en
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Open in Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Show more
18 000
Subscribers
+224 hours
-357 days
-6730 days
Posts Archive
Voice 035.mp31.50 MB
👍 9🙏 1
“ገሀድ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ግልጥ የሆነ ፣ መገለጥ ፣ የተገለጠ
  • የጥምቀት እና የልደት ዋዜማ ሆኖ የሚጾም
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 13
ልዩ የሆነው የቱ ነውAnonymous voting
  • ውሳጤ
  • ተጠምቀ
  • ተወለደ
  • ሰከበ
0 votes
👍 10
“ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ......።Anonymous voting
  • ያበውኦ
  • ያበውኡ
  • ያገብኡ
  • ያመጽኡ
0 votes
🙏 6
“ሀኬት" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ስንፍና
  • ቸልታ
  • ክፋት
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 12
ምልማድ “ሞፀፍ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • መብረቅ
  • ወንጭፍ
0 votes
👍 7👏 3
ግዕዝ ህያው ልሳን.PDF3.99 KB
🙏 7
ወርኃ ታኅሣሥ - የታኅሣሥ ወር ታኅሣሥ ከአሥራ ሦስቱ ወራት አራተኛው ሲሆን ታኅሣሥ የሚለው ቃል “ኀሠሠ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ነው ትርጉሙም ፈለገ ፣ መፈለግ ፣ ፍለጋ የሚል ፍቺ አለው ። በጽሕፈት ጊዜ “በብዙኃኑ ኃ"  እና “በንጉሡ ሠ" ታኅሣሥ ተብሎ ይጻፋል ። የታኅሣሥ ወር በባሕረ ሐሳብ ቀመር ቀኑ ዘጠኝ ሌሊቱ ዐሥራ አምስት ይሆናል፤ ከዚህ በኋላ ቀኑ እየጨመረ ሌሊቱ እያነስ ይሄዳል። አመ አሚሩ ለታኅሣሥ ፩/፬/፳፻፲ወ፰ ዓ.ም @MesereteGeez @MesereteGeez
Show all...
👍 19🙏 3
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሓቅ በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሲሰጣቸው ካቀረቡት የተወሰደ ስለ የግዕዝ ቋንቋ ግጥም የድሮው አርበኛ ግዕዝ የአክሱም ቀበጥ በወረቀት ሜዳ የብዕር ውጊያ ሲቀልጥ ዝልፍልፍ አልክና ብለህእጅም አልሰጥ የልብ ትርታህን አንተው ስታዳምጥ ስምህን በሙት መዝገብ አስፍሮ ዶክተሩ ብሎ ቢያዝዛቸው ወስዳችሁ ቅበሩ ጉድጓድ ቆፋሪዎች ገርሟቸው ነገሩ መግነዝህን ሊሠሩ ቱባ ክር ሲያከሩ ፤ ግዕዝ ንገራቸው ፤ አልሞትኩም በላቸው ፤ የዘመኑን ልጆች ዝም አትበላቸው ፤ ሽበትና ዕድሜ አይደለም ለነሱ ጭንቅ ጉዳያቸው ። ሌላው የሴም ቋንቋ ትግርኛ አማርኛ እየተጎዳኜ ከእንግሊዝኛ ቢቀድምህ በሩጫ ቢያይህ በግልምጫ ተነሥ የግዕዝ ቋንቋ ፍጠን ቶሎ ቶሎ ፤ አልጋህን ያዝና ግባ ስድስት ኪሎ ፤ ያስተናግድሀል ኤፍሬም ተቀብሎ ። ከሕያው ልሳን መጽሐፍ የተወሰደ @meseretegeez @meseretegeez
Show all...
👍 12🙏 7👏 3
ከአምስቱ ጥያቄ ስንት መለሳችሁ ?Anonymous voting
0 votes
🙏 17👍 6
አንድ ሚሊዮን በግእዝ ስንት ነው ።Anonymous voting
  • አእላፍ
  • አእላፋት
  • አእላፈ አእላፋት
  • ትእልፊት
0 votes
👍 9🙏 2
“በከመ ........ ህልወ ......... ለትውልደ ትውልድ ለዓለመ ዓለም ።"Anonymous voting
  • ሀለወ - ወይሄልው
  • ሀለው - ወይሄሉ
  • ሀሎ - ወይሄሉ
  • ሀሎኩ - ወይሄልው
0 votes
👍 8🙏 2
“ኤጴሞስ" ማለት ......... ነው ።Anonymous voting
  • ቀሚስ
  • ካባ
  • ልብሰ ተክህኖ
  • እብነ በረድ
0 votes
👍 6👏 3🙏 2
“ጎል" ማለት .......ነው ።Anonymous voting
  • በረት
  • የከብት ማደሪያ
  • ግርግም
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 8🙏 1
ምልማድ “ሠያጢ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዪው የቱ ነው ።Anonymous voting
  • ነዳዒ
  • ነጋዲ
  • ዘያኒ
  • ሐዋጺ
0 votes
👍 8🙏 1
ያሬድ ፦ እፎ ወአልከ እኁየ ። አቤል ፦ እግዚአብሔር ይሰባሕ እፎ ወአልከ ፍቁርየ ። ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ግብር  ። አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ ግብር ፤ እፎ ይእቲ እኅትከ ። ያሬድ ፦ ዳኅናተ ይእቲ ፤ ምንተ ተኀሥሥ ስቴ ሶከር አው ቃሕዋ ። አቤል ፦ እወ አኀሥሥ ንስቲተ ፤ እፎ ውእቱ ሕላዌ ። ያሬድ ፦ ሕላዌ ሠናይ ውእቱ እኁየ ። አቤል ፦ ሠናይ ትነግረኒ ከመ ኮነ እስፍንተ ሰዓቱ ። ያሬድ ፦ ናሁ ስድስቱ ሰዓት ውእቱ ። ማዕዜ ይመጽእ እኁከ ። አቤል ፦ በፍጻሜሁ ለወርኀ ታኅሣሥ ። ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ጥዒናከ ። አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ። ያሬድ ፦ ሠናይ ! ማዕዜ ውእቱ ዘእረክበከ ዳግማየ ። አቤል ፦ በዘይመጽእ ሳምንት ። ያሬድ ፦ ሠናይ ዕለት ። አቤል ፦ እሴብሐከ ወለከ ከማሁ ። @meseretegeez @meseretegeez
Show all...
👏 17🙏 9
አንገረ ምሳሌ ዘግዕዝ.pdf1.01 MB
🙏 6
የግእዝ ግስ ጥናት ክፍል ፩ https://youtu.be/M_ltlZfPMvM?si=Pz5wcpQdd4nmfgi3
Show all...
👍 1