en
Feedback
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

Open in Telegram

| እውነት | ፍትህ | ፍቅር | ✔ሥነ ልቡና | የተለወጠ ግለሰብ አለም ይለውጣል! የተለያዩ የስነልቦናና የላቀ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ የተሰሩ video ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሌን ይከታተሉ "የማወቅና የመለወጥ ሰአት አሁን ነው " https://www.youtube.com/user/TheNahusenai Facebook አድራሻዬ Fb.com/psychologyabc

Show more
10 831
Subscribers
-824 hours
-237 days
-14230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+3
in 0 channels
November '25
+4
in 0 channels
Get PRO
October '25
+3
in 0 channels
Get PRO
September '25
+13
in 0 channels
Get PRO
August '25
+3
in 0 channels
Get PRO
July '25
+512
in 0 channels
Get PRO
June '25
+206
in 0 channels
Get PRO
May '25
+11
in 0 channels
Get PRO
April '25
+6
in 0 channels
Get PRO
March '25
+5
in 0 channels
Get PRO
February '25
+3
in 0 channels
Get PRO
January '25
+7
in 0 channels
Get PRO
December '24
+6
in 0 channels
Get PRO
November '24
+11
in 0 channels
Get PRO
October '24
+9
in 0 channels
Get PRO
September '24
+3
in 0 channels
Get PRO
August '24
+8
in 1 channels
Get PRO
July '24
+4
in 0 channels
Get PRO
June '24
+3
in 0 channels
Get PRO
May '24
+11
in 0 channels
Get PRO
April '24
+13
in 0 channels
Get PRO
March '24
+22
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1
in 0 channels
Get PRO
January '24
+7
in 0 channels
Get PRO
December '23
+1
in 0 channels
Get PRO
November '23
+13
in 0 channels
Get PRO
October '23
+5
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+43
in 0 channels
Get PRO
April '23
+8
in 0 channels
Get PRO
March '23
+126
in 0 channels
Get PRO
February '23
+23
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '22
+8
in 0 channels
Get PRO
September '22
+61
in 0 channels
Get PRO
August '22
+485
in 0 channels
Get PRO
July '22
+334
in 0 channels
Get PRO
June '22
+19
in 0 channels
Get PRO
May '22
+120
in 0 channels
Get PRO
April '22
+27
in 0 channels
Get PRO
March '22
+224
in 0 channels
Get PRO
February '22
+101
in 0 channels
Get PRO
January '22
