en
Feedback
Health info & vacancy news (HIVN)

Health info & vacancy news (HIVN)

Open in Telegram

🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: https://www.facebook.com/profile.php?id=61584797009769

Show more
79 156
Subscribers
No data24 hours
+1487 days
+76330 days
Posts Archive
የሙያ ፈቃድ አዲስ መረጃ https://youtu.be/f8FTlzuYseA
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ተፈላጊ ሙያ መደቦች 1. ጤና መኮንን 2. አዋላጅ ነርስ 3. ሂሳብ ሰራተኛ ለሁሉም ሥራ መደቦች • ሥራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ • ደሞዝ: በስምምነት • የምዝገባ ቦታ፡ በሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ወይም ስልክ፡ 09-27-12-51-77/ 09-22-57-25-44 ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ህዳር 18 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡ ቱለፋ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ሰሜን ሸዋ፣ ከአ.አ በ65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
Show all...
31👍 4
Vacancy Announcement | Organization: Rohobot Home-based Health care service, • Location: Addis Ababa, Ethiopia • Salary: based on company salary. Position 1: Nurses/ Public healthExperience: 0 years and above • Education: BSc professional nurses/ Diploma, Public Health officers, • Valid license Position 2: Midwifes • Experience: 0 years and above • Education: BSc midwives. With valid license Position 3: General practitioner • Experience: 0 years and above • Education: Bachelor degree in MD with Valid license For all positions • The individual must be willing to take a one weeks training sessions on Life skill training; Safe guarding training and soft skill trainings (communication, time management, leadership and decision making) do not require any fee. • Female candidates are highly recommended. • And hiring / working place will be also in other partner health facilities. Deadline: November 29/2025 For further information contact: +251 993824373/ +251 912011617 How to apply: Applicants must send their credentials • CV • Copy of tempo • Copy of license (mandatory) • If you experience it should be supported by documentation Apply here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfVJMkxg_KMfIoR66Tk5Lk-bsOC9YDWj-zBiqj6PGAUwLA3OQ/viewform?usp=publish-editor more detail see the attached pdf @healthinovation
Show all...
Vacancy Announcement. n.docx0.20 KB
44👎 8
URGENT VACANCY | Pharmacy Position 1: Female JUNIOR Pharmacist • Qualification: Degree in Pharmacy • Experience: 10 months and above in private pharmacy Only • Job type: Full-time Dispensing • Salary: Negotiable  • Quantity: 2 Position 2 :  JUNIOR Pharmacist • Qualification: Degree in Pharmacy • Experience:10 months and above in private pharmacy Only • Job type: Part-time Dispensing • Salary: Negotiable  • Quantity: 2 Position 3 :Female casheri • Experiance: 0 years • Job type: Full-time • Education :- 12 grade & above • Salary: Negotiable  • Quantity: 2 Work Location:  kassanchis & Hayahulet Dinberua How to apply: candidates who meet the above requirements can Sumit your CV on  @Nouvellep Telephone: +251710202140
Show all...
20👎 4❤‍🔥 1
VACANCY ANNOUNCEMENT A Dental Clinic located in Ayat is looking for qualified and energetic candidates to fill the following positions immediately. Work location: Ayat, Addis Ababa Position 1: General Dentist (DDM/BDS)Quantity: 1 • Sex: Male • Experience: 3 years and above. Key Skills: • Must have excellent communication skills. • Strong practical knowledge in Endodontics, Prosthodontics, and Orthodontics. Position 2: Dental NurseQuantity: 1 • Sex: Male or Female • Experience: 6 months and above in a Dental Clinic setting. • Requirement: Must have COC. Key Skills: • Excellent communication skills. • Strong management ability and teamwork spirit. For both positions • Residency: Candidate must live in or near Ayat. • Working Hours: Full Time | Monday to Saturday from 2:00 – 11:30 DLT • Salary: Negotiable ✈️ How to Apply: Interested and qualified candidates are invited to send their CV/Resume via Telegram or contact us for more information. Phone/Telegram: 0991741258
Show all...
