▪️13/ የሙዚቃ መሳሪያ ያለበትን ነሺዳ ማዳመጥ ይቻላል ወይ?
▪️14/ ኒካህ ላሥር ነበር ቤተሰብ ከለከሉኝ እና እራሳችን ማሰር እንችላለን ወይ ልጁ ጥሩ ልጅ ነው በቁርአንም እንደዛው።
▪️15/ ሳትወልድ ላሳደገች እንደ እናት መሆን ትችላለች?
▪️16/ ወንድ ልጅ የፀጉሩን ከለር ከጥቁር ውጪ ማንኛውም አይነት ከለር መቀባት መቀየር ይችላል?
▪️17/ ዘመዴ መጋዘን አለው መጋዘኑም የተከራያቸው ድርጅት ሲሆን ገዝቶ እያከማቸ ለብቅል ፋብሪካ ግብአት ማድረግ ዋና ስራው ነው ለዚህ ድርጅት መጋዘኑን ማከራየት ይበቃል ወይ መጋዘኑ ውስጥ እቅዱ አይሰራም?
▪️18/ ሰደቃ መስጠት እወዳለሁ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥመኝ ሰደቃ እሰጣለሁ ምላሹንም ወዲያውኑ ይመለስልኛል ነገር ግን ባለ ትዳር ስሆን የግል ገንዘብ የለኝም ባለቤቴ ለማንኛውም ኸይር ነገር ሙሉ ፈቃድ ፈቅዶልኛል አብሮኝ አይኖር ስሰጥ ትንሽ ነገር መስጠት አልወድም በበረካው እኖራለሁ ብዙ መስጠት ኢስራፍ ይሆንብኛል እኔስ ከአጅሩ ተካፋይ እሆናለሁ ወይ?
▪️19/ ከፈጅር ቀብሊያ ውጪ ያሉ ፈርድ ሰላቶች ከፊትና ከሗላ የሚሰገዱ ሰላቶች ላይ ሱረቱል ፋቲሀ ብቻ ነው የሚቀራው ወይስ ሌላ የቁርአን ሱራ መቅራት ያስፈልጋል?
▪️20/ አብዛኛው ቁርአን በምቀራበት ጊዜ ማለትም በሂፍዝ ቁርአኑን እየቀራሁ ሌላ ሀሣብ ውስጥ እገባለሁ ሰው መጥቶ ቢያቋርጠኝ እንኳን ያቆምኩበት ቦታ ሳላይ መቀጠል አልችልም መፍትሄው ምንድነው?
▪️21/ ሰላት ስንሰግድ እጅ የሚደረገው ደረት ላይ መዳፋችን ብቻ ነው ወይስ ሙሉ እጃችን ማለትም ከክርን ነው?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