+20 441
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
16 December0
15 December0
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December0
08 December0
07 December0
06 December+2
05 December0
04 December+1
03 December0
02 December0
01 December0
Channel Posts
መልካም ዜና! 👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ስልጠና ተመርቃችሁ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ወጣቶች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎ
መልካም ዜና! 👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም  100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ስልጠና ተመርቃችሁ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ወጣቶች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለቢዝነስ ባለቤቶች የሚሆን ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስልጠናው መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ ዲጂታል አይደንቲቲ፣  ኮንተንት ክርኤሽን፣ በማህበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝም (TikTok, facebook, YouTube…) ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች እንዲሁም፣  መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡ 🖼ስልጠናውን⏰በጠዋት (3-5)፣ በከሰአት(8-10) ወይም በማታ(12-2) ፈረቃ መከታተል ይችላሉ፡፡  📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ለሰልጣኞች በሙሉ  ሰርተፍኬት እንሰጣለን እንዲሁም #የስራና #ኢንተርንሺፕ እድል እናመቻቻለን። ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ☎️ 0991311111/ 0912664084 ይደውሉ፡፡ 🏠አድራሻ ፦ ቦሌ ብራስ ከቦራ ፖርክ ፊት ለፊት (ብሪቲሽ ስኩል አጠገብ)

1 46520

2
የትብብር ጥያቄ! ይህንን መልዕክትና ጥያቄ ቢያንስ ባላችሁበት አንድ የቴሌግራም ግሩፕና ለአምስት ጓደኞቻችሁ አድርሱልኝ?                                               😔🙏😔 ======================= ፩. በዚህ ምድር ላይ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ቢሆን ኑሮ አሁን ምን ታደርጉ ነበር? ፪. በጣም የምትወዱት/ የምታፈቅሩት ሰው ዛሬ የመጨረሻው ቀን ቢሆን ምን ታረጋላችሁ? ======================= ይህንን ጥያቄ ሳትመልሱ እንዳትተኙ መልካም አዳር! @Psychoet
2 125
3
በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው፣ ፔጁንም ፎሎ ያድርጉ 1.  ተስፋ አድራጊ መሆን ረጅም ርቀት ይዞህ ይሄዳል፡፡ በጣም አስከፊ በሆኑ ጊዜያት እንኳ ተስፋ ባለመቁረጥ ችግሮችን መጋፈጥና ለመቀየር መቁረጥ የመፍትሄ መላ  እንዲመጣልን ያደርጋል፡፡ ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ፣ ጨለምተኛ አትሁን፡፡ከፈተና ባሻገር የሚገኘውን ድል አስብ። 2.  መርህ፣ አቋም፣ ያመንክበት ጉዳይ ይኑርህ ነገር ግን ለመስተካከል ቦታ ይኑርህ፡፡  በደረስክበት እውቀት መሰረት በነገሮች ላይ አቋም ሊኖርህ ይገባል፡፡ ነገር ግን የህይወት ዘመን ሁሉ ተማሪ ከሆንክ በአንድ ወቅት የያዝከው አቋም ትክክል እንዳልሆነ ስትረዳ ያመንክበትን ጉዳይ ማስተካከል ይኖርብሃል፡፡ 3.  አዋዋልህን እና ጓደኞችህን ምረጥ፡፡ አስተሳሰብህን እና ድርጊትህን በገንቢ ጎን ከሚተቹና ከሚገነቡ ሰዎች ጋር የምታደርግ ከሆነ በየጊዜው እየተሻሻልክ የምትሄድ ሰው ትሆናለህ፡፡ ባህሪህ እና ህይወትህ እያደር የሚመስለው የጓደኞችህን ነው፡፡ 4.  መሆን የምትፈልገውንና መስራት የምትፈልገውን በጊዜ አውቀህ ጀምር፡፡ በወጣትነት ጀምረህ መርጠህ የምትሄበት መንገድ እያደር አንተንም እየቀረፀህ ስለሚሄድ በዛው የመቀጠል እድል ይጨምርልሃል፣ አይቻልም ለሚሉህ በቀላሉ ላትሸነፍ ትችላለህ፣ በእድሜህ ብዙ ሳትገፋ ስኬታማ እና ብዙ ተፅእኖ አምጪ ትሆናለህ፡፡ የራስህን ራእይ የማትገነባ ከሆነ ሌሎች ቀጥረውህ ራእያቸውን እንድትገነባላቸው ያደርጉሃል፡፡ 5.   ከሌሎች ጎበዞች ጋር በጥምረት ስራ፡፡ ከጎበዞች ጋር በጥምረት ስትሰራ አንተ የማታውቃቸውን ነገሮች ያሳውቁሃል፣ አንተ ልታገኛቸው የማትችላቸውን ሰዎች እንድታገኝ እድል ይከፍቱልሃል፣ ይበልጥ ወደፊት ያራምዱሃል፡፡ 6.  በቅፅበት ከፍተኛ ደረጃ እደርሳለሁ አትበል፡፡ ከትምህርት ቤት አንደወጣህ ወዲያው ሃብታም፣ ባለስልጣን፣ ወይም ስኬታማ እሆናለሁ ብለህ አትጠብቅ፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ቢኖርህ እንኳ ስኬታማ ለመሆን ብዙ ልምድ ያስፈልግሃል፡፡  7.  ስለ ስህተቶችህ ሌሎችን ሳይሆን ራስህን ውቀስ ተማርባቸው፡፡ ስህተቶች እንድንቆጭባቸው ሳይሆን እንድንማርባቸው ካደረግን ደግመን አንሰራቸውም፡፡ 8.  ምርጡ ትምህርት ቤት ኮሌጅ ሳይሆን ህይወት ነው፡፡ ምንም ያህል መፅሀፎች ብታነብ፣ ፈተናዎችን ብትወስድና ብታልፍ፣ በህይወት ሂደት የምትማረውን ያህል ብቁ አያደርጉህም፡፡ ስራዎች እና የስራ ሃላፊዎች ያስተምሩሃል፣ ያበቁሃል፡፡  9.  ህይወት ሁሌም የቀና አይደለም፡፡ በህይወት ጉዞህ ትገጫለህ ትወድቃለህ፡፡ ኑሮ ፈተና ነው፣ ጌም መሳይ ነው፣ ተነስተህ እስኪሳካልህ ጉዞህን ቀጥል፡፡ 10.  ለስኬታማነት ትእግስት እና ጠንክሮ መስራት ያስፈልግሃል፡፡ በአቋራጭ የሚመጣ ዘላቂ ስኬት የለም፡፡ 11.  ለራስህ ክብር ይኑርህ፣ በማንነትህ ኩራ፡፡ እያንዳንዳችን የተለያየን ስለሆንን ራስህን ከሌላው ጋር እያወዳደርክ ዝቅተኝነት አይሰማህ፡፡ በሌላው ውስጥ የሌለ አንተ ውስጥ ያለ ችሎታ ስላለ ፈልገህ አግኘው፣ ተቀበለው፣ እዛ ላይ አተኩር፣ አዳብረው፣ በራስህ ተማመን፡፡ ስኬታማ የምትሆነው በዚህ መንገድ ነው፡፡ 12.  ራስህን አታሳብጥ፡፡ ስኬታማና ታላቅ የመሆን ራእይ መሰነቅ ተገቢ ነው፤ ነገር ግን ዛሬ ላይ ብትወጣ ነገ ደግሞ ታች መውረድ ሊገጥምህ ይችላል፡፡ ላይ መውጣትህ የብዙ ነገሮች ጥምር ውጤት ስለሆነ ራስህን አይነኬና ልዩ ፍጡር አድርገህ አታስብ፡፡    13. "ደሃ ሆነህ ተወልደህ ከሆነ ጥፋቱ የአንተ አይደለም፤ደሃ ሆነህ ልትሞት ከሆነ ግን ጥፋቱ የአንተ ነው"። #ኢትዮጵያዊነት# ፔጁን Follow ማድረግ እንዳትረሱ ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው @psychoet
2 716
4
🙏🙏የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁ
🙏🙏የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል ➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና #እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል! ➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶት ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ 🙏🙏🙏 እና ታዲያ ይህን እያወቅን 👉ከኩራት 👉 ከስግብግብነት 👉 ከክፋት 👉 ከጥላቻ 👉 ከራስ ወዳድነት 👉 ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን? #በነገሮች_ሁሉ _ትሁት_እንሁን ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ #እውነታ አይካድም። ❣️ ፈጣሪአችንን እንውደድ፥ እንፍራም ❣️ እርስ በርሳችን እንዋደድ ❣️ ለሌሎች መልካም እንሁን ❣️ አንቅና ❣️ ሁሌም ደግነትን እናድርግ፤ ጉዳት የለውምና ❣️ ያንተ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አትቀማ! #ሼር እንዳይረሳ ❣️❣️❣️❣️ ሳሙኤል ጥሩነህ
2 896
5
የማያዛልቃችሁን ሰው ለዩ! በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ሼር አድርጉት ከሚከተሉት ባህሪያት ቢያንስ አንዱን የምታዩባቸው ሰዎች ምናልባት ብዙም የማያዛልቋችሁና አንድ ቀን ለስሜት ጉዳት አጋልጠው የሚሰጧችሁ አይ
የማያዛልቃችሁን ሰው ለዩ! በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ሼር አድርጉት ከሚከተሉት ባህሪያት ቢያንስ አንዱን የምታዩባቸው ሰዎች ምናልባት ብዙም የማያዛልቋችሁና አንድ ቀን ለስሜት ጉዳት አጋልጠው የሚሰጧችሁ አይነት ሰዎች እንደሆኑ ጠርጥሩ፡፡ • ራሳችሁንም ሆነ ያላችሁን ነገር በነፃ ስላቀረባችሁላቸው፣ ልክ እንደ ርካሽ የሚቆጥሩና የማያመሰግኑ ሰዎች፡፡ • በዓላማችሁና ለማደግ በምታደርጉት የየእለት ጥረት የሚያላግጡና የሚያሾፉ ሰዎች፡፡ • እየጠፉና እየቆዩ ለአንድ ነገር አማራጭ ሲያጡና ያንን ነገር ከእናንተ ብቻ እንደሚያገኙ ሲያውቁ ብቻ የሚፈልጓችሁ ሰዎች፡፡ • እናንተንና ወዳጅነታችሁን ሳይሆን የእናንተንና ያላችሁን ነገር ብቻ የሚፈልጉ ሰዎች፡፡ • በፍጹም የማያምኗችሁ ሰዎች፡፡ • ስህተታችሁን እየቆጠሩ የሚወቅሷችሁና በፍጹም ይቅር የማይሏችሁ ሰዎች፡፡ • ስህተታቸው እንዳይገኝባቸው እናንተን አሳልፈው የሚሰጡ ሰዎች፡፡ • ሰዎችን ለእናንተ የሚያሙና ስለሰው ክፉን የሚያወሩላችሁ ሰዎች፡፡ • እናንተ የጀመራችሁትን ነገር እነሱ እንደጀመሩት አድርገው ለማሳየት የሚጣጣሩ ሰዎች፡፡ • ለእነሱ መኖር፣ መስጠትና መልካም ነገር ማድረግ፣ ልክ እንደ ግዴታችሁ አድርገው የሚቆጥሩ ሰዎች፡፡ (ዶ/ር ኢዮብ ማሞ)
2 884
6
መልካም የጥቅምት ወር ይኹንላችሁ! 🧭 Compass Properties🧭 🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties Fac
መልካም የጥቅምት ወር ይኹንላችሁ! 🧭 Compass Properties🧭 🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties Facebook:https://www.facebook.com/Compasspropertieset Telegram: t.me/Compass_properties #realestateinAddisAbaba  #Apartment #Houseforsale
2 001
7
መልካም የስራ ሳምንት 🧭 Compass Properties🧭 🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties Instagram &