25
Repost from TgId: 1432982009
Photo unavailableShow in Telegram
#የሞያ_ፈቃድ_ለማሳደስ_CPD_ይመዝገቡ(CPD_አሁን_ይመዝገቡ) Training Title=MEDICAL ETHICS AND MEDICO-LEGAL ISSUES 🔶15CEU 👉 #ከ_ህዳር_21_ጀምሮ_ይሰጣል! ለሁሉም ጤና ባለሞያዎች በሁሉም ክልሎችና ከተሞች ላላችሁ። 👨‍💻Online --------------------------------------------       📲0941404444 Daye(@EAHC0941) 📲0965412222 Dr.Shalom(@EAHC22)    📲0942404444 Tenbit(@EAHC0942)    📲0965410000 Ekram(@EAHC00)    📲0968670067 Selam    ☎️0462124400 Office  Ethio-American CPD center & Health Consultancy 🏃We Are Committed To Excellence In Medical Trainings ❗ For more info join our telegram channel               https://t.me/EAHCI
Show all...
8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | አላትዮን ጠቅላላ ሆስፒታል ለፋርማሲስት ፕሮፌሽናል ባለሙያዎች በዜሮ ዓመት ሥራ ልምድ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የ #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ 🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation 🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
Show all...
13
Photo unavailableShow in Telegram
የሙያ ፍቃዳሁን ላላሳደሳቹ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ✳️Call For CPD at Addis Ababa By Ethiopian Emergency Surgery Association ✳️ For all private & Governmental organizations ✅ Training Title's ⭐️comprehensive abourtion care (CAC) Skil based training ✅ Management of Hypertension disorder of pregnancy(HDP) ✅Antimicrobial Drug  Resistance prevention control (AMR) ✅Infection prevention& control(IPC) ✅ Pain Management   🗓 Training day ህዳር 20 🏠 Training Venue :Ethiopian Emergency Surgery Association (EESA) 👥 Trainees : All health professionals 👥 Trainers : Expert  with TOT ✅Contact Addresses ☎️  Office No                        📞. +251913441064 A.A ኤልሳ 👉 +251907770990 , inbox us on Telegram Address ✨Training 15 CEU ✳️ Physical Address ;- Addis Ababa (ሪቼ-መስከረም ማዞርያ የዃላወርቅ ህንፃ -4ኛ ፎቅ 🟡 Saving Lives Through Safe Emergency Surgery is Our Motto! 👉https://t.me/eesa_0777 Join us.
Show all...
11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ ይቆረጣል። ከስራ‼ ይባረራል‼️ አንድ መንግስት ሰራተኛ ተመዝኖ እና ስልጠናም ወስዶ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት ካመጣ ከስራ ይባረራል፡- መኩሪያ ኃይሌ‼️ 👉 በሲቭል ስርቪስ ማሻሻያ መሠረት የሚያርፈድና ከስራ የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ እንዲቆረጥ ይደረጋል ብሏል። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ይህን ያለው አርብ ህዳር 12/2018ዓ.ም የሶስት ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዘብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስራ ሰምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ በዚህም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ የሰራተኛ ምዘናን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ሰራተኞቹን ለመመዘን የሚያስችል 144 ሺህ አከባቢ ጥያቄዎች መዘጋጀታቸውን ገልጿል። ሰራተኛው የሚመዝነው በሁለት ነገር መሆኑን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ገልፆ 1ኛው ባህሪ ሚዘና ሲሆን 2ኛው ደግሞ የተማረው ትምህርት ያንን ስራ ያሰራል ወይ የሚለውን ለማረጋገጥ የስራ ዘርፍ ምዘና ይመዘናል ብሏል። በዚህ ተመዝኖ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት የሚያመጣ ከሆነ ስልጠና ይሰጣል ብሏል። በተደጋጋሚ ስልጠና ወስደው ማለፍ ያልቻለ ከስራ ይባረራል እንዲሁም ይህንን ፈተና አልፈተንም ያለ የመንግስት ሰራተኛም ከስራ ይባረራል ብሏል። ለዚህም ሁለቱም አካላት ማለትም መንግስትም ወጪ አውጥቶ ሰራተኛ መድቦ ስልጠና መስጠት አለበት ፣ ሰራተኛውም ለተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት አለበት ብሏል። ይህ ምዘና ሰራተኛውን ለመቀነስ ሳይሆን ለተቋማት ተልዕኮ ለማዘጋጀት ዓላማ ያለው እና ክፍተትን ማዕከል ያደረገ ስልጠና በመስጠት ሰራተኛን ለማብቃት እንደሆነ አብራርተዋል። የስልጠናው ፕሮግራም በሚንስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ስርዓተ ትምህርት ተዘጋጅቶለታል ብሏል። @healthinovation
Show all...