መልካም የስራ ሳምንት 🧭 Compass Properties🧭 🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties Instagram & Thread:https://www.instagram.com/compassproperties.et Facebook:https://www.facebook.com/Compasspropertieset Telegram: t.me/Compass_properties
2 508
8
✨🎁 መልካም ሰኞ! 🔗 ገጻችንን ይቀላቀሉ Tlegram: t.me/Compass_properties
✨🎁 መልካም ሰኞ! 🔗 ገጻችንን ይቀላቀሉ Tlegram: t.me/Compass_properties
1
9
ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ መጨነቅን ለማቆም ቀላል ዘዴዎች Telegram t.me/psychoet ‘’የማይባል ነገር ተናገርሁ እንዴ? እንዴት እንደዚህ አደርጋለሁ? ሰዎች እኮ መሃይም :ገገማ:የሚያናድድ ሰው ነው/ነች ይሉኝ ይሆናል’’  እያልን ራሳችንን የምናስጨንቅ ስንቶቻችን ነን! ሌሎች ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ በመጨነቅ አእምሯችንን በጨለማ ቦታ እንዲንከራተትና ራሳችንን በመጠራጠር የስጋት ስሜት እንዲሰፍንብንና እንዳንረጋጋ እያደረግን መሆኑን ልናውቅ ይገባል:: ለነገሩ ሁላችንም ሰዎች ስለእኛ ያላቸው ሃሳብ/አስተያየት ምን ይሆን ብለን መጨነቅ እንደሌለብን እናውቃለን ወደ ተግባር ለመቀየር  ግን ስንቸገር እንታያለን:: ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘዴዎች ብንጠቀምባቸው ይረዱናል! 1. የሰዎችን አዕምሮ ማንበብ እንደማንችል መረዳት፡- እስኪ ሰዎች ስለእኛ የሚያስቡትን በእርግጠኛነት ማወቅ እንችላለን? ብዙ ጊዜ ነገራትን ሳናጣራ ይሆናል በማለት ብቻ ማወቅ እንደምንችል ነው የምናስበው ይህ አስተሳሰባችን ደግሞ ለህይወታችን ፀር ወደሆኑ ድምዳሜዎች/ዉሳኔዎች ይመራናል::ስለዚህ እነዛ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚገልጹበትን ዕድል አግኝተው ሃሳባቸውን እስካልገለጹልን ድረስ ስለምን እንደሚያስቡ ማወቅ በፍጹም አንችልም፡፡ 2. በቋሚነት ለሚጠቅመን ነገር መስራት:- ከሌሎች  ሰዎች የሚሰነዘሩ  የኩነኔ አስተያየቶች በእርግጥም እኛን ይጎዱናል ነገር ግን ከእነዚህ ሰዎች የሚመጣውን አሉታዊ ምላሽ በመፍራት የምናጣቸው/የምናሳልፋቸው መልካም ዕድሎች ጥለውብን ከሚያልፉት የአእምሮ ጠባሳ አይበልጥም፡፡ እነዚህ የኩነኔ/አሉታዊ አስተያየቶች የሚያደርሱብን ጉዳት ቅጽበታዊ ሲሆን ባጣናቸው/ባመለጡን መልካም ዕድሎች ምክንያት የሚደርስብን ጸጸትና ቁጭት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ስር እየሰደደና እያደገ ነው የሚሄደው፡፡ ስለዚህ በቋሚነት የሚጠቅመንን ነገር ለማግኘት ጊዜያዊ የሆኑ ተቀባይነት ማጣትን ለመቀበል ፈቃደኞች እንሁን:: 3. ራስን ከመኮነን/በራስ ላይ ከመፍረድ መቆጠብ:- እስኪ ሰዎች ምን ይሉን ይሆን ብለን የምንጨነቅበትን ሃሳብ ለሰከንድ ቆም ብለን እናስበው! በእርግጠኝነት እኛ ለራሳችን የምናስበውን ነገር ላይ ነው ሌሎችም እንደዚ ያስባሉ ብለን የምንሰጋ፡፡ ስለዚህ በራሳችን ላይ መፍረድን አቁመን(ራስን ከመኮነን ተቆጥበን) እኛነታችንን ከተቀብለነው ወይም ለራሳችን ጥሩ ግምት ከሰጠን ሌሎቹ ስለእኛ ለሚሰጡት/ለሚያስቡት ሃሳብ ፍርሃትና ስጋት አይኖረንም ማለት ነው፡፡ 4. ሌሎች ሰዎችን መኮነንን/በሌሎች ላይ መፍረድን ማቆም፡- ሰዎችን እየገመገምን፡እየኮነንና እየፈረድንባቸው የምንኖር ከሆነ እነሱም በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚፈርዱብን ነው የምናስበው፤ ስለዚህ በእነሱ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ህይወታችንን ለማሻሻልና ለማደራጀት እንደሚያግዙን ቆጥረን ብናደንቃቸውና ብናበረታታቸው የበለጠ ተጠቃሚዎች መሆን እንችላለን፡፡ 5. ስለእኛ አለመሆኑን መረዳት፡- ሰዎች በራሳቸው እይታ ከደረሰባቸው ክስተት፡ ቁስል፡ ፍራቻና እንከን የተነሳ ለነገሮች የተለያዩ አሉታዊ ምላሾችን ይሰጣሉ ነገር ግን የእነሱ ምላሽ ከእኛ ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል፡፡ ለምሳሌ የሆነ ቢዝነስ ለመጀመር ብንወስንና አንድ ሰው ”እመነኝ ይህንን ስራ ከጀመርህ በሚቀጥሉት ወራት አሊያም ዓመታት ምንም  ዓይነት የእረፍት ጊዜ አይኖርህም” ቢል ሰውዬው የተናገረው ቢዝነስ መጀመር ላይ ያለውን ሃሳብ/አመለካከት እንጂ እኛን በተመለከተ እንዳልሆነ ለይተን መረዳት ይጠበቅብናል:: 6. በሚያስደስተን ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ:- ይህን ባደርግ ሰዎች ይፈርዱብኛል በማለት የሚያስደስቱንን ተግባራት ከማድረግ የምንገደብ ከሆነ(የማኅበረሰቡን እሴቶች በጠበቀ መልኩ) ጊዜያችንን ምንም ዓይነት ጥቅም በሌለው ጭንቀት እያባከንነው መሆኑን እናስተውል፡፡ ስለዚህ በህይወታችን ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት የሚችለውን ብርቅ የሆነውን አቅምና ኃይላችንን በመሸርሸር ፈንታ እኛን በሚያስደስቱን ነገራት ላይ ትኩረት ልናደርግ ይገባል፡፡ 7. የሚያውኩንን ነገሮች መለየት፡– ሌሎች ሰዎች አሉታዊ በሆነ መልኩ ይገመግሙናል/ይፈርዱብናል ብለን የምንጨነቀው ምናችንን በተመለከተ ነው? በስራችን ሁኔታ: ከሌሎች ጋር ባለን ግንኙነት: ምናልባትም በክህሎታችንና ነገሮችን በመመርመር ባለን አቅም ሊሆን ይችላል:: ስለዚህ በውስጣችን መረጋጋት እንዳይኖር የሚቀሰቅሱ ነገሮችን መለየትና ማሻሻል ከቻልን ማሻሻል አሊያም እንዳሉ መቀበል ያስፈልጋል:: ምክንያቱም ከሁኔታዎች ጋር ሰላም መፍጠር ከቻልን የሰዎች አጸፋዊ ምላሽ አያስጨንቀንም ማለት ነው:: 8. ራሳችንን መቀበል:– ፍጹም አለመሆናችንን፡ እንከንና ድክመቶች እንዳሉን መቀበል ነገር ግን አቻ የሌለን(ልዩ) በዓለም ላይ እኛን የሚመስል ሰብዕናና ተሰጥኦ የታደለ ሰው እንደሌለና ወደፊትም እንደማይኖር ልናስተውል ይገባል፡፡ 9. አጸፋዊ ምላሾችን መጠበቅ/ተስፋ ማድረግ፡- በሰዎች ዘንድ የሚፈጠረውን አጸፋዊ መልስ በመፍራት ፈንታ ያ ምላሽ ሊፈጠር እንደሚችል አስቀድመን ተስፋ ማድረግ አለብን(የሰዎችን ስሜት ለመቀስቀስ መፍራት የለብንም) ምክንያቱም በሰዎች ዘንድ አሉታዊም ይሁን አዎንታዊ ምላሽ መፍጠር ካልቻልን ምናልባትም ራሳችንን የመሆን ድፍረቱን ልናጣ እንችላለንና፡፡ 10. እየኮነኑን/እየፈረዱብን ነው ብለን ካሰብናቸው ሰዎች ጋር ማውራት፡- እንዲያው ሁኔታዎች ተመቻችተውልን ስለእኛ መጥፎነት ያስባሉ/እየፈረዱብን ነው ብለን ከምናስባቸው ሰዎቸ ጋር ተቀራርበን ብናወራ እስከምንገረም ድረስ ምንም ባለጠበቅነው ሁኔታ አዕምሯቸው በብዙ ጭንቀቶች እንደተሞላ ልናውቅ እንችላለን፡፡ ማን ያውቃል ልክ እኛ እንደምንጨነቀው እነሱም ሌሎች ሰዎች ስለእነሱ ምን ሊያስቡ/ሊሉ በሚችሉት ሃሳብ እየተጨነቁ ሊሆን ይችላል እኮ፡፡ ስለዚህ ራሳችንን ግልጽ በማድረግ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ተቀራርበን ሃሳብ ማንሸራሸር ያስፈልጋል:: በአጠቃላይ ከላይ የተዘረዘሩትን ሃሳቦች ወደ ተግባረ ከቀየርናቸው እኛም መቀየር እንችላለን! (በአለበል አዲስ) ©Zepsychologist Telegram t.me/psychoet
2 514