38👎 19👍 1👏 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
EXIT EXAM በ 3 ሳምንት ብቻ ሙሉ COURSE ልናስተምሮ ዝግጅታችን አጠናቀን ጨርሰናል 👉👉👉 በአካልም ሆነ በ ONLINE ለ COC/EXIT ስልጠና መዉሰድ ለምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ምዝገባ ጀምረናል 🧑‍⚕️እዉቅናን ባገኙ ዶ/ር : እና በመሳሰሉ የጤና ባለሙያዎች…ከታች በተጠቀሱ የሙያ ዘርፎች የ COC/EXIT EXAM TRAINING እንሰጣለን:- ✅በ MEDICINE ✅በ NURSING ✅በ PUBLIC HEALTH ✅PHARMACY ✅በ MED LAB ✅በ RADIOLOGY ✅NURSING LEVEL ✅በ NCLEX PREPARATION ONLINE CLASS ሀምንሰጠዉ Telegram ላይ ነዉ Telegram ላይ እቤትዎ ቁጭ ብለዉ ይማሩ አድራሻ :- ጀሞ 1 ነዲ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 407 ለየትኛዉም አገልግሎት 📞0913577685/0992927171 ዳግም ለሚፈተኑ ተማሪዎች SPECIAL CLASS ይኖረናል። ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇 https://t.me/TENAPEDIA YouTube:- 👇👇👇 https://youtu.be/HMGKaiIh_Ms?si=xxtRfna1F9WRSCWJ
Show all...
12👍 3
#CPD #የሞያ_ፈቃድ_ለማሳደስ_CPD_ይመዝገቡ   CPD Training ለሁሉም ጤና ጤና ባለሙያ ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ Benefit Packages: 1. 15 CEU 2. 30 CEU 3. 45 CEU Registration - Ongoing ስልጠናውን በተመቾት ጊዜ ይውሰዱ፤ የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ ፤Call Now☎️ 📞+251967317146 @cCPD2015 telgram ያናግሩን https://t.me/Healthjob01 ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
Show all...
5
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ሃርመኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጠቅላላ ሐኪሞች በ2 ዓመት ሥራ ልምድ ያወጣው የስራ ቅጥር #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ 🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation 🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
Show all...
14
Repost from TgId: 1798218587
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 𝙐𝙥𝙘𝙤𝙢𝙞𝙣𝙜 𝘾𝙋𝘿 𝙏𝙧𝙖𝙞𝙣𝙞𝙣𝙜 (ቀጣዩ የ𝘾𝙋𝘿 ስልጠና) ############################################## 📌 National Healthcare Quality Improvement Training ************* 📝 Training beginning date: Fri Nov 28, 2025 (ህዳር 19፤ 2018 ዓ.ም) 🌀 Pre-registration – ongoing for the module, with 15 CEU For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com 👇👇👇 📞0964088888 📞0974012201 📞0974013301 📍 AA, Megenagna Square Tram Station, Great Commission Building, 5th Floor (New Office), near Bole Subcity Bus Station (https://maps.app.goo.gl/C3Wt3vbLG9u3W5KSA) 'Kindness + Quality'- Our Priority
Show all...
17
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ንብ ኢንሹራንስ ካምፓኒ @Healthinovation
Show all...
17
Photo unavailableShow in Telegram
Vacancy Announcements:- Organization: Afran General Hospital Location: Ayer Tena, Addis Ababa @Healthinovation
Show all...
15👍 3🔥 1
📢 Vacancy Announcement 🏥 Hayu M/Clinic, Sheger City – Burayu is looking for a Licensed Senior Health Officer to join our dedicated healthcare team. ✨ Position: Senior Health Officer 📍 Location: Hayu M/Clinic, Sheger City – Burayu 💰 Salary: Negotiable 📞 Contact: 0913720503 📧 Email: kasahun.aga@gmail.com 👉 Requirements: Valid professional license Strong clinical and communication skills Commitment to quality patient care If you meet the above requirements, don’t miss this opportunity! 📩 Send your CV and relevant documents via email or contact us by phone. #HealthJobs #VacancyAlert #BurayuJobs #HealthOfficer #EthiopiaJobs
Show all...
8👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
Date of the Recruitment Examination for Registered Health Professionals - Oromia Regional health bureau @healthinovation
Show all...
15🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ሐረር ጠቅላላ ሆስፒታል ለክሊኒካል ነርስ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የ #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ 🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation 🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
Show all...
10
Photo unavailableShow in Telegram
Vacancy Announcements:- Organization: Afran General Hospital Location: Ayer Tena, Addis Ababa @Healthinovation
Show all...
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ቀን፡ 17/03/2018ዓ.ም የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት የሥራ ቦታ የሕፃናት ሕክምና እስፔሻሊስት (Pediatrician) ሙያተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ፆታ፡- ወንድ/ሴት ብዛት፡- አንድ (1) መስፈርቶች • የት/ደረጃ ከታወቀ የመንግስት/የግል ዩኒቨርስቲ በሕፃናት ሕክምና እስፔሻሊቲ (Pediatric) የተመረቀ/የተመረቀች፤ • የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤ • መ/ቤቱ የሚሰጠውን የጽሁፍ፤ የተግባርና የቃለ-መጠይቅ ፈተና የሚያልፍ/የምታልፍ! • መልካም ስነምግባር ያለው/ያላት • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግርም ሆነ መልካም የእጅ ጽሁፍ ያለው/ያላት፤ • ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጥ የሙያ ምዝገባ ማስረጃ (License) ስለመኖሩ ማስረጃ የሚያቀርብ/የምታቀርብ፤ • በመ/ቤት የሥራ ፀባይ በማንኛውም ጊዜ የሚወጣውን የሥራ ፕሮግራም ለመስራት ፈቃደኛ የሚሆን/የምትሆን፤ • የጤና ምርመራ ወጪ በራሱ/በራሷ የሚሸፍን (በምልመላ ሒደት የተመረጠ ከሆነ)፤ • ደመወዝ በስምምነት፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት /05/ የሥራ ቀናት ውስጥ በሆስፒታሉ መዝገብ ቤት የማይመለስ ዶክዩመንት ኮፒ በመያዝ እየቀረበ ሊመዘገብ የሚችል ወይም በሆስፒታሉ ዌብሳይት hr@soddo.org ላይ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ መሆኑን ያስታውቃለ፡፡ ዓላማችን የላቀ የህክምና አገልግሎትን በመስጠት የክርስቶስ ኢየሱስን ፍቅር ለሰዎች ሁሉ ማካፈል ነው። አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ @healthinovation
Show all...
42👎 4🤩 1